Ethio freedom Voice
Thursday, November 19, 2015
›
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የወልቃይት ህዝብ ለነፃነቱ ሊታገል ከመቸውም ጊዜ በላይ ቆርጦ በአንድነት መነሳቱ ታወቀ፡፡ የወልቃይት ህዝብ ህወሓት ገና ከሽፍትነቱ ጀምሮ ተደጋጋሚ ግፍና በደል ያደረሰበት በመሆኑ መቸ...
Wednesday, November 18, 2015
›
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የወልቃይት ህዝብ ለነፃነቱ ሊታገል ከመቸውም ጊዜ በላይ ቆርጦ በአንድነት መነሳቱ ታወቀ፡፡ ==================================================== ...
ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት” ረሃቡን በሚመለከት የስራ እቅዶችን አውጥቷል
›
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ከተቋቋመበት ወቅት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ በያሉበት ለሚደርስባቸው ግፍና ችግር ያልተቆጠበ ጥረት በማካሄድ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሰረት በሳውዲ አረቢያ፤ በየመን፤ በሊቢያ...
Tuesday, November 17, 2015
›
በእንቅርት ላይ ጀሮ ደገፍ ።።።።።።።።።።።። በማይጨው ከተማ ከ105 በላይ ቤቶች ለከተማ ውበት በሚል ሰበብ እየፈረሱ ነው። በማህበር ተደራጅተው፣ በራሳቸው ቤት የሰሯቸውና የብረታብረት፣ የእንጨት...
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የህወሓት አገዛዝ ወጣቶችን ለውትድርና አስገድዶ ማፈስ ጀመረ፡፡ ====================================================
›
የቀበሌ አስተዳዳሪዎችና የማዘጋጃ ቤት ሹሞች አስረኛ ክፍል ጨርሰው ስራ ፈትተው የተቀመጡትን ወጣቶች እንዲሁም ዘጠነኛ ክፍልን በመማር ላይ የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶችን ጭምር "በ5000 ብር ደመወዝ ስራ እንቀጥራ...
›
በከፋተኛ ትምህረት ተቛማት የሚማሩ ተማሪዎች መደበኛ ትምህርታቸውን እንዲያቛርጡ በማስገደድ የገዢው የኢህአዴግ ስረአትን የሚከተለው ፓሊሲና እስትራተጂ እንዲሰለጥኑ እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ።
ክፉ ቀንና መንስኤው ወያኔ!
›
ከሰዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን “ክፉ ቀን” የሚለው ሥያሜ ሀገራችን ካየቻቸው አስከፊና ሕዝብ ያለቀባቸው ረሀቦች ዋነኛው እንደሆነ ይነገራል፡፡ የሚገርመው ይህ በአስከፊነቱ የሚታወቀውና ሕዝብን በተለይም እንስሳትን ምጥጥ አድር...
‹
›
Home
View web version