Ethio freedom Voice

Tuesday, February 16, 2016

አርበኛ ተጋይ ዘመነ ካሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታና ወደ ኤርትራ በረሃዎች እየጎረፈ የሚገኘው ወጣት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መናርን በሚመለከት ለአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ የሰጡት አጭር ቃለ ምልልስ፡፡ February 11, 2016 IMG_8782

›
http://www.patriotg7.org/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%8A%9B-%E1%89%B0%E1%8C%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%90-%E1%8A%AB%E1%88%B4-%E...

Local militia in Oromia region kill members of Agazi forces in retaliation for the killing of peaceful protesters ESAT News (February 15, 2016)

›
The protest in the Oromia region of Ethiopia that is well into its third month has gotten even bloodier today as local militia in West ...
Monday, February 15, 2016

ESAT Eneweyay February 14, 2016 Ethiopia

›

ኬኔያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች | በጋምቤላ የጎሳ ግጭት ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መሪ በሀሰት ስማቸው እንደተነሳ ገለፁ | የኦሮሚያ ሰሌዳ የለጠፉ ላይ አገዛዙ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ በተጠናከረ ተቃውሞ ለመለወጥ ተገደደ | በኢጣሊያው የ ላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

›
የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም <...በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የህወሃት ኢህአዴግ አገዛዝ ባለስልጣናት በሺህ የሚቆጠሩ ንጹሃንን አስጨፍጭፈው በዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት አንድም ባ...

ESAT Special Professor Berhanu Nega Question and Answer Session 05 Febru...

›
Sunday, February 14, 2016

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) ‪በጎንደር‬ ከተማ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ አባላት በገፍ እየከዱ ነው፡፡ ====================================================

›
በጎንደር ከተማና አካባቢው የጦር ካምፕ መስርተውም ሆነ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ አገዛዙን ሲያገለግሉ የቆዩ የፌደራል ፖሊስ አባላት በከፍተኛ ሁኔታ ከነትጥቃቸው በመሰወር ላይ ናቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ3...
Saturday, February 13, 2016

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የአማራ ክልል ሹሞች በጎንደር ጎሃ ሆቴል ለሦስት ተከታታይ ቀናት ያደረጉት ድብቅ ስብሰባ ያለምንም ውጤት በፀብ ብቻ ተቋጨ፡፡ በህወሓቶችና በብአዴኖች መካከል የተካረረ ፍጥጫና ንትርክ ተከስቶ የነበረ መሆኑም ተደርሶበታል፡፡

›
በጎንደር ከተማ ጎሃ ሆቴል ውስጥ ከጥር 28 እስከ የካቲት 1 2008 ዓ.ም በድብቅ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተገኙት የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት አባይ ፀሐዬ፣ ስብሃት ነጋ፣ ደብረ ፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ወልዱ ...
‹
›
Home
View web version

About Me

My photo
Merga Dejene
View my complete profile
Powered by Blogger.