Ethio freedom Voice
Friday, July 22, 2016
የሕዝብን ጥያቄ በሃይል ማንበርከክ ክቶዉንም አይቻልም (ከጠለምት ተወላጆች ዓለም ኣቀፍ ትብብር የተሰጠ መግለጫ)
›
ሰሞኑን ፀረ ሕዝቡ የወያኔ ገዢ ቡድን በወልቃይት፥ ጠገዴና በጠለምት የማንነት ጥያቄ ኣስተባባሪ ኮሚቴ የኣመራር ኣባላትን ጨለማን ተገን በማድረግ በድብቅ ኣፍኖ ወደትግራይ ለመውሰድ ጎንደር ከተማ ኣድፍጦ የቆየው ኣፋኝ ነብሰ...
በዛሬው የሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤት ነበርን።
›
# Ethiopia በዛሬው የሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤት ነበርን። ፍርድ ቤቱ በመዝገብ ቤት በኩል፤ ከአቃቤ ህግ ጋር የቃል ክርክር ለማድረግ (አቃቤ ህግ መልስ እንዲሰጥ) ለቀጣይ ማክሰኞ ሀምሌ 1...
ይድረስ ለጀግናው የጎንደር ህዝብ - የጀኔራል ኃይሌ መለሰ መልዕክት
›
# Ethiopia # Amharaprotests # Gonder # Gonderprotests # MinilikSalsawi የጎንደር ህዝብ ወንድሙን አሳልፎ የመስጠት ባህል የለውም። እኔ ...
Thursday, July 21, 2016
ማስታወቂያ
›
ከስራዊቱ በየወሩ ከደመወዙ እየተቆረጠ ለስፖርትና ለህክምና አገልግሎት እንዲውል የሚንቀሳቀሰው ሂሳብ እና በኮንትሮ ባንድ ከተያዙ እቃዎች ለኮሚሽኑ ገቢ የሚሆነው ሂሳብ ኦዲት ተደርጎ ያውቃል? የኮሚ ኑ ዋና ዋና ባለስል...
ከአቶ ሳምሶን አበራ የቀድሞ የደህንነት አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ...........ክፍል አንድ ESAT Interview With Ato Samson Abera Former TPLF Security Officer Part One
›
በጎንደር የተጀመረው አመጽ የአማራው ሕዝብ የሕልውና ትግል ነው !
›
ከሐይለገብርኤል አያሌው (የቀድሞው የመዐሕድ አመራር አባል) ባለፉት 25 አምታት የአማራው ሕዝብ ላይ በትግሬ ወያኔዎች የተፈጸመበት ግፍና መከራ ፤ በአይነት ፤ በመጠንና በይዘት ተሰፍሮና ተነግሮ የማያልቅ ነው። አማ...
ማን ነው ዘረኛ ? Who is racist? By : FasilYenealem ~ ሁሉም የአማራ ወጣት ሊያየው የሚገባ ዘገባ ። ህወሃት በአማራው ላይ በሚያካሂደው አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጥቃት ምንም ፖለቲካ የማያውቁ ዜጎች ሳይቀሩ ተገድለዋል፣ታስረዋል ፣ተሰደዋል። እስራኤሎች በአንድ ወቅት ከየአገሩ እንደተባረሩትም አማራ እየተባሉ ሁሉ ከእየክልሉ ዜጎች እንዲወጡ ተደርጓል ይለናል ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም። ፋሲል ዕጅግ እናመሰግናለንን ። . 🌟አማራ ደንበሩም ዳርቻውም ተከዜ ነው ። ይህን የሚክድ ካለ ደንቆሮ ነው። ይህን የሚክድ ካለ ክሃዲ ነው። . 🌟 ጠለምት፣ወልቃይት፣ሑመራ የአማራ መሰረት ናቸው። አሁን ባያገኙትም በእርግጠኝነት ነገ ያገኙታል ። የወልቃይት ጥያቄ ትክክለኛ ማንም ሊክደው የማይችል የማንነት ጥያቄ ነው። . ወልቃይት ላይ አራት መቶ ሺህ የሚሆን ትግሬ እስከ መሳርያው ከትግራይ አምጥተው አስፍረዋል ። አማራ የኢትዮጵያ መከታ ነበር ፣ዛሬ አምላክ ምን እንዳወረደበት እንጃ እንጅ!!! (የህወሃት መስራች ገብረመድህን አርያ) ከተናገሩት ። ESAT Who is the racist July 20,2016 Ethiopia
›
‹
›
Home
View web version