Ethio freedom Voice
Wednesday, December 21, 2016
በኦጋዴን በተቀሰቀሰው ጦርነት የወያኔ 8 ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ
›
የገዢው የህውሃት ወታደሮች በኦጋዴንም ጦርነት ተከፍቶባቸዋል። የኦጋዴን ነጻ አውጪ ዜና ኤጄንሲ እንደዘገበው በወያኔና በኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት መካከል ጠንከር ያለ ጦርነት ተካሂዷል። ግንባሩ ባለፈው ሃሙስ በ...
Bereket Belayneh - ጎዳናው ይገርማል - Amazing poem at Taytu Cultural
›
Monday, December 19, 2016
ኮ/ል ዶመቀ ዘውዴን ከጎንደር አውጥቶ ለመውሰድ ከሚደረግ ሙከራ ጋር በተያያዘ በእስር ቤቱ ውስጥ በተነሳ ተቃውሞ 1 እስረኛ ሲገደል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ እስረኞች ደግሞ ቆስለዋል።
›
ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አንዳንድ ወገኖች የሟች እስረኞች ቁጥር 3 ነው ይላሉ። ኮ/ል ደመቀን ከሌሎች እስረኞች ለይቶ በማውጣት በአንድ ክፍል ውስጥ ለማስቀመጥ የተደረገውን ሙከራ...
በካንሳስ ሲቲ ሙሱሪና አካባቢው የአርበኞች ግንቦት 7 በድምቀት ተከናውኗል
›
በካንሳስ ሲቲ ሙሱሪና አካባቢው የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአርበኞች ግንቦት 7 እርዳታ ማስተባበር ዝግጅት በመሚገባና ውጤታማ በሆነ መንገድ እንደተከናወነ የአካባቢው የአባይ ሚዲያ የዜና ወኪል ዘግቧል። በዝግጅ...
Sunday, December 18, 2016
ተነስ! ተነስ!! ተነስ!!!
›
#Ethiopiaህወኃቶች ኮሎኔል ደመቀን ከአንገረብ እስር ቤት አፍነው ለመውሰድ መነሳታቸውን ተከትሎ ጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መግባቷን ከአካባቢው የሚደርሱ መረጃዎች እያመለከቱ ነው። ከዳር እስከ ዳር ያለኸው ሕ...
#EthiopiaProtests | የነጻነት ቀን ቀርቧል፤ የነጻነት ችቦው ከዳር እስከዳር ተቀጣጥሏል።
›
ከታች የተፃፈውን መረጃ ሼር በማድረግ ያሰራጩ። ድል ለሰፊው ህዝብ # EthiopiaProtests | የነጻነት ቀን ቀርቧል፤ የነጻነት ችቦው ከዳር እስከዳር ተቀጣጥሏል። ጀግና አርበኛ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተንስ! የህዝ...
Saturday, December 17, 2016
የወልቃይትና ያለውደታቸው ወደ ትግራይ የተጠቃለሉ ወረዳዎች ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው ህወሃት ከሥልጣን ሲወገድ ብቻ ነው!!! የአርበኞች ግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእሰ አንቀፅ ================================
›
አርበኞች ግንቦት7 የህወሃት አገዛዝ ካልተወገደ በቀር ላለፉት 25 አመታት በአገራችን የሰፈነው ዘረፈ ብዙ ችግሮች አይወገድም ብሎ ከሚያምንባቸው ምክንያቶች አንዱ ቋንቋንና ባህልን መስፈርት ባደረገ አከላለል ተፋቅሮና ተ...
‹
›
Home
View web version