Ethio freedom Voice
Monday, January 9, 2017
8 የወያኔ ወታደሮች በምእራብ ኢትዮጵያ በሚንቀሳቀሱ የሽምቅ ተዋጊዎች መገደላቸው ተሰማ
›
አባይ ሚዲያ ዜና በዘርይሁን ሹመቴ በኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሰብአዊ መብት ተከራካሪ የሆኑት አቶ ሃሊድ ናሲር በመንግስት ወታደሮችና በሽምቅ ታጣቂዋች ጦርነት እንደነበረ አረጋግጠዋል።
የብሪታኒያ መንግስት ለትምህርታዊ ፕሮግራሞች ሊሰጥ የነበረውን ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ አገደ ኢሳት (ጥር 1 ፥ 2009)
›
የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት ለሚተላለፉ ትምህርታዊ ፕሮግራሞች ሊሰጥ የነበረውን ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ አገደ። የሃገሪቱ አለም አቀፍ የልማት ትብብር ባለፈው ወር “የእኛ” የሚ...
Professor Merera Gudina from Brussels to prison |
›
🎧 SBS Amharic 🎧 ' አቶ ታዬ ነገራ (ከዶ/ር መረራ ጋር ታስሮ የተፈታ)፣ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም፤ የዶ/ር መረራ ጠበቃ፣ አቶ ሙላቱ ገመቹ፤ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ምክትል ፕሬዚደንትና...
በባህርዳር ወህኒ ቤት የተገደሉት 4 ወጣቶች ያስከሬን ምርምራ ሳይደረግላቸው ተቀበሩ
›
በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች አሁንም ህዝቡ ወደ መደበኛ ህይወቱ መመለስ አልቻለም። ወታደራዊ እዙ በየጊዜው ወጣቶችን እየያዘ ማሰሩ እንዲሁም “ ጸጉረ ልውጦች ገብተዋል” በሚል ሰበብ የሚደረገው ፍተሻ ህዝቡን በእጅጉ እያማ...
ሰበር መረጃ.. በሶስት ጠርዝ ጥቃት ለመሰንዘር የወረደው የኮማንድ ፓስት ትእዛዝ ተሰረዘ!
›
በጎንደር በተለዩ አካባቢዋች በሚንቀሳቀሱ የነፃነት ፋና ወጊ ሐይሎች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ትእዛዝ ወርዶለት ካስለፍነው ወራት ጀምሮ የተንቀሳቀሰው ከልዩ ሐይል. ከሰሜን እዝ እግርኛና ከአየር ሐይል እንዲሁም ከሁለር ብረ...
ህወሃት መራሹ አገዛዝ በንግድና ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ እያደረገ ያለው ሙራ እንዳልተሳካ ሾልከው የወጡ መረጃዎች አመለከቱ
›
ቀደም ሲል በመንግሥት ይዞታ ሥር ይተዳደሩ የነበሩ የንግድ ድርጅቶችን፤ ሆቴሎችንና ኢንዱስትሪዎችን ወደ ግል ይዞታ ለመለወጥ ህወሃት እርምጃ በወሰደበት ወቅት ድርጅቶቹን በመግዛት ተጠቃሚ የሆኑ ባላሃብቶች የተሳተፉበት ስብ...
ህወሃት ተላላኪ ሁኖ በርካታ በደሎችን በሕዝብ ላይ ሲፈጽም የነበረው ደረጀ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ
›
አባይ ሚዲያ ዜና ብርሃኑ አየለ ሰሞኑን በአርበኞች ግንቦት7 የውስጥ አርበኞች የተገደለው ደረጀ መከታው የተባለው ግለሰብ ከዚህ በፊት በቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ አር...
‹
›
Home
View web version