Ethio freedom Voice
Tuesday, February 28, 2017
ሰሞኑን ከአንዲት የልብ ወዳጄ ጋር ስለ ውስብስቡ የኢትዮጵያ ፖለቲካና - የኢትዮጵያዊ ሕይወት በረጅሙ አወጋን። የወዳጄን ስም አልነግራችሁም። ለጊዜው አያስፈልግም ብላለች። እናላችሁ፦ በወጋችን መካከል - ቆም ብዬ እንዳስብ የሚያደርግ አንድ ጥያቄ ወርወር አደረገች። ጥያቄው ምን መሰላችሁ? “ኢትዮጵያውያንን በጋራ - “አሁን ገና በዐይኔ መጣህ” የሚያስብላቸው እሴት የትኛው ነው?” የሚል ነበር። ትንሽ እንደማሰብ አልኹና፦ “በሉዓላዊነታቸው ላይ ያላቸው . . . ” ብዬ ሐሳቤን ሳልቋጭ . . . . “ምንም እንኳ የTerritorial Integrity ጉዳይ ተስፋ የማይቆረጥበት ጉዳይ ቢኾንም” ብላ - በግራ መጋባት ዝምታ - በስልኩ ውስጥ ለሰከንድ ያህል ጠፋች። ወዲያው፦ “ለመናገር የተሻለ መረጃና ዕድል ያላቸው ሰዎች - ኢትዮጵያ በታሪኳ እስካሁንም ድረስ ባልታደለችው “ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ጉዳይ ላይ” ማተኮር አለባቸው” አለችኝ። ለወዳጄ ከምንም በላይ ያሳሰባት ነገር፤ እናውቅልኻለን የምንለው - የተሻለ ዕድልና መረጃ ያለን ሰዎች - መሬት ላይ ያለው ወጣትና አጠቃላዩ ማኅበረሰብ - ከእኛ ትንታኔ በተለየ የራሱን ዕይታና እውነታ በሚገለጽበትና - በሚረዳበት የመነጽር ስፋትና መጠን - ሐቁ ወደ ፖለቲካ ማዕከሉ እንዲመጣ ማድረግ አለመቻላችን ነው። MaMa - ማማ - በማስረሻ ማሞ ESAT Mama Feb 28 , 2017
›
አጼ ሚኒሊክን አለመውደድ ትችላለህ፤ በህይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን እኒህን ድንቅ ተግባራት ግን መካድ አትችልም! ምክንያቱም በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸውና!
›
1882 ዓ.ም. ---------------------ስልክ 1886 ዓ.ም. ---------------------ፖስታ 1886 ዓ.ም. ---------------------ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. -----------...
በጎንደር ከፍተኛ ተኩስ እንዳለ ተገለጸ
›
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ የዕለተ ማክሰኞ - የካቲት - 21- ቀን ፡ 2009 ዓ/ም የሬድዮ ስርጭት፡ http://www.patriotg7.org/…/2017/02/Ag7-Radio-Feb-28-2017.mp3
ኦስሎ፡ እስታቫገር እና ትሮንደላግ ከተሞችና ዙርያው ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን፤ እኔ ለነጻነቴ ! በታላቌ የኖርዌይ ከተማ በሆነችው በርገን ከተማ ይካሄዳል ። Sat -March፡ 4፡ 2017 Time፡ ከ 2 ፡ 00 PM ጀምሮ የስብሰባውን ቦታ በቅርቡ እናስታውቃለን፡ ተጋባዥ እንግዳዶች፦ የአርበኞች ግንቦት 7 የውጭ አመራር አባላት የሆኑት፤ ዶ/ር ሙሉዓለም አዳም እና አቶ ብዙነህ ጽጌ ክህዝቡ ጋር ይወያያሉ። በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ለአንድነትና ለዴሞክርሲ የሚደረገው ትግል ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል። ይህ ትግል ወደ ወሳኝ ምዕራፍ በመግባቱ ምክንያት ከመቸውም ግዜ ይልቅ የሚያስከፍለው ዋጋ እየጨመረ መጥቷል። በየዕለቱ በርካታ ታጋዮች የወያኔን ዘረኛ አምባገነን ቡድን አስወግዶ ፍትህ በሰፈነበት እኩልነት ያረጋገጠ የዲሞክራሲ ስርዓት ለመተካት በሚደረገው ትግል የመጨረሻውን የሕይወት መስዋዕትነት እየከፈሉ ይገኛሉ። በዚህ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖም ምንም አማራጭ በሌለው ትግል ውስጥ ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት 7 የሕዝብን ትግል በማስተባበርና በመምራት የሚቻለውን ጥረት ሁሉ እያደረገ ይገኛል። በውጭ ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን የህዝብ ወገኖች ለትግሉ ልናደርግ የምንችለውን አስተዋጽዖ መሃል ትግሉን በገንዘብ መደገፍ ነው። ይሄንንም አስተዋጽዖ ተግባራዊ ለማድረግ በከተማችን በተዘጋጀው ዝግጅት ላይ በመገኘት አገራዊ ግዴታዎን ይወጡ ዘንድ አዘጋጅ ኮሚቴው ሲያስታውቅ በአክብሮት ነው። *እኔ ለነጻነቴ ! ዓለም አቀፍ የአንድነትና የዴሞክራሲ ትግል ድጋፍ * ዝግጅት information ....47 40979331 /47 96815092 አዘጋጅ ፡ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በኖርዌይ የበርገን ቅርጫፍ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ! AG7 Public Meeting in Bergen - Norway - 4 March 2017
›
AbbayMedia Plus: Ethiopian army at the Battle of Adwa 1896
›
Monday, February 27, 2017
ፈረንጁን በካልቾ! ማን?- ፕሮፍ
›
“ይህች ወሬ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም አንድ ቀን እቤታቸው ለተገኘን ወጣቶች ያጫወቱን ጨዋታ ናት፦ ...ኬንያ ናይሮቢ አንዲት መዝናኛ ቤት ተገኝቼ እየተዝናናሁ ነው። ቤቱ እንደ ፓርቲ ቤት ያለ ነው። ባ...
Sunday, February 26, 2017
አጼ ሚኒሊክን አለመውደድ ትችላለህ፤ በህይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን እኒህን ድንቅ ተግባራት ግን መካድ አትችልም! ምክንያቱም በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸውና!
›
1835 ዓ.ም. ---------------------ወፍጮ 1882 ዓ.ም. ---------------------ስልክ 1886 ዓ.ም. ---------------------ፖስታ 1886 ዓ.ም. -----...
‹
›
Home
View web version