Ethio freedom Voice
Monday, August 14, 2017
ኑ! እና ፈቃደ ሸዋቀናን እንዘክር
›
እንደ አውሮፓ አቆጣጠር እሁድ ኦገስት 27,2017 ታጋዩን ምሁር አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የሚዘክር መታሰቢያ ተዘጋጅቷል። በእለቱ የአንጋፋው ምሁር ፈቃደ ሸዋቀና የህይወት ጉዞና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያደረገው አስተዋጽኦ በሰ...
አምባሳደር ግርማ ብሩን ጨምሮ አምስት አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት ተጠሩ (ኢሳት ዜና–ነሐሴ 8/2009)
›
አምባሳደር ግርማ ብሩን ጨምሮ አምስት አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት መጠራታቸው ተዘገበ። በተጠሩት አምባሳደሮች ምትክ አዳዲስ ግለሰቦች እንደሚሾሙም ተመልክቷል። በማይታወቅ የገንዘብ ምንጭ በተለያዩ የንግድ ተቋማት...
በእንግሊዝ ለንደን በተካሄደው 16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የ7ኝነት ደረጃን አገኘች። (ኢሳት ዜና–ነሐሴ 8/2009)
›
ከአፍሪካ ደግሞ የ3ኝነት ደረጃን ይዛለች። ኢትዮጵያ እነዚህን ደረጃዎች የያዛቸው ሁለት የወርቅና ሶስት የብር ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው። ቅዳሜ ምሽት በተካሄደው የወንዶች 5ሺ ሜትር ውድድር አትሌት ሙክታር እድሪስ ሞፋራ...
በኢህአዴግ ታሪክ ሦስተኛው እንደሆነ የተነገረለት የጸረ ሙስና ዘመቻ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አይነኬ የሚመስሉ ባለሐብቶችንና ድርጅቶችን በር ማንኳኳት የጀመረ ይመስላል፡፡
›
በአገሪቱ ግዙፍና ስመጥር የመንገድና የሕንጻ ተቋራጮች ሒሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ ቤት እግድ መጣሉ ለዚህ እንደማስረጃ እየተጠቀሰ ነው፡፡ ከነዚህ ግዙፍ ተቋራጮች መካከል ስመጥሮቹ አሰር ኮንስትራክሽንና ገምሹ በ...
Sunday, August 13, 2017
የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት/ኢህአዴግን እንደማይፈልግ በህይወት መስዋዕትነት አረጋግጧል ስለሆነም የትግል አጀንዳችን፡ "ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!! የሚል መሆን አለበት!!
›
(ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተላለፈ የትግል ጥሪ) የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩና የስልጣን ባለቤት ሆኖ የሚፈልገውን ለመሾምና ያልፈለገውን ለመሻር የሚያስችል ህጋዊ ስርዓት እንዲመሰረት ባለፉት አመታት እጅግ መራራ ትግል አ...
( የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ይናገራሉ ፡፡
›
አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ እስከ አሁን ድረስ ስላደረጋቸው እንቅስቃሴዎች እና ወደፊት ስለወጠናቸው እቅዶች ለአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ አብራርተዋል፡፡ አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ በ...
ኢሳትጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ (ምን አለሽ መቲ) በኢትዮጵያ በአነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያለውን ነጋዴ እያጠቃ ያለው የቀን ገቢ ግብር በተጓዳኝ የህወሃት አባላትን የመጥቀምና የኤፈርት ካምፓኒዎች ተግባርና ሌሎችን ከስራ ውጭ የማድረግ ተልዕኮዓቸውን ከፕሮግራሙ ይከታተሉ.....
›
‹
›
Home
View web version