Ethio freedom Voice
Thursday, March 19, 2015
ሰበር ዜና (ቅስም ሰባሪ ) ********* አቶ ሌንጮ ለታ ODF ይዘው አዲስ አበባ ገቡ አሉ :: በጣም የሚያሳዘነው ላለፉት 40 ዓመታት የሳቸዉን ንግግር ሰሞቶ ኦነግ የሆነው ወጣት እና በኦነግ ስም ፍዳዉን እያየ ያለው የኦሮሞ ሕዝብ ነው :: የሆነ ሰዓት አቶ ስዬ የኢትዮጵያ እስርቤቶች ከ90 % በላይ በኦሮሞ ተውላጆች የተሞላ ነው ብለው ነበር ::
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment