Thursday, October 8, 2015

አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ

የኢትዮፕያ ህዝብ ሆይ ታሪክህ አይተሄው ለማታውቀው ውርደት ክፋት የመከፋፈልና የመጋጨት አደጋ የዳረገህን እና ሀገርና ሕዝብን የማርከስና የመሸጥ እኩይ ተግባር የተጠናወተውን አገዛዝ ከነግረ አበሮቹ ጠራርጎ ለማስወገድ የተጀመረው የጋራ ትግል ውስጥ እንድትሳተፍ አልያም በምትችለው ቀዳዳ ሁላ ድጋፍ እንድታደርግ

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!

No comments:

Post a Comment