Tuesday, October 6, 2015

የሙስናዋ‬ እመቤት አዜብ ልጇን በአገዛዙ መዋቅር ውስጥ ለማስገባት እየጣረች ነው * የወያኔው‬ ጠቅላይ ሚኒስትር አስቂኝ ንግግር -

Semhal Zenawi & her Momየወያኔው‬ ጠቅላይ ሚኒስትር አስቂኝ ንግግርhttp://www.zehabesha.com/amharic/archives/47165
‪- የስኳር‬ መሬት ዝርፊያ የሕዝብ ተቃውሞን ቀሰቀሰ
‪- ወያኔ‬ ወታደሮችን እያሰረ ነው
‪- ረሃቡ‬ ስር ስዶ ተስፋፍቷል
‪- የሙስናዋ‬ እመቤት አዜብ ልጇን በአገዛዙ መዋቅር ውስጥ ለማስገባት እየጣረች ነው:
የሙስናዋ እቴጌ የተባለችው አዜብ ጎላ የመጀመሪያ ልጇን በአገዛዙ መዋቅር ውስጥ አሾልካ ለመትከል የጀመረችውን ጥረት እነ ስብሓት ነጋ ውድቅ አድርገውታል ተባለ ። የአመራር ቦታ ለመያዝ የገዢው መደብ ልጆች ከአሜሪካ እስከ ቻይና ልዩ ትምህርት ቤቶች እየሰለጠኑ መሆናቸው ይታወቃል ። አዜብ ዱርዬ የምትባለዋን ልጇን በቁልፍ ቦታ ለማሾም የጀመረችውን ጥረት የምታቆም አይደለችም ሲሉ ለወያኔ ቅርበት ያላቸው ዘግበዋል ።
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen/read detail news click below)

Related Posts

- See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/47165#sthash.ZIrvV23Z.dpuf

No comments:

Post a Comment