Ethio freedom Voice
Thursday, October 13, 2016
Muluken Tesfaw. ሰበር ዜና፣
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በዋስ እንዲወጣ የሰ/ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤት ወሰነ።
ጉዳዩን የተመለከተው የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ኮሎኔል ደመቀ ዋስትና የሚከለክል ወንጀል አልፈጸሙም ብሏል።
ፍርድ ቤቱ በፌደራል ፍርድ ቤቶች መቅረብ ቢያስፈልገውም በጠበቃው ወይም ወኪሉ በኩል እርሱ በሌለበት መከራከር እንደሚችል ውሳኔ አስተላልፏል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment