Ethio freedom Voice
Sunday, March 12, 2017
በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ አየተባለ በሚጠራው ስፍራ በደረሰ የአፈርና የቆሻሻ ክምር መደርመስ እስካሁን በተገኘው መረጃ ወደ 46 ሰዎች ከፍ ብሏል፡
#Ethiopia
ከሟቾቹ ውስጥ 32 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ታውቃል።
አደጋው ከሟቾች በተጨማሪም በርካታ ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት አድርሷል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment