Ethio freedom Voice
Wednesday, September 6, 2017
#ESAT መረጃ በምዕራብ ሃረርጌ፣ መኢሶ በትምህርት ቤት ላይ በተጣለ ቦንብ 4 ህጻናት ጉዳት ደርሶባቸዋል። ቦንቡን የጣሉት የሶማሊያ ልዩ ሃይል አባላት ናቸው ተብሎአል። በአካባቢው ያለው ውጥረት እየጨመረ ነው። ጥቃቱ በልዩ ሃይሉ ላይ የደረሰውን ጉዳት ለመበቀል ነው ተብሎአል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment