Ethio freedom Voice
Wednesday, September 6, 2017
#ESAT] 650 ሺ ቶን ( 6 ሚሊዮን 500 ሺ ኩንታል) ስኳር መጥፋቱን አገዛዙ ገልጿል። ሰሞኑን ደግሞ ከ44 ሺ ኩንታል በላይ ስኳር ወደ ኬንያ ተጓጉዟል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በወር በቤተሰብ ከ5 ኪሎ በላይ ስኳር እንዳያገኝ መመሪያ ወጥቷል። 2 ልጆች ያሉዋቸውም ሆነ 7 ልጆች ያሉዋቸው ወላጆች የሚያገኙት የ ስኳር መጠን እኩል ነው።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment