በጠዋቱ ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል የሚደርሱ መረጃዎች በጠቅላላ “ድሬ ቲዩብ የተባለ ድረ ገጽ በረከት ስምዖን ሞቱ ብሎ ዘግቧል:: መረጃው እውነት ነው ወይ?” የሚሉ ናቸው:: ራሱ ድሬ ቲዩብ ድረገጽ እንዳሰራጨው መረጃ “በስሜ ሌሎች ሰዎች ያስወሩብኝ ወሬ እንጂ እኔ ማንም ባለስልጣን ሞተ ብዬ አልዘገብኩም” ብሏል:: ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል እንደሚባለው ወያኔዎች በየጊዜው ሕዝቡን ለማደናገር የተለያዩ ዘዴዎችን እንደሚጠቀሙ ይታወቃል:: በኢትዮጵያ ውስጥ የነፃ ፕሬስ ጋዜጦችን ለማስጠላትና በሕዝብ ዘንድ ተአማኒነትን እንዳያገኙ ለማድረግ ራሱ ወያኔ ራሱ ባሰማራቸው ሰዎች የግል ጋዜጣ በማውጣትና ሐሰተኛ ወሬዎችን ለሕዝብ በማድረስ በኋላም ይህን ራሱ ያሰራጨውን ሃሰተኛ ዜና በሚቆጣጠራቸው ቲቭ እና ራድዮ “እዩ እነዚህ የግል ጋዜጦች የሚዘግቡትን ሃሰት እያለ” በአንዱ ስም ሌላውን ሲያጥላላ እና ተአማኒነት እንዲያጡ ሲያደርግ ቆይቷል:: Saturday, November 7, 2015
ከወያኔ አዲሱ ማደናገሪያ ይጠንቀቁ – በረከት ስምዖን ጉዳይ…
በጠዋቱ ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል የሚደርሱ መረጃዎች በጠቅላላ “ድሬ ቲዩብ የተባለ ድረ ገጽ በረከት ስምዖን ሞቱ ብሎ ዘግቧል:: መረጃው እውነት ነው ወይ?” የሚሉ ናቸው:: ራሱ ድሬ ቲዩብ ድረገጽ እንዳሰራጨው መረጃ “በስሜ ሌሎች ሰዎች ያስወሩብኝ ወሬ እንጂ እኔ ማንም ባለስልጣን ሞተ ብዬ አልዘገብኩም” ብሏል:: ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል እንደሚባለው ወያኔዎች በየጊዜው ሕዝቡን ለማደናገር የተለያዩ ዘዴዎችን እንደሚጠቀሙ ይታወቃል:: በኢትዮጵያ ውስጥ የነፃ ፕሬስ ጋዜጦችን ለማስጠላትና በሕዝብ ዘንድ ተአማኒነትን እንዳያገኙ ለማድረግ ራሱ ወያኔ ራሱ ባሰማራቸው ሰዎች የግል ጋዜጣ በማውጣትና ሐሰተኛ ወሬዎችን ለሕዝብ በማድረስ በኋላም ይህን ራሱ ያሰራጨውን ሃሰተኛ ዜና በሚቆጣጠራቸው ቲቭ እና ራድዮ “እዩ እነዚህ የግል ጋዜጦች የሚዘግቡትን ሃሰት እያለ” በአንዱ ስም ሌላውን ሲያጥላላ እና ተአማኒነት እንዲያጡ ሲያደርግ ቆይቷል::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment