ሰበር መረጃ ! "ዛሬ በባህር ዳር በተደረገው የዲያስፖራ ስብሰባ ላይ የወልቃይት የማንነት ጉዳይን በተመለከተ "#ወልቃይት_የማን_ነው?"በሚል ተሳታፊዎች ላቀረቡት ጥያቄ ካሣ ተ/ብርሀን "ወልቃይት የትግራይ ነው"የሚል ምላሽ መስጠቱን ተከትሎ አብዛኛው የዲያስፖራ ተሳታፊዎች ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸውንናተቃውሞ ማሰማታቸውን ከታማኝ ምንጭ ተረጋግ ጧል።የድምጽ መረጃ ato kassa tekleberhan about welqyet 2/8216
No comments:
Post a Comment