Sunday, July 10, 2016

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው።‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Juba‬ ‪#‎Southsudan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Africa‬ ‪#‎CivilWar‬
ባለፈው ኣርብ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር እና በምክትላቸው ማቻር መካከል የተደረገው ውይይት ኣለመግባባት መከሰቱ ተከትሎ የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ሃገሪቱ የምታከብርበውን ኣምስተኛ ኣመት ክብረ በዓል ላይ በሰላም ስምምነት ታርቀው ዋና እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች የሆኑት ሳልቫ ከር እና ሬክ ማቻር በዋና ከተማዋ ዳግም ጦርነት ገብተዋል።ከባለፈው ኣርብ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የሳልቫ ኬር ወታደሮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መሳሪያቸውን ይዘው ከማቻር ጦር ጋር ተቀላቅለዋል።
በዛሬው የነጻነት ቀን የኣንድ መቶ ሃምሳ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የጁባው ጦርነት የመቻር ታንክ ከሚታይበት እስከ ፓርላሜንቱ ቢበዛ ፪ ኪሎ ሜትር ርቀት ቢኖር ነው። ለሳልቫኪር ቤተመንግስትና ለጁባ ኤር ፖርት ደግሞ ፭ ኪሎ ሜትር ይቀራቸዋል።ግማሽ የሚሆነው የፕሬዝዳንት ሳልቫ ታማኝ ጦር መሳርያውን ለመኣቻር በማገዝ የሳልቫኪርን ወታደሮች እየወጋቸው ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬
ሰፋ ያለ ዝርዝሩን ከድህረገጻችን ያገኛሉ ፡http://www.yegnagudday.com/2016/07/10/south-sudan-back-war/Chinese UN peacekeepers seen leaving a camp in South Sudan as violence erupts - 8 July 2016

No comments:

Post a Comment