Thursday, July 14, 2016

ሰበር ዜና

- እስራኤል ልዮ ሃይሏን ወደ ጎንደር ላከች ። ተዋጊ ጀቶችና የአፓቺ ሂሊኮፍተሮች በጎንደር የሚገኙትን ባለስልጣናትና ወደ እስራኤል ለመግባት የሚጠባበቁትን ቤተ እስራኤሎች ፀጥታ ወደሰፈነበት ከተማ ለማዛወር ወይም ጠቅልላ ሁሉን ዜጎቿን ወደ እስራኤል ለማስገባት የታቀደ ሲሆን የወያኔ የብሔራዊ መረጃ ከመጀመሪያው ለ እስራኤል የተሳሳተ መረጃ ሰጥቶ ይህን ልዮ ኦፕሬሽን ለማስቆም ሞክሮ እንደነበር ምንጮቻችን ጠቅሰዋል። ሆኖም ግን የ እስራኤል የደህንነት ድርጅቶች የተለየ የታጠቀ ሃይል እንዳለ ማስረጃ አለን በማለት ይህን ልዮ ኦፕሬሽን ግብ ላይ ሊያደርሱ ተገደዋል።

No comments:

Post a Comment