Ethio freedom Voice
Wednesday, July 13, 2016
የድሮው ማረሚያ ቤት በተለምዶ ባታ የሚባለው እስር ቤት የአሁኑ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ካንፕ ላይ በአሁን ሰአት ልዩ ሃይሉና ወጣቱ በመታኮስ ላይ ናቸው። በቶስት ልውውጡ አንድ የልዩ ሃይሉ ቶዮታ ፒካፕ መኪና በጎንደር ህዝብ ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
#
AmharaProtests
| ለወልቃይት ጠለምት አማራ ማነንቱ ሲታገል የነበረ አንድ ወጣት ከአጋዚ ነበስ ገዳዮች በተተከሰ ጥይት ጎንደር ላይ ህይወቱ አልፋለች። RIP ነብስ ይማር ! ትግርሉ ይቀጥላል ይህ የአማራ ህዝብ ትግል የዲሞክራሲ ቅንጦት ትግል አደለም የመኖር ያለመኖር ዘሩ በወያነ TPLF እንዳይጠፋና እንዳይዳከም የሚደረግ ትግል ነው።
#AmharaProtests |
የድሮው ማረሚያ ቤት በተለምዶ ባታ የሚባለው እስር ቤት የአሁኑ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ካንፕ ላይ በአሁን ሰአት ልዩ ሃይሉና ወጣቱ በመታኮስ ላይ ናቸው። በቶስት ልውውጡ አንድ የልዩ ሃይሉ ቶዮታ ፒካፕ መኪና በጎንደር ህዝብ ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
ዝርዝሩንና እመለስበታለው።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment