Monday, August 15, 2016

ሌንጮ ባቲ እና ነአምን ዘለቀ በኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር እና በአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ጥምረት ዙሪያ ለሕብር ራድዮ ቃለምልልስ ሰጡ | ይዘነዋል

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር እና አርበኞች ግንቦት 7 በጋራ ለመታገል መወሰናቸውንና ይህንንም ድርጅቶቹ መሪዎች ፊርማ ማረጋገጣቸውን ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና መዘገቧ አይዘነጋም:: የሁለቱ ድርጅቶች አመራሮች አቶ ሌንጮ ባቲ እና አቶ ነአምን ዘለቀ ለሕብር ራድዮ ልዩ ቃለምልልስ ሰጥተዋል:: የሕብር ራድዮ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሃብታሙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቦ አወያይቷቸዋል:: በዚህ ቃለምልልስ ላይ ከሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት በተጨማሪ የአማራ እና የኦሮሞ ማህበረሰብ መቀራረብ ያበሳጫቸው የመንግስት ቃል አቀባዩ አቶ ጌታቸው ረዳ “እሳት እና ጭድ” በሚል በሚያሳፍር ሁኔታ ስለሰጡት አስተያየትም ምላሽ ሰጥተዋል:: ቢያደምጡት አይቆጩበትም::



No comments:

Post a Comment