አንድ ነገር ብቻ ልንገርሽ የጣይቱ ልጅ ስለወያኔ አላማ ብዙ የማውቀው አለ ከረዥም አመት በፊት ጀምሮ ለጊዜው ምንም ማለት አልፈልግም የኔ መናገር ታስረው ያሉ ሰወችንም ሆነ ቤተሰቦቻቸውን እኔንም ሊጎዳ ይችላል ትልቁ አላማቸው ባጭሩ አማራውን ከኦሮሞ ህዝብ ጋር በማጣላት ደም በማቃባት እስከቻሉ ድረስ መግዛት በኢኮኖሚ እራሳቸውን ማዳበር የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ጋር ማለያየት እንዲጠላ ማድረግ ከዛም አማራውን እና ኦሮሞውን ሕዝብ በማያባራ የጦርነት አዙሪት ውስጥ በመክተት በተለይ አማራው እንዳያንሰራራ በመምታት እንዲሰደድ በማድረግ የትግራይን ሕዝብ ካሁን ቡሐላ ከሌላው ሕዝብ ጋር መኖር አትችሉም ይገሏችኋል በማለት ፍርሐት ውስጥ በመክተት አንቀፅ 39 በመጠቀም እንዲገነጠል ማድረግ ነው ይህ ደግሞ ድሮ ጫካ የወሰኑት ነው ከሻቢያ ጋር ከመጣላታቸው በፊት ነው ሲገነጠሉም በጎንደር በኩል ወልቃይት፣ ፀገዴን ፣ሁመራን በመያዝ አማራውን ከጎረቤት ሐገር ጋር እንዳይገናኝ ድንበር መዝጋት ከወሎ ከወልደያ 15 ኪሎሜትር እርቀት ላይ ቆቦ ሳንደርስ አለውሐ የሚባል ወንዝ አለ እሱን ይዞ ወደ ትግራይ በመከለል ኢትዮጵያን የባህር በር በማሳጣት ወደ ኤርትራ አስቀድሞ በመከለል ኢትዮጵያን ዳግም እንዳታንሰራራ በማድረግ በተለይ አማራውን መምታት የራሳቸውን ሰወች በአማራው ህዝብ ላይ በመሾም የፈለጉትን ማድረግ ከዛም ከኤርትራ ጋር በመዋሐድ አፍሪካ ውስጥ ታላቋ ሲንጋፎርን መመስረት ነበር በኤርትራ በኩል ያለው አሁን ተበላሸባቸው የአሰብ ገፀበረከት ለዛ የታሰበ ነበር ከወሎ በአሁኑ ሰአት የወሰዱት ዋጃ፡አላማጣ፡ኮረምን እና ሌሎችን ነው አለውሐ ምላሽን ማለትም ጎብየ፡ሮቢት፡ቆቦን ጨምረው ሊወስዱ ነበር ያ ከመሆኑ በፊት አዲሱ ለገሰ የቆቦን ሕዝብ ሰብስቦ ወደ ትግራይ ትካለላላችሁ ሲላቸው ሕዝቡ በቁጣ እኛ ወለየወች እንጅ ትግሬወች አይደለንም መሬቱም የወሎ ነው እንደዛ ይሆናል ብላችሁ ካሰባችሁ ወይ እናንተ ትጠፋላችሁ ወይ እኛን አጥፍታችሁ መሬቱን ትወስዳላችሁ ስላላቸው ሕዝቡን ስለፈሩ ወቅቱም ጥሩ ስላልነበረ ሌላ ፓለቲካዊ ትኩሳት እንዳይፈጥር በማሰብ ጎብየን፡ሮቢትን፡ቆቦን፡በመተው ከቆቦ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ካለችው ከዋጃ ጀምረው ወደ ትግራይ ከለሉት የታገሉትም ካለውሐ ምላሽ ለመገንጠል ነበር ያኔም እስከ ወልደያ ከተዊጉ በኋላ የህውሐት ታጋዮች ተጨቃጭቀው ነበር ካሁን ቡሐላ ብአዴኖች ይዋጉ የነሱ መሬት ነው እኛ ትግራይን ነፃ አውጥተናል ብለው ነበር የተስማሙት እኛ በዚህ ሁኔታ ትግራይን መገንጠል አንችልም ኢህዴኖችን(ብአዴን)ማገዝ አለብን ካልሆነ ደርግ ተጠናክሮ በመመለስ ያጠፋናል በማለት ነው አ.አ የገቡት እስከቻሉ ድረስ መግዛት ካቅም በላይ ከሆነ ትግራይን መገንጠል ነው አላማቸው የትግራይ ሕዝብ እንቢ እንዳይላቸው አስቀድሞ ከሌላው ሕዝብ መነጠል እንዲገለልማድረግ ነው ሐሳባቸው ይሄ ነው።
No comments:
Post a Comment