የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) በህወሓት ቁጥጥር ስር በሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ የሚከዱ፣ የሚሞቱ እና አካላቸው እየጎደለ አትጠቅሙም ተብለው የሚባረሩ አባላት ቁጥር ዕለት ከዕለት እየናረ በመምጣቱ ምክንያት ሬጅመንቶች ተመናምነው ክፍለ ጦሮች ከሚጠበቀው በታች በመሆናቸው በጎደለ ሙላ አዲስ የሰው ኃይል ድልድል እየተሰራ መሆኑ ታወቀ፡፡የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት በሁሉም የአገሪቱ ጠረፎች በየጊዜው ያለማቋረጥ በሚከሰቱ የማያባሩ ጦርነቶች ለዕለት ጉርሳቸው ብለው ብቻ በግዴታ እሳት ውስጥ እየተማገዱ ስለሚያልቁ እና በሶማሊያ ምድር ሳይቀር በተደጋጋሚ እንደ ቅጠል ስለሚረግፉ እንዲሁም በተጨማሪ በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚከዱ ከታች ከጓድ ጀምሮ እስከ ዕዞች ድረስ የሚገኙ የቀድሞ መዋቅሮች በሰው ኃይል ተክለ ቁመናቸው አካለ ጎደሎ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በመሆኑም አሁን አንዳንድ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸውን ክፍለ ጦሮች እና ሬጅመንቶችን በማፍረስ ሌሎችን በተነፃፃሪ ደህናFriday, October 9, 2015
ከሕወሓት መከላከያ የሚጠፉ መኮንኖች በርክተዋል * አትጠቅሙም እየተባሉም የሚባረሩት በዝተዋል -
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) በህወሓት ቁጥጥር ስር በሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ የሚከዱ፣ የሚሞቱ እና አካላቸው እየጎደለ አትጠቅሙም ተብለው የሚባረሩ አባላት ቁጥር ዕለት ከዕለት እየናረ በመምጣቱ ምክንያት ሬጅመንቶች ተመናምነው ክፍለ ጦሮች ከሚጠበቀው በታች በመሆናቸው በጎደለ ሙላ አዲስ የሰው ኃይል ድልድል እየተሰራ መሆኑ ታወቀ፡፡የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት በሁሉም የአገሪቱ ጠረፎች በየጊዜው ያለማቋረጥ በሚከሰቱ የማያባሩ ጦርነቶች ለዕለት ጉርሳቸው ብለው ብቻ በግዴታ እሳት ውስጥ እየተማገዱ ስለሚያልቁ እና በሶማሊያ ምድር ሳይቀር በተደጋጋሚ እንደ ቅጠል ስለሚረግፉ እንዲሁም በተጨማሪ በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚከዱ ከታች ከጓድ ጀምሮ እስከ ዕዞች ድረስ የሚገኙ የቀድሞ መዋቅሮች በሰው ኃይል ተክለ ቁመናቸው አካለ ጎደሎ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በመሆኑም አሁን አንዳንድ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸውን ክፍለ ጦሮች እና ሬጅመንቶችን በማፍረስ ሌሎችን በተነፃፃሪ ደህና
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment