በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተመድበው ሲሰሩ ከቆዩት ከ800 በላይ ሰራተኞች በመቀነሳቸው ምክንያት ለከባድ ማህበራዊ ችግር እንደተጋለጡ ተዘገበ:: የደህሚት ራድዮ እንደዘገበው የኢህአዴግ ካድሬዎች ስልጣናቸውን ለማደላደል ሲሉ ላይና ታች በሚሉበት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ መስተዳድር ስር ባሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ሲሰሩ የቆዩትን ሲቪል ሰራተኞች 800 የሚሆኑትን በተለያዩ ምክንያቶችን በመፈጠር በዚህ ሳምንት ውስጥ ተቀንሰው እንዲወጡ በመደረጉ ምክንያት ያለ ስራ ተጥለው በመቅረታቸው የተነሳ ቤተሰቦቻቸው ለከባድ ማህበራዊ ችግር ተጋልጠው እንደሚገኙ ተገለፀ። መረጃው በመጨመር ከሲቪል ሰራተኞች ጋር የትምህርት ደረጃቸው ዝቅተኛ ነው ተብለው ከሃላፊነታቸው የተቀነሱት የገዢው ቡዱን ካድሬዎች ግን በመንግስት ልዩ ትኩረትና ድጋፍ ተደርጎላቸው በአነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅተው እንዲሰሩና ከሌላው ዜጋ የበለጠ ሃብት አፍረተው እንዲኖሩ ሁኔታዎችን እንደተመቻቸላቸው ምንጮቻችን በላኩት መረጃ ለማወቅ ተችሏልFriday, October 16, 2015
ከአዲስ አበባ አስተዳደር የተባረሩት ከ800 በላይ ሠራኞች ከባድ ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብተዋል ተባለ -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተመድበው ሲሰሩ ከቆዩት ከ800 በላይ ሰራተኞች በመቀነሳቸው ምክንያት ለከባድ ማህበራዊ ችግር እንደተጋለጡ ተዘገበ:: የደህሚት ራድዮ እንደዘገበው የኢህአዴግ ካድሬዎች ስልጣናቸውን ለማደላደል ሲሉ ላይና ታች በሚሉበት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ መስተዳድር ስር ባሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ሲሰሩ የቆዩትን ሲቪል ሰራተኞች 800 የሚሆኑትን በተለያዩ ምክንያቶችን በመፈጠር በዚህ ሳምንት ውስጥ ተቀንሰው እንዲወጡ በመደረጉ ምክንያት ያለ ስራ ተጥለው በመቅረታቸው የተነሳ ቤተሰቦቻቸው ለከባድ ማህበራዊ ችግር ተጋልጠው እንደሚገኙ ተገለፀ። መረጃው በመጨመር ከሲቪል ሰራተኞች ጋር የትምህርት ደረጃቸው ዝቅተኛ ነው ተብለው ከሃላፊነታቸው የተቀነሱት የገዢው ቡዱን ካድሬዎች ግን በመንግስት ልዩ ትኩረትና ድጋፍ ተደርጎላቸው በአነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅተው እንዲሰሩና ከሌላው ዜጋ የበለጠ ሃብት አፍረተው እንዲኖሩ ሁኔታዎችን እንደተመቻቸላቸው ምንጮቻችን በላኩት መረጃ ለማወቅ ተችሏል
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment