የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው ራሱን በመንግስትነት ስም የሰየመው የህወሓት አገዛዝ ምንም እንኳን ትምህርትን አስፋፍቻለሁ ብቻ ለማለት ያክል በየአካባቢው ከ30 በላይ የይስሙላህ ዩኒቨርሲቲዎችን ቢከፍትም የትምህርት ጥራት በእጅጉ እያሽቆለቆለ መጥቶ የኢትዮጵያ አንድ ትውልድ በድንቁርና ማዕበል ተመትቶ ባላዋቂነት ባህር ሰጥሞ የመጥፋት አደጋ ተደቅኖበት ይገኛል፡፡ -በአሁኑ ጊዜ አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ማለት በሚቻል ሁኔታ ወጣቶች በእውቀት እና በግብረገብነት የሚቀረፁባቸው ሳይሆኑ የካድሬ መፈልፈያዎች ሆነው ይገኛሉThursday, October 15, 2015
አንድ የአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ተማሪ የህወሓትን አገዛዝ ግፍና በደል በመቃወም ራሱን አንቆ ገደለ -
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው ራሱን በመንግስትነት ስም የሰየመው የህወሓት አገዛዝ ምንም እንኳን ትምህርትን አስፋፍቻለሁ ብቻ ለማለት ያክል በየአካባቢው ከ30 በላይ የይስሙላህ ዩኒቨርሲቲዎችን ቢከፍትም የትምህርት ጥራት በእጅጉ እያሽቆለቆለ መጥቶ የኢትዮጵያ አንድ ትውልድ በድንቁርና ማዕበል ተመትቶ ባላዋቂነት ባህር ሰጥሞ የመጥፋት አደጋ ተደቅኖበት ይገኛል፡፡ -በአሁኑ ጊዜ አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ማለት በሚቻል ሁኔታ ወጣቶች በእውቀት እና በግብረገብነት የሚቀረፁባቸው ሳይሆኑ የካድሬ መፈልፈያዎች ሆነው ይገኛሉ
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment