ቤተ ክርስትያን የራሷ የሆነ ህግ ያላት በዶግማ እና በቀኖና የተመሰረተች የማትለወጥ፣ የማትሻሻል፣ በምድር የምትኖር ሰማያዊት አገር፣ በምር ያለች የሰማዩን ምስጥር የምታመሰጥር፣ በምድር እያለች በሰማይ ያለውን እግዚአብሔር የምትሰብክ፣ የእግዚአብሔር ቤት፣ የሰላም መገኛ፣ የህይወት ምንጭ የሆነች መንፈሳዊ ቤት ናት። የቤተክርስትያን ተልዕኮዋ ምድራዊ መንግስትን መስበክ ሳይሆን ሰማያዊ መንግስትን መስበክ ነው። ቤተ ክርስትያን ለምድራዊ ገዢ መበርከስ ሳይሆን ለሰማያዊው አምላክ መንበርከክ ነው። ለርካሽ ፖለቲካ ማከናወኛ ተብሎ በዚህች የእግዚአብሔር ቤት በተባለች፣ የሰማይ ደጅ የተባለች፣ የገሃነብ ደጆች አይችሏትም የተባለችውን ቤተክርስትያን ላይ የግለሰብ ፎቶ ከሃይማኖት አባቶች ጋር አጸዷ ላይ መስቀል በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው። በማን አለብኝነት ይሄንን ስህተት የሰሩ አካላት ንስሃ ካልገቡ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስፈርድባቸው እና የሚያስኮንናቸው ትልቅ ኃጥያት ነውና በቤተክርስትያን ላይ እጃችሁን የምታስገቡ የፖለቲካ አካሎች እንዲሁም ግልገሎጬን ጠብቁ፣ በጎቼን ጠብቁ፣ ጠቦቶቼን ጠብቁ፣ ተብሎ የሃዋርያትን ስልጣነ ክህነት የተቀበላችሁ አባቶች ካህናት ለርካሽ ፖለቲካ ማከናወኛ የሰማያዊውን ቤትTuesday, October 6, 2015
መለስ ዜናዊ አቡነ አረጋዊ ሆነ እንዴ? – ከተማ ዋቅጅራ
ቤተ ክርስትያን የራሷ የሆነ ህግ ያላት በዶግማ እና በቀኖና የተመሰረተች የማትለወጥ፣ የማትሻሻል፣ በምድር የምትኖር ሰማያዊት አገር፣ በምር ያለች የሰማዩን ምስጥር የምታመሰጥር፣ በምድር እያለች በሰማይ ያለውን እግዚአብሔር የምትሰብክ፣ የእግዚአብሔር ቤት፣ የሰላም መገኛ፣ የህይወት ምንጭ የሆነች መንፈሳዊ ቤት ናት። የቤተክርስትያን ተልዕኮዋ ምድራዊ መንግስትን መስበክ ሳይሆን ሰማያዊ መንግስትን መስበክ ነው። ቤተ ክርስትያን ለምድራዊ ገዢ መበርከስ ሳይሆን ለሰማያዊው አምላክ መንበርከክ ነው። ለርካሽ ፖለቲካ ማከናወኛ ተብሎ በዚህች የእግዚአብሔር ቤት በተባለች፣ የሰማይ ደጅ የተባለች፣ የገሃነብ ደጆች አይችሏትም የተባለችውን ቤተክርስትያን ላይ የግለሰብ ፎቶ ከሃይማኖት አባቶች ጋር አጸዷ ላይ መስቀል በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው። በማን አለብኝነት ይሄንን ስህተት የሰሩ አካላት ንስሃ ካልገቡ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስፈርድባቸው እና የሚያስኮንናቸው ትልቅ ኃጥያት ነውና በቤተክርስትያን ላይ እጃችሁን የምታስገቡ የፖለቲካ አካሎች እንዲሁም ግልገሎጬን ጠብቁ፣ በጎቼን ጠብቁ፣ ጠቦቶቼን ጠብቁ፣ ተብሎ የሃዋርያትን ስልጣነ ክህነት የተቀበላችሁ አባቶች ካህናት ለርካሽ ፖለቲካ ማከናወኛ የሰማያዊውን ቤት
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment