Tuesday, July 12, 2016

ሰበር ዜና።

ሰበር ዜና። ፖሊስ የወላቅይት ኮሚቴ አባላትን አፍኖ ወሰደ። ነዋሪዎች እንደሚናገሩት ትናንትና በተካሄደው ስብሰባ ላይ ረግጣችሁ ወጣችሁ በማለት ትናንት ከምሽቱ 10 ሰአት ላይ ወደ መኖሪያቸው የመጣ ሲሆን ህዝቡም ከተኛበት ተነስቶ በመቃወሙ ግጭት ተፈጥሯል። አንድ ሰው ተገድሏል። መንግስት የሶሻል ሚዲያን መዝጋቱ እንዲህ አይነት ድርጊቶቹ እንዳይነገሩበት ለማድረግ ተተቅሞበታል ተብሏል። 

No comments:

Post a Comment