Monday, August 15, 2016
ሰላም ወዳጆች... ዋዛ እና ቁምነገራችንን ስንቀሽር ነው የጠፋነው... ዛሬ እና ትላንት ጎንደር መላዋን ጭር ብላ ሰው ሁሉ ከቤቱ ተቀምጦ መዋሉን ሰምተን ጎንደሮችን ለብዙኛ ግዜ አድንቀናል።.... (ታየኝ እነ አጋዚ የሚገደል አጥተው ግራ ሲገባቸው... ትንሽ ኮሽ ባለ ቁጥር ለመግደል ቃታ ይስቡ ነበር። እንግዲህ ቤት የመዋል አድማ ሲደረግ ምን ትሆኑ.... በሉልኝ!) እና ዋዛ እና ቁምነገራችን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሊያወጋችሁ ተከስቷል። ባልታወቀ ሁኔታ ምስላችን ሲቀረጽ አንዳች የጥራት መተጓጎል ደርሶበታል... (በዚህ መልካችን የምስል ጥራት ችግር አጋጥሞ ይሁን እንችልዋለን.... ) የምር ግን ለተፈጠረው የምስል ጥራት ችግር ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅን እነሆ ዋዛ እና ቁምነገራችን... http://video.ethsat.com/?p=27164 ኢሳት ቤት መግባት የምትቸገሩ ወዳጆች እነሆ ዩቲዩብ! https://www.youtube.com/watch?v=v2cBjlbY-m8 ይመቻችሁ!!!WAZA ENA KUMNEGER 15 Aug. 2016
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment