Supporter Form
ደጋፊነት፡ ያለምንም ግዴታ በሚመቸው ሁኔታ ለንቅናቄው የግዜና የገንዘብ ድጋፍ ይሰጣል። ከዚህ በታች በሚገኘው ማመልከቻ ቅጽ በቀጥታ በመመዝገብ የአርበኞች ግንቦት 7 ደጋፊ መሆን ይቻላል። ወርሃዊ የንቅናቄው ልዩ መልዕክት የማግኘት መብት ይኖረዋል።
Please fill in the ‘Patriotic Ginbot 7 Supporter Form’ below, to register and become a Patriotic Ginbot 7 supporter to do your part for the freedom and democracy of Ethiopia.
____________
አባልነት ፡ የንቅናቄውን ህጎችና የአባልነት ግዴታዎች በሙሉ ማክበርና መተግበር ይጠበቅበታል። ሙሉ አባልነት ደረጃ እንደደረሰ የንቅናቄው ባለቤት ይሆናል። የመምረጥና የመመረጥ መብት ይኖረዋል። አመልካች በእጩ አባልነት መመዝገብ የሚቻለው እጩዉን በሚያውቅ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል ምስክርነት ብቻ ነው።
I have much Intrested
ReplyDeleteI am so happy
ReplyDelete