Ethio freedom Voice
Saturday, August 13, 2016
#ደብረማርቆስ
#
ደብረማርቆስ
"በደብረማርቆስ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ለተጋድሎ ሰልፍ የወጣ ህዝብ ላይ የአጋዚ ጦር ተኩስ ከፍቷል።
ከአብማ፣ ከዩኒቨርሲቲ እና ከመሀል ከተማ አካባቢ የሚተም ህዝብ እንዳይገናኝ መሀከል ላይ በመሆን የትግራይ መከላከያ ኃይል እየተኮሰ ይገኛል። ብዙ ወጣቶች በጥዋቱ መቁሰላቸውም እየተሰማ ነው።"
#
AmharaResistance
#
DebreMarkos
ትግሉ ቀጥሏል
ድል ለሰፊው ህዝባችን እናቸንፋለን!!!
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment