ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዝምታችን አጋጣሚን መጠበቃችን እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ። ታማኝነታችን ለህዝባችን ነዉ፤አንድ ነገር አገሪቷ ዉስጥ ቢከሰት ለህወሃት ብሎ የህይወት መስዋእትነት የሚከፍል አይኖርም ጦር ሰራዊቱ አፈሙዙን ወደ ጨቋኙ ህወይሃት ነዉ ሚያዞረዉ ይላሉ። ያ አጋጣሚ እስኪከሰት ነዉ ዝምታችን በማለት የሰራዊቱ አባላት ያስረዳሉ።ሳዲቅ አህመድ ህወሃትን ከከዳ የቀድሞ የሰራዊት አባል ጋር ያደረገዉን ቆይታ ይከታተሉ።ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት መልእክት
No comments:
Post a Comment