Thursday, August 11, 2016

መረጃ


በወልድያ የባጃጅ አሽከርካሪዎች ስብሰባ ረግጠው ወጡ፤ ስብሰባው ተበትኗል።
በአዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ትናንት ተቃውሞ ለማድረግ ተሞክሮ ፖሊሶች የሃይል እርምጃ በመውሰድ በትነውታል። ዛሬ ውጥረት አለ።
በባህርዳር የባጃጅ አሽከርካሪዎች ስራ እንዲጀምሩ እየተገደዱ ነው፤ በግድ መግለጫ ስጡ እየተባሉ ነው። 
በአዲስ አበባ ታላቅ ህዘባዊ ተቃውሞ ለመጥራት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው
አቶ አዲሱና በረከት የጎንደርን ህዝብ ልመና ይዘዋል። የዳንሻና ጠገዴን ጉዳይ እናየዋለን የወልቃይት ጉዳይ ግን ሊነሳ አይገባውም የሚል አቋም እያራመዱ ነው።
ብአዴን ውስጥ ትርምሱ ቀጥሎአል። የብአዴን አባላት ግራ ተጋብተው ይገኛሉ።

No comments:

Post a Comment