Friday, August 12, 2016

የትግል ስልት "ክፍል አንድ" በመላው ሀገሪቱ ባስቸካይ መተግበር የሚገባው


እስካሁን እያደረግነው ያለው ትግል ውጤታማ እየሆነ ሲሆን ይህ ውጤት ግቡን እንዲመታ የኢህአዴግ የቢዝነስ ኤምፓየርን መበጣጠስ እና ማዳከም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው በመሆኑም በማንኛውም ሁኔታ ኢህአዴግን በሥልጣን ሊያቆዩ የሚችሉ ማንኛውም አይነት ምርቶች ከመጠቀም ልንቆጠብ ይገባል።
ልንገለገልባቸው የማይገቡ የኢህአዴግ ንብረቶች የሚከተሉት ናቸው
 አንበሳ ባንክ
 ወጋገን ባንክ
 ራያ ቢራ
 ዳሽን ቢራ
 መሰቦ ሲሚንቶ
 አዲስ መድሃኒት ፋብሪካ
 ሼባ ሌዘርና ጫማ
 ፔፕሲ፣ ሚሪንዳና 7up
 ህዳሴ ቴሌቪዥን
 ፋና ቴሌቪዥን
 ህዳሴ ሞባይል
 ሰላም ባስ
 ሸዋ ሱፐርማርኬት
 አክሱም ሆቴል
 ሚላኖ ሆቴል
 ሮሚ በርገር
 ሰገል ኮንስትራክሽን 
 ብሎ ናይል ሆቴል
 ላንድማርክ ሆቴል
 የኤልፎራ ምርቶች
 ሼባ ኮሌጅ
 ንግድ ባንክ
 ሱር ኮንስትራክሽን
 ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን
 አልመዳ ጨርቃጨርቅ
 መስፍን ኢንደስትሪ 
 አድዋ ዱቄት 
 አፍሪካ ኢንሹራንስ 
 ኤክስፕረስ ትራንዚት 
 ሳባ እምነበረድ 
 አምባሰል የንግድ ድርጅት 
 ስታር መድሃኒት ፋብሪካ 
 ደደቢት ብድርና ቁጠባ
 አማራ ብድርና ቁጠባ
 ኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ
 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 
 አበርደሌ የእንስሳት ተዋፅኦ 
 ከበደ ካሳ አስመጪ (የአዜብ መስፍን ነው)
 ጉና የሚያስመጣቸው ምርቶች
 ትራንስ የሚያስመጣቸው ምርቶች እና ሌሎችም የኢህአዴግ ንብረት የሆኑ ድርጅቶች የሚያመርቷቸውን ወይም የሚያከፋፍሏቸውን ምርቶች...

No comments:

Post a Comment