የጎንደር ወጣት የወያኔ አጋዚዎችን በዲንጋይና በእሳት ገጥሟል፥
ሠልፈኛው ወጣት ወያኒያዊ ድርጅቶችና የደጋፊዎችን ሃብት እየመረጠ በማቃጠልና በመደብደብ ላይ ነው፥
በገጠር ታጣቂው ከተማዋን ከቧታል፥
በአዘዞ በኩል ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ታጣቂ ገበሬወች ገብተው ሠልፈኛውን እየተቀላቀሉ ነው፥ ከፍተኛ ውጥረት ይታያል።
ማራኪ አካባቢ የወኔ ታጣቂወች ህዝቡን በደፈጣ ይመለከታሉ፥
ህዝብ ወያኔ ላባ ፣ መንግሥት ይለንም ይላል።
ምን አለ፥ ቴዲ ምን አለ፥
ሀግሬን ለሰው አልሰጥም አለ፥ እያለ ይዞራል መንገዶች ሁሉ ተዘጋግተዋል

No comments:
Post a Comment