ኢሳት እንወያይ ክፍል አንድ የጎንደር ሰልፈኞች ፦”የኦሮሞ ወንድሞቻችንን ደም ማፍሰስ ይቁም!”እያሉ በጮሑበት በዚያው ዕለት በአወዳይ በተደረገ ሰልፍ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል፣ በርካታዎች ቆስለዋል። በተመሣሳይ ቀንና ሰዓት በጎንደርና በአወዳይ ሰልፍ ተደርጎ በጎንደር ግድያ ባልተፈጸመበት ሁኔታ በአወዳይ ለምን ግድያ ተፈጸመ? የዛሬው እንወያይ ፕሮግራም ተጋባዦች ከሚዳሥሷቸው ነጥቦች አንዱ ነው። መልካም ቆይታ፦ ESAT Eneweyay Aug. 03, 2016 Ethiopia
No comments:
Post a Comment