አዲስ አበባ ውስጥ ግማሾች ከገንዳ ላይ ምግብ እያወጡ ሚመገቡበት ከተማ ስትሆን ግማሾቹ ደሞ 1500 ብር አንድ መለኪያ ውስኪ ሚጠጡበት ዘመን ላይ የተደረሰበት ከተማ ሆናለች አዲስ አበባ ቦሌ ሚባለው አካባቢ የትግራይ ሰዎች ብቻ የሰፍሩበት ሲሆን ነባር ሰዎቹ ከነበሩበት የተገፉበት እና ባለግዜዎቹ የህወሃት ሰዎች የሰፍሩበት ክፍለ ከተማ ሆንዋል የቦሌ አካባቢ ይለናል አቶ ኤርሚያስ ለገሰ
http://ethsat.com/esat-radio-wed-nov-04-2015/
No comments:
Post a Comment