አባላት ለሰላም አሰከበሪ ተብሎ የሚገኘው ገንዘብ በገዢው የኢህአደግ ስረአት አመራሮች እየተቆራረጡ እንዲሚያስ ቀሩባቸው ተገለፀ።
በደረሰን መረጃ መሰረት ለሰላም አሰከባሪ ተብለው የተላኩት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ውስጥ የሚገኘው ገንዘብ በገዢው የኢህአደግ ስረአት ባላቸው የሃላፊነት በደረጃ ማለትም ለተራ ወታደር 30% ፤ ለመስመራዊ መኮንን 35% ፤ ከሽለቃ እስከ ኮሌኔሎች 40% የሚከፈሉ ሲሆን። ከብርጋዴል ጄነራል በላይ ያሉ መአረግተኛ ግን ሙሉ ደመውዛቸውን በመስጠቱ የተነሳ እነዚህ የታችኛው የሰራዊቱ አባላት የመከላከያ ሰራዊት ደመወዝ ትንሽ እያለ የበላይ አመራር ግን ሙሉ ደመወዝ ለምን ይከፈለዋል ለምን አይቆረጥለትም የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ እንዳቀረቡ ታውቃል።
ሆኖም ግን አመራሮቹ ራሳቸው ጥያቄ ተቀባይና ሃላፊነታቸው የዘነጉ በመሆናቸው ምክንያት የተነሳ አጥጋቢ መልስ ሊሰጧቸው ባለመቻሉ የተነሳ የውትድርና ሙያን በመተው ሰረአቱ በሚፈጥረው የተለያዩ ችግሮች የመከላከያ ተቆምን ትተው እየሂዱ መሆናቸውን መረጃው አክሎ አስርደቷል።
No comments:
Post a Comment