Tuesday, September 12, 2017

ኢሳት መረጃ - በተለያዩ የሶማሊ ክልል ከተሞች የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች በፕሬዚዳንት አብዲ ትዕዛዝ ክልሉን ለቀው እንዲወጡ ተደርጓል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ሃረር ምስራቅ እዝ ጽ/ቤት እንዲሰፍሩ ተደርጓል። ደደር ላይ 3 ሰዎች በፖሊሶች ቆሰለዋል። አወዳይ ላይ እስካሁን ባለው መረጃ 2 ሰዎች እንደሞቱና በርካታ ሰዎች እንደቆሰሉ ታውቋል። የምስራቅ እዝ የጦር አባላት ህዝባዊ አመጽ ወደተነሳባቸው ከተሞች እየተንቀሳቀሱ ነው።

Bilderesultat for ሀረር ጦር ት/ቤት

No comments:

Post a Comment