Sunday, September 24, 2017

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ)


የዕለተ እሁድ መስከረም 14 ቀን 2010ዓ.ም. ፕሮግራሞቻችን 
ዜና 
* በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ድበር ላይ ተኩስ እንደነበረ መገለጹ 
እንዲሁም ተፈናቃዎች ወደ ተወለዱበት አካባቢ እንዲሄዱ መገደዳቸው
* በደረጃ *ለ* ነጋዴዎች የተጣለባቸውን ግብር እንደማይከፍሉ ማስታወቃቸው
* ሰላማዊ ሰልፍ በተለያዩ የአውሮፓና የሰሜን አሜሪካ ከተሞች መካሄዱ 
የሚሉትን ዜናዎችና 
*የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ዳሰሳ በተሰኘው መሰናዷችን ትከታተሉት ዘንድ ግብዣችን ነው 
http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

No comments:

Post a Comment