ዜና
* በሶማሌ ልዩ ሃይል ጥቃት የደረሰባቸው የኦሮሞ ተወላጆች ወደ ተለያዩ ሆስፒታሎች ተወስደው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑንና የሁለቱን ክልል መሪዎች ለማስማማት የሚደረገው ጥረት አለመሳካቱን
* የባህርዳር ወጣቶች በመከላከያ አባላት እየተዋከቡ መሆኑን በምሬት መናገራቸው..
* በኦሮሚያ ቡሾፍቱ ከተማ በቅርቡ በሚከበረው የኤረቻ በዓል አንድም የታጠቀ ፖሊስ (ወታደር) እንደማይሰማራ የክልሉ መንግስት ማስታወቁ..
የሚሉትን ዜናዎችና
*የሃሳብ ጅረቶች በተሰኘው መሰናዷችን ትከታተሉት ዘንድ ግብዣችን ነው
http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

No comments:
Post a Comment