Saturday, April 2, 2016
ይድረስ! የጥላሁን ገሠሠን ክብር ታሪክና ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሽው ለወ/ሮ ሮማን በዙ
የራስጌ ማስታወሻ፡
ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ክብሪት ሆኖ ያነሳሳኝ ለኳሽ ምክንያት መስፍን በዙ የሚባል ሰው በጥላሁን ገሠሠ ስም በተከፈተ ቴሌቪዥን እየሰራ ያለው ነገር ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግለሰባዊ አመለካከት ጋር የማይገናኝ የመሆኑ እንቆቅልሽ ነበር።
በመሆኑንም እንቆቅልሹን ለመፍታት የሚያግዙ መጠይቆችን አወጣጥቼ አንድ ሁለት እያልኩ ስጓዝ ለመጠይቆቼ የማገኛቸው መልሶች ደግሞ እንደ ክር እየተረተሩ ወደ ቱባው ጉዳይ ወሰዱኝ። ወደ ወይዘሮ ሮማን በዙ!።
እናም ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝን መስፍን በዙን ተውኩና በወይዘሮ ሮማን ላይ አነጣጠርኩ። ዋናው ባለጉዳይ እያለ በጉዳይ አስፈጻሚው ላይ ጊዜ ማጥፋት አልፈለኩም። ጥቂት ከማትባል ጥናትና ክትትል በኋላም እንሆ የጥላሁን ገሠሠን ክብርና ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሺው ለ “ወሮ ሮማን በዙ”በሚል ርዕስ እጽፍ ዘንድ ብዕሬ ፈቀደ፦በግልባጭም የተወዳጁ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ወዳጅና አፍቃሪ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይድረስልኝ ።
ወይዘሮ ሮማን ፡ በቅድሚያ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አንቱታን ከመጠቀም ይልቅ “አንቺ” እያልኩ የምጠራሽ በእድሜ ብዙም እንደማንበላለጥ ካለኝ ግንዛቤ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ባህልና ስነ-ምግባር ውጭ በሆነ የማሳነስ ወይም የንቀት ስሜት አለመሆኑን እንድትረጂልኝ እሻለሁ።ይዴረስ! የጥሊሁን ገሠሠን ክብር ታሪክና ዝና ሇመሸከም
ሁነኛ ትከሻ ሊጣሽው ሇወ/ሮ ሮማን በዙ!
የራስጌ ማስታወሻ፡
ይህን ጽሁፍ እንዴጽፍ ክብሪት ሆኖ ያነሳሳኝ ሇኳሽ ምክንያት መስፍን በዙ የሚባሌ ሰው በጥሊሁን ገሠሠ ስም
በተከፈተ ቴላቪዥን እየሰራ ያሇው ነገር ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግሇሰባዊ አመሇካከት ጋር የማይገናኝ
የመሆኑ እንቆቅሌሽ ነበር።
በመሆኑንም እንቆቅሌሹን ሇመፍታት የሚያግዙ መጠይቆችን አወጣጥቼ አንዴ ሁሇት እያሌኩ ስጓዝ
ሇመጠይቆቼ የማገኛቸው መሌሶች ዯግሞ እንዯ ክር እየተረተሩ ወዯ ቱባው ጉዲይ ወሰደኝ። ወዯ ወይዘሮ
ሮማን በዙ!።
እናም ይህን ጽሁፍ እንዴጽፍ ያነሳሳኝን መስፍን በዙን ተውኩና በወይዘሮ ሮማን ሊይ አነጣጠርኩ። ዋናው
ባሇጉዲይ እያሇ በጉዲይ አስፈጻሚው ሊይ ጊዜ ማጥፋት አሌፈሇኩም። ጥቂት ከማትባሌ ጥናትና ክትትሌ
በኋሊም እንሆ የጥሊሁን ገሠሠን ክብርና ዝና ሇመሸከም ሁነኛ ትከሻ ሊጣሺው ሇ “ወሮ ሮማን በዙ” በሚሌ
ርዕስ እጽፍ ዘንዴ ብዕሬ ፈቀዯ፦በግሌባጭም የተወዲጁ አርቲስት ጥሊሁን ገሠሠ ወዲጅና አፍቃሪ ሇሆነው
ኢትዮጵያዊ ሁለ ይዴረስሌኝ ።
ወይዘሮ ሮማን ፡ በቅዴሚያ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አንቱታን ከመጠቀም ይሌቅ “አንቺ” እያሌኩ የምጠራሽ በእዴሜ
ብዙም እንዯማንበሊሇጥ ካሇኝ ግንዛቤ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ባህሌና ስነ-ምግባር ውጭ በሆነ የማሳነስ ወይም የንቀት
ስሜት አሇመሆኑን እንዴትረጂሌኝ እሻሇሁ።
በኦሮሚያ ባለፉት ሶስት ሳምንታት ብቻ ከሶስት ሺ በላይ ሰዎች ታሰረዋል ተባለ
ኢሳት (መጋቢት 23 ፥ 2008) አራተኛ ወሩን የያዘው በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መቀጠሉንና ባለፉት ሶስት ሳምንታት ብቻ ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች ለእስር መዳረጋቸውን ሮይተርስ የተለያዩ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ አርብ ዘገበ። የመንግስት ባለስልጣናት በክልሉ ተፈጽሞ ለነበረው ሞትና ጉዳት ይቅርታን ቢጠይቁም በክልሉ እስራቱ ተጠናክሮ መቀጠሉን የተለያዩ አካላት ለዜና አውታሩ አስታውቀዋል። የዚሁ የጸጥታ ሃይሎች የእስር ዘመቻ 2ሺ 600 ሰዎች ባለፉት ሶስት ሳምንታት ብቻ ለእስር መዳረጋቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያው አንድነት (መድረክ) አመልክቷል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየወሰዱት ያለው የእስር ዘመቻ ተቃውሞን ለማፈን ያለመ መሆኑንና በ12 የተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች መካሄዳቸውን ሮይተርስ የፓርቲውን መግለጫ ዋቢ በማድረግ በዘገባው አቅርቧል። በተያዘው ሳምንት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በክልሉ ያለው ተቃውሞ እልባት አለማግኘቱንና ወደ 3ሺ የሚጠጋ ሰው ለእስር መዳረጉን ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ መግለጻቸው ይታወሳል። በቅርቡ ለፓርላማ ሪፖርትን ያቀረቡት ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ በክልሉ ተፈጽሟል ላሉት ጥፋት ይቅርታን በመጠየቅ ተቃውሞው እልባት አግኝቷል ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል። ይሁንና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማትና የፓርቲ አመራሮች እንዲሁም ነዋሪዎች ተቃውሞው አሁንም ድረስ በተለያዩ መልኮች ቀጥሉ እንደሚገኝ ይገልጻሉ። እነዚሁ ተቃውሞን ኣያሰሙ የሚገኙ የክልሉ ነዋሪዎች በተለያዩ ከተሞች ሰፍረው የሚገኙ የጸጥታ ሃይሎች ከክልሉ እንዲወጡና ለእስር የተዳረጉ ሰዎችም እንዲፈቱ ጥያቄን እያቀረቡ እንደሚገኝ ከሃገር ቤት ይተገኘ መረጃ አመልክቷል።
Friday, April 1, 2016
-በወልቃይት ጉዳይ የአማራ ህዝብ እንዳይወያይበት ብአዴን እገዳ በመጣሉ አፍረናል ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ
ሰሞኑን በደባርቅ ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተሳተፉ የከተማዋ ልዩልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደተናገሩት ውይይቱ በከተማዋ ጉዳይ ላይ ብቻ እንዲነጋገሩ መገደቡ፤ በዙሪያቸው የሚካሄዱ ጉዳዮችን ሰምተው እንዳልሰሙ እንዲሆኑ መጠየቁ ህገመንግስታዊ መብትን የጣሰ አካሄድ ነው በማለት ክልሉን አስተዳድረው አለሁ በሚለው ብአዴን ማፈራቸውን ገልጸዋል፡፡ ተሰብሳቢዎቹ “እንዲያውም መነጋገር የነበረብን በወልቃይት ጉዳይ ነው፡፡ የወልቃይት ጉዳይ አሁን የሁላችን ጉዳይ ሆኗል፤ መድረኩ ቢከፈትና ስለወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ እኛም አስተያየት መስጠት ብንችል መልካም ነው ፡፡” በማለት ያደረባቸውን ቅሬታ በርካታ ተሰብሳቢዎች ቢናገሩም፣ መድረክ መሪዎች “አላስፈላጊ ርዕስና ምላሽም የሚሰጥ የአማራ ክልል ኃላፊ የለም፡፡” የሚል ምክንያት በመስጠት ጉዳዩ እንዳይነሳ አድርገዋል፡፡ አንድ ተሰብሳቢ ሃሳባቸውን ሲገልጹ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ብሎም አማራ፣ብሎም ጎንደሬ ነኝ፡፡” በማለት ጀምረው የተሰብሳቢውን ድጋፍ ካገኙ በኋላ “ኃሳባችን ሊገደብ አይገባውም ነበር፡፡ኢትዮጵያዊ ሆነን ስለኢትዮጵያ እንዳናወራ ፣አማራ ሆነን ስለአማራነታችን እንዳናወራ እንደ መድረክ ህግ ሆኖ መቅረቡ ሳናምንበት የተቀበል ነው ፡፡” በማለት ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡ ሌላው ጠንከር ያለ ኃሳብ ያቀረቡት ተሰብሳቢ ጉዳያቸውን ሲጀምሩ “አማራ ፣በፍትህ ከሄደች በቅሎዬ ያለ ፍርድ የሄደች ድምቡሎዬ የሚል አባባል አለው፡፡” በሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ተነስተው፤ በፍርድና በፍትህ የሚገኘውን ልዕልና ከፍ የሚያደርግ ብሂል መሆኑን በመግለጽ በወልቃይት አማራ ላይ እየተካሄደ ያለው የማንነት ጥያቄ ፍትህ ማጣት በመድረኩ እንዳይነሳ መወሰኑ ተገቢ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ አስተያየት ሰጪው አክለውም “ሁሉም እዚህ የተሰበሰበው በከተማዋ ችግር ብቻ ለመወያየት አይደለም ፡፡የወልቃይት የአማራ ማንነት ጉዳይ እኛንም ያሳስበናል፡፡ የክልሉ መንግስት ብአዴን እንደ ድርጅት “ወልቃይት ለብአዴን ምኑ ነው?” ሊል አይገባም፡
US, Ethiopia hold talks on human rights and governance, Patriotic Ginbot 7 on the agenda ESAT News (March 31, 2016)
US Assistant Secretary of State for Democracy, Human Rights, and Labor Tom Malinowski who traveled to Ethiopia on Tuesday as part of a follow-up on president Obama’s July visit to Addis Ababa had held discussions with Ethiopian government officials on issues of human rights and governance.
The US Assistant Secretary met with State Minister of Foreign Affairs Ambassador Taye Atskeselassie to co-chair the 6th Bilateral Democracy, Governance and Human Rights Working Group, according to a press release issued by the US Embassy in Addis Ababa.
Details are scanty but on the agenda at the table was also Patriotic Ginbot 7, an armed group based in Eritrea, the ongoing protest in the Oromia region and public discontent and uprising in the Amhara region.
A major donor to the Ethiopian government, the US has been under criticism for not using its leverages on the tyrannical regime, one of the world’s leading jailers of journalists. An ally of the US against the fundamentalists in the Horn of Africa, the minority government has gotten away with extrajudicial killings, mass incarceration and attack on the press.
(Photo: US Embassy, Addis Ababa)

ፍርድ ቤቱ የአላሙዲ ድርጅት 433.571.241 ብር እንዲቀጣ ወሰነ
በእንግሊዘኛ ቋንቋ በየሳምንቱ በኢትዮጵያ እየታተመ የሚሰራጨው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ እንደዘገበው በአራት የመንግስት ኢንተርፕራይዞች ሽያጭና ግዢ ሁለት ክሶች የቀረበበት ሜድሮክ ከእህት ካምፓኒዎቹ አንዱ ሆሪዞን ፕላንቴሽን የግል ካምፓኒ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲዘጋና የተወዘፈበትን የግማሽ ቢልዩን ብር ዕዳ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ኢንተርፕራይዝ እንዲከፍል ተወሰነበት::እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ጎጀብ የእርሻ ልማት፣ሆሪዞን አዲስ ጎማ፣ሊሙ የቡና እርሻና በበቃ ቡና የተባሉት ድርጅቶች ለሜድሮክ በመሸጣቸው የቅድመ ክፍያ ተፈጽሞና ሙሉ ክፍያቸው የሚፈጸምበት ጊዜ በውል ስምምነቱ ተጠቅሶ ንብረቶቹ እንዲዘዋወሩ ተደርገው ነበር፡፡
ጋዜጣው አያይዞም ሆሪዞን ፕላንቴሽን በውሉ ሰፍሮ የነበረውን የክፍያ ጊዜ መከተል ያልቻለው ባስተናገደው የፋይናንስ ቀውስ ምክንያት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሆሪዞን በበኩሉ የስድስት ወራት ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠውና በሁሉም ጉዳዩች የተፈጠረውን ስህተት ለማስረዳት እንዲችል ጠይቆ እንደነበርም ለማወቅ ተችሏል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)
