Saturday, August 29, 2015

ከዊሃ እስከ ኦምሃጀር – አንድ ሰሞን ከአርበኞች ጋር (ኤፍሬም ማዴቦ)

ከዊሃ እስከ ኦምሃጀር – አንድ ሰሞን ከአርበኞች ጋር (ኤፍሬም ማዴቦ)

ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። አዎ! ማተቡን ላጠበቀና በአምላኩ ለሚታመን በእርግጥ ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። ሰዉ ነኝና እንደ ፈጣሪ ቃሌ ሁሉ እዉነት ነዉ ብዬ አለተፈጥሮዬ አላብጥም። ግን ሰዉ ብሆንም ፈጣሪዬን የምፈራ ሰዉ ነኝና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ስል ልቦናዬ እያወቀዉ እንደነ ጋሼ እንደልቡ ዉሸት ደርድሬ ለአንባቢ የማቀርብበት ምንም ምክንያት የለም። ከዚህ ቀጥሎ የማስነብባችሁ እያንዳንዱ ቃል እንደ ዳያስፖራ ተረተኞች የምተርተዉ ‘ሰዉ ሰዉ’ የማይሸተት ተረት ሳይሆን ኢትዮጵያ ድንበር ላይ በየግንባሩ የተሰለፉትንና በስልጠና ላይ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አርበኞች ስጎበኝ በአይኔ ያየሁትንና በጆሮዬ የሰማሁትን ቃል ነዉ።

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል 4) – የሜ/ጀነራል ሞላ ኃ/ማርያም; የጌታቸው አሰፋና ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ገመና - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46239#sthash.rQL6FCDf.dpuf

Molaሜጀር ጀነራል ሞላ ኃ/ማርያም ሞላ ኃ/ማርያም በትጥቅ ትግሉ ወቅት ልክ እንደ አበበ ተ/ኃይማኖት ሓለዋ ወያኔ ወይም ባዶ ስድስት እየተባለ በሚጠራው አደገኛ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ ተመድቦ ይሰራ ነበር፡፡ ጠውቆ ከሚባል ቦታ የተቋቋመውን አደገኛ እስር ቤት እዲጠብቁ ተመርጠው ከተመደቡት 500 ታማኝ የህወሓት ታጋዮች የ250ዎቹ አዛዥ ሞላ ኃ/ማሪያም ነበር፡፡ በመሆኑም በየጊዜው ወደ አደገኛው ወህኒ የሚገቡ እልፍ አዕላፍ ታጋዮችን እሱ በሚያዘው በጥበቃ ስም በተደራጀ ገዳይ ቡድን በጥይት እያስጨፈጨፈ ለዓመታት ኖሯል፡፡ ሞላ ከሚያዘው ገዳይ ቡድን እስረኞቹን በግፍ ከማስረሸኑ ባለፈ ራሱም በሽህ የሚቆጠሩ “የአማራ ብሄር” ተወላጆችን በአንድ ላይ ሰብስቦ በማቆም መትረየስ ጠምዶ በእሩምታ ተኩስ ጨፍጭፎ በጅምላ እዲቀበሩ አድርጓል፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም በህወሓቶች የሽፍትነት ዘመን በእስር ቤት ሰዎችን ከመረሸንና የገዳይ ቡድኑ መሪ ከመሆን እና ስብሃት ነጋና መለስ ዜናዊን በአጃቢነት ከማገልገል የዘለለ ሚና አልነበረውም፡፡ ምንም አይነት ጦርነት ላይ አልተካፈለም ነበር፡፡

ኦሮሚያን እንገነጥላለን የሚለው ጥያቄ ታላቋ ኢትዮጵያን ለመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ስድብ ነው - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46258#sthash.St8bLsFf.dpuf

ማስታወሻ፡- ቀጥሎ የምታነቡትን ጽሑፍ በፍቃዱ ኃይሉ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ለአንባቢያን እንዲደርስለት ለነገረ ኢትዮጵያ የላከው ነው፡፡ ኦሮምኛውን ቀደም ብለን የለቀቅን ሲሆን አማርኛውን ደግሞ እንሆ!
Guddaa saalpaa fariddi guniddaan dhessa

በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)
በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት ተሰብስበው ወሰኑ፡፡ ኃያላኑ መንግስታት የየድርሻቸውን ሲወስዱ የኢትዮጵያን አካባቢዎች ለመውረር የሞከረው የጣሊያን መንግስት ነበር፡፡ አውሮፓውያን ወራሪዎች ‹‹ዓላማችን አፍሪካውያንን ከእንቅልፋቸው ቀስቅሶ ማሰልጠን ነው›› ቢሉም እየዋሹ ነበር፡፡ ዋነኛ ዓላማቸው የአፍሪካን ሀብት ለፋብሪካዎቻቸው ጥሬ ዕቃ ማድረግ ነበር፡፡ ሆኖም እግረ መንገዳቸውን አፍሪካውያንን ሀይማኖታቸውን እያስለወጡ ከራሳቸው ጋር ያመሳስሉታል፡፡ ቋንቋ፣ ወግ እና ልማዶችን በማጥናት ዘመናዊ በሚሉት በራሳቸው ቋንቋ፣ ወግ እና ልማድ ይተኩታል፡፡ አፍሪካውያንን ማሰልጠን የሚሉት ይህንን ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከቅኝ ግዛት በኋላ ብዙ አፍሪካውያን የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህል እና ስርዓት ሙሉ ለሙሉ አጥተው በአውሮፓውያን ገዥዎቻቸው ባህል እና ስርዓት እየተዳደሩ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ግን በአንጻሩ ይህንን ወረራ በኅብረት መመከት በመቻሏ ምንም እንኳን ከአውሮፓ ተጽዕኖ ባትተርፍም የተለየ (የራሷን) ባህል እና ወጎችን እንደያዘች አለች፡፡
(ጋዜጠኛ በፈቃዱ ኃይሉ)
(ጋዜጠኛ በፈቃዱ ኃይሉ)
ኢትዮጵያ የአውሮፓ ወራሪዎችን መመከት የቻለችው ህዝቦቿ በመተባበራቸው ነው፡፡ የጣልያን ሰራዊት አድዋ ላይ ድል ካደረጉት የጦር መሪዎች መካከል ባልቻ ሳፎ (በፈረስ ስማቸው አባ ነፍሶ) ሳይጠቀሱ የማይታለፉ የኦሮሞ ልጅ ናቸው፡፡ ከምንም ተነስተው የጦር ሚንስትር እስከመሆን የደረሱት ሀብተጊዎርጊስ ዲነግዴ (አባ መላ) ለዚህ ደረጃ የበቁት በአድዋ ባሳዩት ጀግንነት እና መለኝነት ነበር፡፡ እርሳቸውም የኦሮሞ ልጅ ናቸው፡፡ ጣልያን ድል ሆኖ መመለሱ ቆጭቶት ከ40 አመታት በኋላ ሲመለስም ወረራውን በመመከት ረገድ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ኦሮሞዎች ተሰልፈው ነበር፡፡ ከነዚህም መካከል የማይዘነጉት እነ ገረሱ ዱኪ እና ጃጋማ ኬሎ ይገኙበታል፡፡ ጀግናው ጃጋማ ኬሎ ፍቀረማርቆስ ደስታ በጻፈላቸው ታሪካቸው ውስጥ ‹‹ኦሮሞ የኢትዮጵያ ግንድ ነው›› ሲሉ ነግረውታል፡፡ እውነታቸውን ነው፡፡
የኦሮሞ ህዝብ በብዛት ትልቁ ኢትዮጵያዊ ብሄረሰብ ነው፡፡ የኦሮሞ ታሪክ ከተጻፈው በላይ ትልቅ ነው፡፡ የኦሮሞ ጎሳዎች ይተዳደሩበት የነበረው የገዳ ስርዓት ዴሞክራሲ ለኦሮሞ ህዝብ ባህሉ ነው ያስብላል፡፡ በኦሮሞ ባህል የሰዎች አደረጃጀት የበላይና የበታች የሚለው ብዙም ተቀባይነት የለውም፡፡ በየትኛውም የገዳ ስርዓት የስልጣን እርከን ላይ ያለን ሰው የትኛውም ተራ ሰው መተቸት እንዲችል የኦሮሞ ባህል ይፈቅድለታል፡፡ ይህ ዓይነቱ ባህል የህዝብ መሪዎች ከህዝብ ትችት እንዳያመልጡ የሚያደርግ ስለሆነ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ያስፈልገናል፡፡
የኦሮሞ ህዝብ፣ ምንም እንኳን የብዛቱን ያህል ተጠቃሚ ባይሆንም የኦሮሞ ልጆች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የስልጣን ተቀናቃኝ ሆነው አልፈዋል፡፡ አንዳንድ ባለታሪኮች ‹ዘመነ መሳፍንት› የሚሉት የኢትዮጵያ ክፍለ ታሪክ በየጁ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ የተመራችበት ዘመን ነው ይላሉ፡፡ ያኔ መናገሻ የነበረችው ጎንደር ከተማ የስራ ቋንቋዋ ኦሮምኛ ሆኖ ነበር፡፡ በሌላ ጊዜ ደግሞ ንግስናውን ያገኙት የአማራ እና የትግሬ ገዢዎች ከኦሮሞ ጦረኞች ጋር ተስማምቶ ለማደር በጋብቻ መተሳሰርን መርጠዋል፡፡ ለምሳሌ ቴዎድሮስ ልባቸው እስኪጠፋ ያፈቅሯት የነበረችው ሚስታቸው የወሎው ኦሮሞ ራስ አሊ ልጅ ተዋበች ነበረች፡፡ አጤ ምኒልክ ያገቡት ‹‹የኢትዮጵያ ብርሃን››

የቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

Alemneh Wase News: Sudan Calls For The Redraw Of Border With Ethiopia | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

Alemneh Wase News: Sudan Calls For The Redraw Of Border With Ethiopia | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

Friday, August 28, 2015

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል 4) – የሜ/ጀነራል ሞላ ኃ/ማርያም; የጌታቸው አሰፋና ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ገመና - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46239#sthash.v6cWagQX.dpuf

ሜጀር ጀነራል ሞላ ኃ/ማርያም ሞላ ኃ/ማርያም በትጥቅ ትግሉ ወቅት ልክ እንደ አበበ ተ/ኃይማኖት ሓለዋ ወያኔ ወይም ባዶ ስድስት እየተባለ በሚጠራው አደገኛ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ ተመድቦ ይሰራ ነበር፡፡ ጠውቆ ከሚባል ቦታ የተቋቋመውን አደገኛ እስር ቤት እዲጠብቁ ተመርጠው ከተመደቡት 500 ታማኝ የህወሓት ታጋዮች የ250ዎቹ አዛዥ ሞላ ኃ/ማሪያም ነበር፡፡ በመሆኑም በየጊዜው ወደ አደገኛው ወህኒ የሚገቡ እልፍ አዕላፍ ታጋዮችን እሱ በሚያዘው በጥበቃ ስም በተደራጀ ገዳይ ቡድን በጥይት እያስጨፈጨፈ ለዓመታት ኖሯል፡፡ ሞላ ከሚያዘው ገዳይ ቡድን እስረኞቹን በግፍ ከማስረሸኑ ባለፈ ራሱም በሽህ የሚቆጠሩ “የአማራ ብሄር” ተወላጆችን በአንድ ላይ ሰብስቦ በማቆም መትረየስ ጠምዶ በእሩምታ ተኩስ ጨፍጭፎ በጅምላ እዲቀበሩ አድርጓል፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም በህወሓቶች የሽፍትነት ዘመን በእስር ቤት ሰዎችን ከመረሸንና የገዳይ ቡድኑ መሪ ከመሆን እና ስብሃት ነጋና መለስ ዜናዊን በአጃቢነት ከማገልገል የዘለለ ሚና አልነበረውም፡፡ ምንም አይነት ጦርነት ላይ አልተካፈለም ነበር፡፡ ነገር ግን በርሃ ወርዶ የባንዳውን ቡድን ህወሓትን ሲቀላቀል የትምህርት ደረጃው ከ8ኛ ክፍል በታች የነበረው ሞላ ኃ/ማሪያም የጀነራልነት ማዕረግ አግኝቶ የአየር ኃይል አዛዥ ሆነ፡፡ ከህወሓት የጦር መሀይማን ጀነራሎች አንዱ የሆነው ሞላ ከኮሎኔልነት ማዕረግ ወደ ጀነራልነት ሊያድግ የቻለው የሁለት ልጆቹን እናት ለአበበ ተ/ኃይማኖት በቅምጥነት ስጦታ በመስጠት ነው፡፡ እሱም ልክ እንደ ሳሞራ የኑስ፣ አበበ ተ/ኃይማኖትና ሌሎች የህወሓት ባለስልጣናት የወጣለት ሴሰኛ ነው፡፡ በአየር ኃይል ጠ/መምሪያ ውስጥ የሚሰሩ ባለትዳር ሴቶችን አባልጓል፡፡ ባለቤቱም ከቤት ሰራተኛው ጋር ተኝቶ መኝታ ቤታቸው ውስጥ እጅ ከፍንጅ ይዛዋለች፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም የአየር ኃይል አዛዥ በነበረበት ወቅት በርካታ የዘረፋ ወንጀሎችን ፈፅሟል፡፡ በአንድ ወቅት የአሜሪካ መንግስት ለአየር ኃይሉ አብራሪዎች በጠቅላላ ስልጠና ሊሰጥ ስምምነት ላይ ይደርስና የአሜሪካ አየር ኃይል አባላት የሆኑ ከፍተኛ ሙያተኞች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ፡፡ ከዚያም አሜሪካውያኑ ለበረራ ልምምድ የሚውል ብዛት ያለው ነዳጅ እዲገዙና በደረሰኙ መሰረት እደሚያወራርዱላቸው ሞላንና ሌሎችን የአየር ኃይሉ አመራሮች የሆኑ የህወሓት ሰዎችን ይነግሯቸዋል፡፡ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ የሆነው ሞላ አሜሪካዊያኑን እደምንም አሳምኖ ገንዘቡን ቅድሚያ እዲሰጡዋቸው በማድረግ ለስልጠናው የሚያስፈልገውን ነዳጅ ከዚያው ከአየር ኃይል ዴፖ በመሙላት ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ዶላር ለግሉ አድርጎታል፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም በ2005 ዓ.ም ለሆራ አየር ኃይል ሆስፒታል በሚሊዮኖች ዶላር ከውጭ ተገዝተው የገቡ ሙሉ የህክምና ቁሳቁሶችን ከመጋዘን አውጥቶ ሸጧል፡፡ የህክምና ቁሳቁሶቹን በሌሊት ከሆስፒታሉ መጋዘን ወጥተው በመኪና ተጭነው ሲጋዙ ተረኛ ሀኪም ሆኖ በአጋጣሚ የተመለከተውን የጉራጌ ተወላጅ የሆነውን አምሳ አለቃ ሰለሞንን ሞላ ሻለቃ ገ/ህይወት /ወዲ ራያ/ የተባለውን የአየር ኃይሉን የደህንነት ኃላፊ ልኮ አስገድሎታል፡፡ በህወሓት የሽፍትነት ዘመን የወጣለት ገዳይ፣ የአፋኝና ረሻኝ ቡድን መሪ የነበረው ሞላ ኃ/ማሪያም የአየር ኃይል አዛዥ በነበረበት ወቅት በርካታ የአየር ኃይል አባላትን በስውር እዲገደሉ አድርጓል፡፡ ለምሳሌ፡- በ2001 ዓ.ም ለግል ቪላ ቤት መገንቢያ ታስቦ ሲሚንቶ፣ ብረትና ቆርቆሮ ከአየር ኃይል ግቢ በሌሊት ተጭኖ ሲወጣ የተመለከተው ሻምበል ዓለሙ የተባለ የጥበቃ ሰራተኛ ሆን ተብሎ በመኪና ተገጭቶ እንዲገደል አድርጓል፡፡ ከሽሬ ሰለክላካ አርሶ አደርነት የአየር ኃይል አዛዥ የሆነው ሞላ ኃ/ማሪያም ሓለዋ ወያኔ /ባዶ ስድስት/ አደገኛ እስር ቤት ውስጥ በቆየባቸው ረጅም ዓመታት ውስጥ ግድያና ዘረፋን በሚገባ ተክኖታል፡፡ በአየር ኃይል ጠ/መምሪያ ግቢ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የነበረ በርካታ የጦር መሳሪያ ክላሽን ኮቭና ሽጉጥ ከነመሰል ጥይቶቹ በድብቅ አውጥቶ ለሆራ አርሰዲ፣ ጨፌ፣ ዝቋላና አካባቢው ገበሬዎች ቸብችቦታል፡፡ ከባህር ማዶ ነዳጅ የመጣባቸውን በርሜሎች አሰብስቦ በጨረታ እዲሸጡ በማድረግ ገንዘቡን ከተባባሪዎች የህወሓት ሰዎች ጋር ተከፋፍሎታል፡፡ ሙልጭ ያለው ሌባ ጀነራል ሞላ ኃ/ማሪያም ከአፄ ኃይለስላሴ ጀምሮ በአየር ኃይል ግቢ ውስጥ የነበሩትን ባለ ግርማ ሞገስ ግዙፍ፣ ግዙፍ ዛፎችንም አስቆርጦ ሸጦ በልቷቸዋል፡፡ ማፍያው ጀነራል ሞላ ኃ/ማሪያም በተለያዩ ጊዜያት በተደጋጋሚ የአየር ኃይሉን ንብረቶች በሌሊት አስጭኖ በማስወጣት እየሸጠ በሌቦች ተዘረፈ አስብሏል፡፡ ለአብነት በ2002 ዓ.ም በተደጋጋሚ የተደረጉትን የኮምፒውተሮችና ሌሎች በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ የሚገቡ ቁሳቁሶችን ዘረፋ ማስታወሱ ብቻ በቂ ምስክር ነው፡፡ በየጊዜው ከቻርተር በረራዎች /ከኪራይ/ የሚገኘውን ወፈር ያለ ገቢ ሞላ ኃ/ማርያም ወደግል የባንክ ሂሳቡ እንዲጨመር አድርጓል፡፡ ለምሳሌ ባንድ ወቅት “የናሽናል ጂኦግራፊ” አዘጋጆች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ሄሊኮፕተር በመከራየት ወደ ኤርታሌ አምርተው ነበር፡፡ ታድያ የህዝብ ንብረት ከሆነው ሄሊኮፕተር ኪራይ የተገኘውን ገቢ ሞላ ኃ/ማርያምና ሌሎች የአየር ኃይሉ ቁንጮ የሆኑት ህወሓቶች በመዝረፍ ጮማ ቆርጠውበታል ዊስኪ ተራጭተውበታል፡፡ ሞላ እና በአየር ኃይሉ ውስጥ የሚገኙ የህወሓት መኮንኖች ከራሱ ከአየር ኃይል በዘረፉት ገንዘብ የገዟቸውን መኪኖች ለአየር ኃይሉ አከራይተው ከፍተኛ ገንዘብ አጋብሰዋል፡፡ አየር ኃይሉ ለሠራተኞቹ የትራንስፖርት አግልግሎት የሚሰጡ የራሱ መኪኖች እንዳይኖሩት የተደረገው ሆን ተብሎ ለዚህ ዓላማ ነው፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያምና ሌሎች ህወሓታዊያን የአየር ኃይሉ ሹማምንቶች ቅልብ አብራሪዎች በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሜጀር ጀነራል ሞላ ኃይለ ማርያምንና መሐሪ ዘውዴን እጃቸውን ይዞ የበረራ ትምህርት ያስተማራቸው የቀድሞው ሰራዊት አባል መቶ አለቃ እንደገና ታደሰ ነው፡፡ ጀነራል ሞላ ኮሎኔል በነበረበት ወቅት በቀድሞው አየር ኃይል አባልና የምክትል መቶ አለቅነት ማዕረግ ባለው ዮናስ በላይ /ደቦራው/ ይመራ ነበር፡፡ ጌታቸው አሰፋ ጌታቸው አሰፋም እንዲሁ አበበ ተ/ኃይማኖትና ሞላ ኃ/ማሪያም በህወሓት የሽፍትነት ዘመን ሐለዋ ወያኔ የተባለው ጋሃነም አለቃ ነበር፡፡ ጌታቸው አሰፋ በሓለዋ ወያኔ /ባዶ ስድስት/ አደገኛ ወህኒ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵዊያን ላይ አያሌ ሰቆቃዎችን ፈፅሟል፡፡ ተለይተው እየታፈሱ ወደ አደገኛው ወህኒ በየጊዜው የሚገቡ “የአማራ ብሄር” ተወላጆችን አንድ ላይ ሰብስቦ ላያቸው ላይ መትረየስ በማርከፍከፍ ጨፍጭፏቸዋል፡፡ የገሀነሙ አለቃ ጌታቸው አሰፋ ሓለዋ ወያነ ባዶ ስድስት አደገኛ ወህኒ ውስጥ ቁጥር ስፍር የሌላቸውን ታሳሪዎች በፋስ ጭንቅላታቸውን ተርትሯል፣ ሙሉ አካላቸውን በፈላ ውሃ አንፍሯል፣ ብልታቸውን በጋለ ብረት አቃጥሏል፡፡ ጌታቸው አሰፋ ዛሬም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሰቆቃ፣ አፈና እና ግድያ እየፈፀመ የሚገኘው የህወሓት ደህንነት ቢሮ ዋና ተጠሪ ነው፡፡ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ እንደ አብዛኞቹ የህወሓት ባለስልጣናት ትምህርቱን ከ9ኛ ክፍል ያቆመው ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ እሱም እጆቹ በንፁህ ኢትዮጵያዊያን ደም የተጨማለቁ ወንጀለኛና የለየለት ነብሰ በላ ነው፡፡ በህወሓት የሽፍትነት ዘመን በ1980 ዓ.ም ከትግራይ ውጭ ላለው የኢትዮጵያ መሬት አንዋጋም ካሉት ታጋዮች ውስጥ 36 ሺህዎቹ ሲረሸኑ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ከገዳዮቹ አንዱ እደሆነ ምስጢሩን የሚያውቁ የትግል ጓዶቹ ይመሰክራሉ፡፡ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ በአሁኑ ጊዜም ከጌታቸው አሰፋ ቀጥሎ የህወሓት ደህንነት ቢሮ ሁለተኛ ሰው ሲሆን በደህንነቱ ውስጥ በስውር ተደራጅቶ የአፈና፣ ግድያና ድብደባ ተግባር የሚፈፅመው ቡድን የሚታዘዘው በእሱ ነው፡፡ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ የ1997 ዓ.ም ምርጫ ውጤትን መጭበርበር ተከትሎ በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ እሱ የሚያዘውን ገዳይ ቡድን ከአግአዚ ኮማንዶ ጋር አቀናጅቶ በመምራት ህፃናትና ወጣቶችን በጥይት እስጨፍጭፏል፡፡ ህወሓት እንደ ጌታቸው አሰፋና ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ አይነት ከበርሃ ጀምሮ በአረመኔነታቸው የሚታወቁ ተኩላዎችን አሰማርቶ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ በሰቆቃ፣ አፈና፣ ግርፋትና ግድያ ረግጦ እየገዛ ለ24 ዓመታት የዘለቀው፡፡ - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46239#sthash.v6cWagQX.dpufሜጀር ጀነራል ሞላ ኃ/ማርያም ሞላ ኃ/ማርያም በትጥቅ ትግሉ ወቅት ልክ እንደ አበበ ተ/ኃይማኖት ሓለዋ ወያኔ ወይም ባዶ ስድስት እየተባለ በሚጠራው አደገኛ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ ተመድቦ ይሰራ ነበር፡፡ ጠውቆ ከሚባል ቦታ የተቋቋመውን አደገኛ እስር ቤት እዲጠብቁ ተመርጠው ከተመደቡት 500 ታማኝ የህወሓት ታጋዮች የ250ዎቹ አዛዥ ሞላ ኃ/ማሪያም ነበር፡፡ በመሆኑም በየጊዜው ወደ አደገኛው ወህኒ የሚገቡ እልፍ አዕላፍ ታጋዮችን እሱ በሚያዘው በጥበቃ ስም በተደራጀ ገዳይ ቡድን በጥይት እያስጨፈጨፈ ለዓመታት ኖሯል፡፡ ሞላ ከሚያዘው ገዳይ ቡድን እስረኞቹን በግፍ ከማስረሸኑ ባለፈ ራሱም በሽህ የሚቆጠሩ “የአማራ ብሄር” ተወላጆችን በአንድ ላይ ሰብስቦ በማቆም መትረየስ ጠምዶ በእሩምታ ተኩስ ጨፍጭፎ በጅምላ እዲቀበሩ አድርጓል፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም በህወሓቶች የሽፍትነት ዘመን በእስር ቤት ሰዎችን ከመረሸንና የገዳይ ቡድኑ መሪ ከመሆን እና ስብሃት ነጋና መለስ ዜናዊን በአጃቢነት ከማገልገል የዘለለ ሚና አልነበረውም፡፡ ምንም አይነት ጦርነት ላይ አልተካፈለም ነበር፡፡ ነገር ግን በርሃ ወርዶ የባንዳውን ቡድን ህወሓትን ሲቀላቀል የትምህርት ደረጃው ከ8ኛ ክፍል በታች የነበረው ሞላ ኃ/ማሪያም የጀነራልነት ማዕረግ አግኝቶ የአየር ኃይል አዛዥ ሆነ፡፡ ከህወሓት የጦር መሀይማን ጀነራሎች አንዱ የሆነው ሞላ ከኮሎኔልነት ማዕረግ ወደ ጀነራልነት ሊያድግ የቻለው የሁለት ልጆቹን እናት ለአበበ ተ/ኃይማኖት በቅምጥነት ስጦታ በመስጠት ነው፡፡ እሱም ልክ እንደ ሳሞራ የኑስ፣ አበበ ተ/ኃይማኖትና ሌሎች የህወሓት ባለስልጣናት የወጣለት ሴሰኛ ነው፡፡ በአየር ኃይል ጠ/መምሪያ ውስጥ የሚሰሩ ባለትዳር ሴቶችን አባልጓል፡፡ ባለቤቱም ከቤት ሰራተኛው ጋር ተኝቶ መኝታ ቤታቸው ውስጥ እጅ ከፍንጅ ይዛዋለች፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም የአየር ኃይል አዛዥ በነበረበት ወቅት በርካታ የዘረፋ ወንጀሎችን ፈፅሟል፡፡ በአንድ ወቅት የአሜሪካ መንግስት ለአየር ኃይሉ አብራሪዎች በጠቅላላ ስልጠና ሊሰጥ ስምምነት ላይ ይደርስና የአሜሪካ አየር ኃይል አባላት የሆኑ ከፍተኛ ሙያተኞች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ፡፡ ከዚያም አሜሪካውያኑ ለበረራ ልምምድ የሚውል ብዛት ያለው ነዳጅ እዲገዙና በደረሰኙ መሰረት እደሚያወራርዱላቸው ሞላንና ሌሎችን የአየር ኃይሉ አመራሮች የሆኑ የህወሓት ሰዎችን ይነግሯቸዋል፡፡ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ የሆነው ሞላ አሜሪካዊያኑን እደምንም አሳምኖ ገንዘቡን ቅድሚያ እዲሰጡዋቸው በማድረግ ለስልጠናው የሚያስፈልገውን ነዳጅ ከዚያው ከአየር ኃይል ዴፖ በመሙላት ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ዶላር ለግሉ አድርጎታል፡፡ ሞላ ኃ/ማሪያም በ2005 ዓ.ም ለሆራ አየር ኃይል ሆስፒታል በሚሊዮኖች ዶላር ከውጭ ተገዝተው የገቡ ሙሉ የህክምና ቁሳቁሶችን ከመጋዘን አውጥቶ ሸጧል፡፡ የህክምና ቁሳቁሶቹን በሌሊት ከሆስፒታሉ መጋዘን ወጥተው በመኪና ተጭነው ሲጋዙ ተረኛ ሀኪም ሆኖ በአጋጣሚ የተመለከተውን የጉራጌ ተወላጅ የሆነውን አምሳ አለቃ ሰለሞንን ሞላ ሻለቃ ገ/ህይወት /ወዲ ራያ/ የተባለውን የአየር ኃይሉን የደህንነት ኃላፊ ልኮ አስገድሎታል፡፡ በህወሓት የሽፍትነት ዘመን የወጣለት ገዳይ፣ የአፋኝና ረሻኝ ቡድን መሪ የነበረው ሞላ ኃ/ማሪያም የአየር ኃይል አዛዥ በነበረበት ወቅት በርካታ የአየር ኃይል አባላትን በስውር እዲገደሉ አድርጓል፡፡ ለምሳሌ፡- በ2001 ዓ.ም ለግል ቪላ ቤት መገንቢያ ታስቦ ሲሚንቶ፣ ብረትና ቆርቆሮ ከአየር ኃይል ግቢ በሌሊት ተጭኖ ሲወጣ የተመለከተው ሻምበል ዓለሙ የተባለ የጥበቃ ሰራተኛ ሆን ተብሎ በመኪና ተገጭቶ እንዲገደል አድርጓል፡፡ ከሽሬ ሰለክላካ አርሶ አደርነት የአየር ኃይል አዛዥ የሆነው ሞላ ኃ/ማሪያም ሓለዋ ወያኔ /ባዶ ስድስት/ አደገኛ እስር ቤት ውስጥ በቆየባቸው ረጅም ዓመታት ውስጥ ግድያና ዘረፋን በሚገባ ተክኖታል፡፡ በአየር ኃይል ጠ/መምሪያ ግቢ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የነበረ በርካታ የጦር መሳሪያ ክላሽን ኮቭና ሽጉጥ ከነመሰል ጥይቶቹ በድብቅ አውጥቶ ለሆራ አርሰዲ፣ ጨፌ፣ ዝቋላና አካባቢው

የማኅበረ ቅዱሳን ንዋያተ ቅድሳት ማምረቻ ክፍል ቃጠሎ ደረሰበት

ማህበረ ቅዱሳን በድረገጹ እንደዘገበው:- በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋማት አስተዳደር የንዋያተ ቅድሳት ማምረቻ ክፍል ነሐሴ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ቃጠሎ እንደደረሰበት የልማት ተቋማት አስተዳደር ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ ፍስሐ ገለጹ፡፡ መረጃው ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት እንደደረሳቸው የገለጹት አቶ ኃይሉ በማምረቻ ክፍሉ ተከስቶ የነበረውን ቃጠሎ በአካባቢው ሕዝብና በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ወረዳ የእሳት አደጋ ማጥፊያና መቆጣጠሪያ ክፍል አባላት ርብርብ ወደ ሌሎች ክፍሎች ሳይዛመት በቁጥጥር ሥር እንዲውል መደረጉን ተናግረዋል፡፡ በቃጠሎው 12 የልብስ ስፌት ማሽኖች፤ 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ካውያዎች፤ 1 መዘምዘሚያ ማሽን፤ 1 ቁልፍ መትከያ ማሽን፤ በዝግጅት ላይ የነበሩና ያልተጠናቀቁ፤ ለስፌት የሚያገለግሉ የግሪክ ጨርቆች፤ የካህናት፤ የዘማርያንና የሰባኪያን አልባሳት፤ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተዘጋጁ አልባሳት፤ የግሪክ ጣቃ ጨርቆች፤ የማምረቻ ክፍሉ በሮች፤ መስኮቶችና ኮርኒስን ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል፡፡ ግምታቸውንም ለጊዜው ማወቅ እንዳልተቻለ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ ገልጸዋል፡፡ በዕለቱ ቀኑን ሙሉ መብራት ጠፍቶ ስለነበር ምንም ዓይነት ሥራ አገልጋዮቹ እንዳለከናወኑ የገለጹት ዳይሬክተሩ ቃጠሎው የተከሰተው አገልጋዮቹ ከወጡ በኋላ በመሆኑ የአደጋው መንስኤ እሰካሁን አለመታወቁን ተናግረዋል፡፡ አደጋው የተከሰተበት ምክንያት ፖሊስ የቴክኒክ ምርመራ በማካሔድ ላይ ስለሚገኝ ምርመራው እንደተተናቀቀ የሚታወቅ ይሆናል ብለዋል፡፡ ወደፊት ጥንቃቄ የተሞላበት ሥራ ለማከናወን ጥረት እንደሚደረግ የገለጹት አቶ ኃይሉ ከኢንሹራንሽ ጋር በተያያዘም ወደፊት የሚሠሩ ሥራዎች እንደሚኖሩ ጠቁመዋል፡፡ በቃጠሎው ከፍተኛ ጉዳት ሳይደርስ በቁጥጥር ሥር እንዲውል ላደረጉ አካላት ለአራዳ ክፍለ ከተማ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ ጣቢያ፣ ለአካባቢው ምእመናንና ፖሊስ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በንዋያተ ቅዱሳት ማምረቻ ውስጥ የአልባሳት፤ የመባ /ዕጣን፤ ጧፍ፤ ዘቢብ/ ዝግጅት፤ የተማሪዎች አልባሳት፤ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውሉና በእንጨት የሚዘጋጁ ንዋያተ ቅድሳት እንዲሁም የብረታ ብረት ሥራዎች ይመረታሉ፡፡ - See more at: http://wkidusanww.zehabesha.com/amharic/archives/46245#sthash.Y6HFeE9j.dpuf

ይህ ነዉ ምኞቴ እኔ በህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዬጵያ እናቴ

የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን»

11885130_752749121500823_1493497386226506611_nአቻምየለህ ታምሩ
የራሱ የኑሮ መመሪያ እምነት [ideology] የሌለው ያሁኑ የኢትዮጵያ ወጣት «ምሁር»፤ አገራችን በዚህ ወቅት የደረሰችበትን «ደረጃ» ሲገመግም፥ ወያኔ በቴሌቨዥን ኑሯችንን በማይመስሉ የስኬት አሃዞች አጅቦ የሚያሳየንን የወያኔ ዘመን ኢትዮጵያና የቀድሞ ስርዓቶች ኢትዮጵያን ውድድር እንደ እውቀት በመውሰድ፥ የዛሬዋ ኢትዮጵያ የክፍለ-ዘመኑን ታላቅ እመርታ ያስመዘገበችና መቼም ልትደረስበት በማትችለው የልማት ምህዋር ውስጥ እንደገባች በወያኔ የሚደሰኮረውን ፕሮፓጋንዳ እንዳለ ተቀብሎ ሲያበቃ መሰረታዊ ችግሮቿን ያልፈታችን አገር ልክ እንደ ተሰፋ ምድር አግዝፎ ይመለከታታል።
በእኔ እምነት ከላይ የቀረበው የአሁኑ የኢትዮጵያ ወጣት «ምሁር» የአገሩን ሁኔታ የሚረዳበት ሸውራራ አተያይ የሚመነጨው፣ አቃለልከው ካላላችሁኝ፣ የሰው ዘሮችን ከሚያጠቁት ከችግር፣ ከበሽታና ከድንቁርና በታች ከሆነ የኑሮ ደረጃ ነፃ ስላልወጣ፣ በትምህርትና በልዩልዩ ልቀቶች ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የጭራነት ደረጃ በሺዎች እጥፍ ልትደርስበት የሚገባትን ከፍተኛ የልማት ትሩፋትና የላቀ የጥበብ ስራ፣ ከሰብዓዊ ተግባር የላቀ መስሎ እንዲታየው ሆኖ ስለተቀረጸ ነው።
የወደፊቷን ኢትዮጵያን ሳስባት ተስፋየ የሚጨልመው ሸውራራ እይታ ባላቸው ሆዳም የወያኔ ደጋፊ ወጣት «ምሁራን» ብቻ አይደለም፤ ወያኔን በማይደግፈው «ምሁር» ላይም ጭምር ነው። የወያኔዋ ኢትዮጵያ በወያኔ አገላጋይነት በወለደችው ችግር የተነሳ፣ ወያኔን የማይደግፈው ወጣት «ምሁር» sworn enemies እስኪመስል ድረስ በጎሳ ተከፋፍሎ በአይነ ቁራኛ እየተያየ ተቀራርቦ ለመነጋገር ፍላጎት አለማሳየቱ፤ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ከአሁኗ ኢትዮጵያ የተሻለ እንድትሆን ለማድረግ የተጀመረም ጥረት አለመኖሩና አሁን ያለው ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ መጪው ጊዜም ይህንን ለማድረግ ሰፊ እድል እንደሌለ ስረዳ ሀዘኔ ይበዛል።
ወያኔን የማይደግፈው የዘመኑ ወጣት «ምሁር»፣ ለኔ እንደሚታየኝ የህይዎት ጉዞ አስተሳሰቡ እንደሚከተለው ይመስለኛል። ጫፍና ጫፍ ያለው አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የመክፈት ተግባር ብዙም አያሳስበውም። ታሪክ ፖለቲካው ሆኗል። ይሄ ትውልድ በፖለቲካ ታሪክ መስራት ሳይሆን ታሪክን የፖለቲካው መሳሪያ ማድረግን የህይወት ጥሪው አድርጎታል። ከለዘብተኛው መካከል ደግሞ በሽታን፣ ችግርን፣ ድንቁርናን፣ ፈላጭ ቆራጭና አፋኝ ገዢዎች ባገሩ መፈጠርን በተፈጥሮ ኃይል የሚደርሱ ጉዳቶች ወይንም ከእ/ሔር እንደታዘዙ መጥፎ እድሎችና መቅሰፋቶች ብቻ አድርጎ የሚያየው ቁጥሩ የትየለሌ ነው። በዚህም የተነሳ እነዚህን ችግሮች በበረታ ትግሉ የሚያሸንፋቸው፤ በጥንካሬው የሚቀርፋቸው አይመስሉትም።
ባጠቃላይ ግን ሃብትን፣ ጤንነትን፣ ምቾትን፣ ዕውቀትን፣ እንደ ጋንዲ፣ ኔሕሩ፣ አብርሃም ሊንከን፣ ኡመር አልሐጣብ፣ ሙስጠፋ ከማል አታቱርክና የመሳሰሉ መሪዎች ያሏቸው ህዝቦች፤ እድገትና ሌሎችን ነገሮች ደግሞ ለተለዩ ምርጥ ሰዎች ብቻ ከፈጣሪ እንደተሰጡ በረከቶች አድረጎ በመቀበል፤ ደንቆሮ በድንቁርና፣ ድሓ በድህነቱ፣ በሽተኛ በደዌው፣ አምባገነን የሚረግጠው በእስር፣ በእንግልትና በአፈና ረክቶ ከሞተ በኃላ የሚሄድበትን ዓለም ብቻ የሚጠባበቅ የሚመስለው የዘመኑ ያገራችን ወጣት «ምሁር» ቁጥሩ ቀላል የማይባል ነው።
ይህ የ21ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ሁሉን ነገር ለምን እንዲህ ሆነ ተብሎ ገዢዎች የሚጠየቁበት፤ የሚጎነተሉበትና ምኞቱን ካላሟሉለትም የሚወገዱበት ጊዜ ነው ብሎ ከልብ የመነጨ እምነት መያዝና ማራመድ እምብዛም በዚህ ዘመን ያገራችን ወጣት «ምሁር» ዘንድ አይስተዋልበትም። እኔ እንዴውም አንዳንድ ጊዜ ሳስብ፤ ወያኔዎች በመልካም ሰውነት የሚያምኑ ሆነው፣ «በዚህ ዘመን ሁሉን ነገር ለምን እንዲህ ሆነ? ብሎ እኛን መጠየቅ በሰውነትህ የማይነኩ መብቶችህ ናቸውና ውሰድና ተጠቀምባቸው» ብለው ቢሰጡትም የዚህ ዘመኑ ወጣት «ምሁር» አምኖ የሚቀበል አይመስለኝም።
ወያኔዎችም ከላይ ያቀረብኩትን አይነት ወጣት «ምሁር» ሲፈጥሩ የሚታያቸው ነገር ኢትዮጵያን የሚረከባት እንደዚያ አይነት ትውልድ መሆኑ ወይንም የወደፊቷ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኑሮ ሰላም የሌለበት መሆኗ አይደለም፤ እነሱ የሚታያቸው የዚህ ዘመን ወጣት «ምሁር» እና እሱ እያፈራው ያለው ከጋዜጣ ርእሰ አንቀጽ በላይ የማያነበው አንድ ትውልድ መፈጠሩ ቢያንስ የግፍ ዘመናቸውን በአንድ ትውልድ ለማራዘም እንደሚያስችል አቅም አድርገው ነው።
የምዕራብ አገራት መንግስታት ግን፣ የሚተካቸውን ትውልድ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱን ትውልድ ባጠቃላይ፣ ጊዜና አካባቢ ከሚያመጣቸው ችግሮች ጋር እንዳይጋጭ በማሰብ ዛሬውኑ መንገዱን በመጥረግ፣ የዛሬውም ተግባራቸው የወደፊቱን አገር ተረካቢ ትውልድ ህይዎት እንዳያውክ ራሳቸውን በማረም ላይ ናቸው። እኛ ግን ተጨንቆ ለማሰብ ልብና ጊዜ የለንም። እኛና ምዕራቡ አለም ተለያይተናል። በአንድ ፕላኔት አብረን ብንኖርም እነሱ ዘመኑን ከጊዜው ቀድሞው እየደረሱበት ነው ለኛ ግን ዘመኑ ወደኋላ እየሄደ ነው!

- See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/9995#sthash.ZnQY6rin.dpuf

የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን»

የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን»

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው!

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው!

Thursday, August 27, 2015

መልዕክት በድሆች ድህነት ለመክበር መሯሯጥ ላይ ላሉ የዲያስፓራ ማኅበረሰብ አባላት !

August 27, 2015
def-thumb
የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክብር የሚዋረድበት ገበያ ነው። በወይን ለመኖር “የገበያ ህግ” መሠረት እያንዳንዱ ዜጋ ሊያገኘው መብቱ የሆነውን አገልግሎት እንዲያገኝ የህወሓት፣ የብአዴን፣ የኦህዴግ፣ የደህዴግ፣ የአብዴፓ፣ የቤጉህዴፓ፣ የጋህአዴን፣ የሀብሊ ወይም የኢሶዴፓ አባል መሆን፤ አልያም መደገፍ ግዴታ ነው። እነዚህ ሁሉ ድርጅቶች የህወሓት ተቀጽላ ወያኔዎች ናቸው። የእነዚህ ድርጅቶች አባል ወይም ደጋፊ ያልሆነ እንኳስ የመንግሥት አገልግሎት ሊያገኝ ጥሮ ግሮ ያፈራውንም ይነጠቃል።

በዚህም ምክንያት፣ በገጠር ያለው አርሶ አደር ቁራጭ የእርሻ መሬት፣ የግብርና ባለሙያዎች የምክር እገዛ፣ የማዳበሪያና ዘር

የሕወሓት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ በአባይ ወልዱ ቡድን መሪነት ተጠናቀቀ፣ ሽኩቻው ይቀጥላል ፣ሕወሃት ቀሚስ እንደለበሰ ነው?

አቶ አባይ ወልዱ(የመቀሌው ቡድነን) መሪና ዶ/ር ደብረጽዮን የአዲስ አበባው ቢድን መሪ
አቶ አባይ ወልዱ(የመቀሌው ቡድነን) መሪና ዶ/ር ደብረጽዮን የአዲስ አበባው ቢድን መሪ

Ethiopian Political Cartoons


FullSizeRender-2

FullSizeRender

መሪዎቻችን እውነት ተናግረው አያውቁም! ለውጥ እንፈልጋለን!

በኢትዮጵያ ተከሰተ ስለተባለው ረሃብ በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት ላይ በስፋት ሲዘገብ ቆይቷል። አብዛኞቹ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን (ቢቢሲ፣ ዘጋርዲያን፣ አልጀዚራ፣ ኒውስ 24) በኢትዮጵያ ውስጥ በዝናብ እጥረት ሳቢያ በተከሰተ ድርቅ የተጎጂዎች ቁጥር 4.5 ሚሊዮን እንደደረሰ፣ እነዚሁን በረሃብ የተጎዱ ወገኖች ለመመገብ ለምግብና ለእህል ግዢ ተጨማሪ ከ320 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ ሲዘግቡ ከርመዋል።
ለዝናብ እጥረት መንስኤውም የኤል ኒኖ የአየር መዛባት እንደሆነ በእነኚህ የመገናኛ ብዙሃን ተነግሯል፣ እየተነገረም ይገኛል። ችግሩ የከፋ እንደሆነና የዝናብ እጥረቱ አዝርዕትን ከማቅጨጭ አልፎ አድርቋል። በእነዚሁ ዝናብ-አጠር የኢትዮጵያ አካባቢዎች ነዋሪዎች ለተለያዩ በሽታዎች ተዳርገዋል፣ በምግብ ንጥረነገር ማነስ የተጎዱ ህፃናትና አዋቂዎች እንዳሉ የመስክ ጥናቶች ይፋ አድርገዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ ዘንድሮ ምዕራብ አርሲን ጨምሮ ትርፍ አምራች የሆኑ የኦሮሚያ አካባቢዎችም ጭምር የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የውሃና የግጦሽ መመንመን ተከትሎ የአርብቶ/ አርሶ አደሮችን ከብቶች ቁጥር በሞት ምክንያት በእጅጉ እንዲቀንሱ አድርጓል፣ በመሆኑም አስቸኳይ አልሚ ምግብ በዚህ አመት ከሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች ከእጥፍ በላይ [ከየካቲት 2007 (49%) እስከ ግንቦት 2007 (97%)] አድጓል። በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ጊዜያዊ ሃላፊ “የበልግ ዝናብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ድርጀት ከተነበየው በተቃራኒው ለአጭር ብቻ ነው የዘነበው” ብለዋል።

Protest in Gamo Gofa, Ethiopia

Wednesday, August 26, 2015

መሪዎቻችን እውነት ተናግረው አያውቁም! ለውጥ እንፈልጋለን!

በኢትዮጵያ ተከሰተ ስለተባለው ረሃብ በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት ላይ በስፋት ሲዘገብ ቆይቷል። አብዛኞቹ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን (ቢቢሲ፣ ዘጋርዲያን፣ አልጀዚራ፣ ኒውስ 24) በኢትዮጵያ ውስጥ በዝናብ እጥረት ሳቢያ በተከሰተ ድርቅ የተጎጂዎች ቁጥር 4.5 ሚሊዮን እንደደረሰ፣ እነዚሁን በረሃብ የተጎዱ ወገኖች ለመመገብ ለምግብና ለእህል ግዢ ተጨማሪ ከ320 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ ሲዘግቡ ከርመዋል።
ለዝናብ እጥረት መንስኤውም የኤል ኒኖ የአየር መዛባት እንደሆነ በእነኚህ የመገናኛ ብዙሃን ተነግሯል፣ እየተነገረም ይገኛል። ችግሩ የከፋ እንደሆነና የዝናብ እጥረቱ አዝርዕትን ከማቅጨጭ አልፎ አድርቋል። በእነዚሁ ዝናብ-አጠር የኢትዮጵያ አካባቢዎች ነዋሪዎች ለተለያዩ በሽታዎች ተዳርገዋል፣ በምግብ ንጥረነገር ማነስ የተጎዱ ህፃናትና አዋቂዎች እንዳሉ የመስክ ጥናቶች ይፋ አድርገዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ ዘንድሮ ምዕራብ አርሲን ጨምሮ ትርፍ አምራች የሆኑ የኦሮሚያ አካባቢዎችም ጭምር የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የውሃና የግጦሽ መመንመን ተከትሎ የአርብቶ/ አርሶ አደሮችን ከብቶች ቁጥር በሞት ምክንያት በእጅጉ እንዲቀንሱ አድርጓል፣ በመሆኑም አስቸኳይ አልሚ ምግብ በዚህ አመት ከሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች ከእጥፍ በላይ [ከየካቲት 2007 (49%) እስከ ግንቦት 2007 (97%)] አድጓል። በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ጊዜያዊ ሃላፊ “የበልግ ዝናብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ድርጀት ከተነበየው በተቃራኒው ለአጭር ብቻ ነው የዘነበው” ብለዋል።
ወደ ኢትዮጵያ መንግስት ስንመጣ ደግሞ የተመጣጠነ እድገት በአገሪቷ ያለ ይመስል፣ “ኢኮኖሚያችን በ 11% አድጓል፣ ድህነት ታሪክ ሆኗል፣ በቀን ሶስት ጊዜ ለመብላት በቅተናል” የሚሉ መሰረት የሌላቸው አሉባልታዎችን በፊስቡክ ካድሬዎች ሲያናፍስ የቆየ ቢሆንም እውነት ተደብቃ አትቀርምና ይኸው የድርቁ መከሰት ሰሞኑን ገሃድ ሆኖ ወጥቷል። ሕወሃት/ ኢህአዴግ ድርቅ መኖሩን ሲያስተባብል ለረጅም ወራት የቆየ ቢሆንም በቅርቡ በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ድርቅ መኖሩን ያጋለጠ አንድ መረጃ ወጥቷል። አንድ ግለሰብ ከአዲስ አበባ አፋር ሰመራ በሚወስደው መንገድ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ በድርቁ የሞቱ የቤት እንስሳትን ቪድዮ ቀርጾ በፊስቡክ በመልቀቁ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እየተነጋገሩበት ይገኛሉ። መረጃው የህወሃት ኢህአዴግን ውሸት ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነበር። ከዚያ በኋላም ድርቅ የለም እያለ ሲክድ የቆየው የህወሃት ወያኔ መንግስትም ይህንን አውነታ እያቅማማም ቢሆን ወደማመኑ ደረጃ ደርሷል።
ከዚህ ጋር ተይይዞ በቅርቡ የምግብ እጥረት ይኖራል በሚል ግምት አለም አቀፍ ሚዲያዎች በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ መግለጫዎችን እያወጡ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስትም አንዴ “ድርቅ በኢትዮጵያ የለም” ሲል ሌላ ጊዜ “በ አንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ አለ ረሃብ ግን የለም” የሚል ውሃ የማይቋጥር አሰልቺ መከራከሪያ በተደጋጋሚ አቅርቧል። ችግሮች መኖራቸውን አምኖ እርምጃ አለመውሰድ የህወሃት ኢህአዴግ ባህርይ ይህ ነው። ኢህአዴግ ማለት ችግሮቹ አፍጥጠው በገሃድ እየታዩ ሽምጥጥ አድርጎ መካድን የተካነ ቡድን ነው።
ከዚህ ሁሉ “አለ!፣ የለም!” ንትርክ ድርቁ መከሰቱን በአለም አቀፍ ሚዲያና በማህበራዊ ድህረገጾች ከተነገረም በኋላም ቢሆን ኢህአዴግ “ድርቁና ረሃቡ ከአቅሜ በላይ አይደለም” የሚል አዲስ የመከራከሪያ ስልት ይዞ ብቅ ብሏል። ህወሃት/ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ “ከቁጥጥራችን ውጭ አይደለም የውጭ አርዳታም አያስፈልገንም” የሚል ሰንካላ መከላከያ በማቅረብ አንባቢውን፣ ተመልካቹንና፣ አድማጩን ለማደናገር ሞክሯል። መቼም ይህች አገርና ህዝቦቿ እውነት የማይናገሩና ለችግሮቿ መፍትሄ የማይሰጡ ጨካኝ መሪዎችን በተለያዩ ጊዜያት አስተናግዳለች። ኢትዮጵያ አርሶአደሮች በዝናብ እጥረት የተነሳ አዝመራ ሲበላሽባቸውና ሲራቡ፣ የአርብቶአደሮች የቀንድና የቁም ከብቶቹ በድርቁ ምክንያት ሲያልቁ፣ አይዟችሁ ብሎ ድጋፍ የሚሰጥ ሳይሆን፣ ምንም አዲስ ነገር እንዳልተፈጠረ አድርጎ በማሰብ ለህዝቡ አገልግሎት ከማበርከት ይልቅ ለግል ጥቅምና ዝና የሚጨነቁ የኢህአዴግ ባለስልጣናት እንደአሸን የፈሉባት አገር ሆናለች። በቅርቡ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ አቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ሁነኛ ተዋናዮች ሆነው መድረኩን ተቆጣጥረውት ነበር።
ከድርቅ ጋር በተያያዘ የጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት አቶ ሬድዋን ሁሴን “የከብቶች መሞት የተከሰተው ባለቤቶቹ ለከብቶቻቸው በጊዜው ውሃ ስላላጠጧቸው ነው” የሚል አላጋጭ መልስ ለመገናኛ ብዙሃን በመስጠት በድርቁ በተጠቃው ህዝብ ላይ ተሳልቀዋል። ይህ ንግግራቸው የህወሃት ኢህአዴግ ባለስልጣናት የአስተሳሰብ ደረጃቸው ምን ያክል የዘቀጠ እንደሆነ ያሳየ ክስተት ነው። አቶ ሬድዋን የባዮሎጂ መምህር ናቸው። እናም የአርብቶ አደሩን የከብት አያያዝና አረባብ ባህል በደምብ የተረዱ አልመሰለኝም። እንዲያውም ለእርሳቸው የአርብቶ አደር ህይወት እጅግ ውስብስብ መሆኑን የተረዱት አይመስልም። አርብቶ አደር የቁምና የቀንድ ከብቶች እንዲሁም በግና ፍየሎችን ለረጅም ዘመናት [ያለሳይንሳዊ ድጋፍ] ሲያረባ የኖረ ህዝብ ነው። አቶ ሬድዋን ያልተረዱት ጉዳይ የአሁኑ የቤት እንስሳት በጅምላ መሞት ውሃ ማጠጣት ወይም አለማጠጣት ጋር የተያያዘ አለመሆኑን ነው። እኛ እስከምናውቀው ድረስ አርብቶ አደሩ ሆነ አርሶ አደሩ ከራሱ አስበልጦ ለቤት እንስሳት እንክብካቤ የደርጋል። የቤት እንስሳት ለአርሶ አደሮችና ለአርብቶ አደሮች ህይወት ናቸው። የእኛ ህዝብ ከህይወቱ ጋር የተቆራኙ እንስሳትን አይደለም በቸልተኝነት ውሃ ባለማጠጣት እንዲሞቱ ማድረግ ይቅርና፣ አርዶ ለመብላት እንኳን በጣም የሚቸገር ህዝብ ነው። ለዚያም ነው እንስሳቱ እየሞቱ ምንም ምርጫ ስለሌለው ዝም ብሎ እያየ ያለው። አቶ ሬድዋን ደግሞ ያልመለሱት ጥያቄ ቸልተኛ ሆነው ውሃ ሳያጠጡ የቀሩት ስንት አርሶ/አርብቶ አደሮች ናቸው? የሚለው ነው። እዉነት ሁሉም አርብቶአደር ውሃ ባለበት አካባቢ እንስሳቱን አልወሰደም? ውሃ አላጠጣም? ወይስ አቶ ሬድዋን የተለመደ ህወሃታዊ አነጋገር ማንጸባረቃቸው ነው? የጊዜ ጉዳይ ነው። ይህ ሃላፊነት የጎደለው አነጋገር የኋላ ኋላ አቶ ሬድዋንን ዋጋ ያስከፍላቸዋል።
በተመሳሳይ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አምባሳደሮችንንና ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያንን ሰብስበው ባናገሩበት ወቅት ድርቁን በጣም አቅልለው አይተውታል። የእርሳቸው ንግግር ሃላፊነት የጎደለው ነው። እሳቸው ህወሃት ባዘጋጀላቸው አልጋ እየተኙ የቤተመንግስት ምግብ እየበሉ በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መብላት ያልቻለን አርሶ/አርብቶ አደርን ችግር ለማጣጣል መሞከራቸው ትዝብት ላይ ጥሏቸዋል። እሳቸው አንድ ቀን እራት ሳይበሉ ቢያድሩ ረሃብ ምን ያክል የሚያንገበግብ መሆኑን የሚያውቁት አይመስለኝም። ይባስ ብለውም አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች ድርቁን ራሳችን መቋቋም እንችል እንደሆነ ዳር ላይ ሆነው እያዩን ነው የሚል አሁንም ሃላፊነት የጎደለው ንግግር ሲናገሩ በተሌቪዥን አየኋቸው። ባይዋሹ ጥሩ ነበር፣ ውሸት አንድ አገር እመራለሁ ከሚል ጠቅላይ ሚኒስትር አይጠበቅም። እናም ጉዳዩ እርሳቸው እንዳሉት ሳይሆን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወደ 320 ሚሊዮን በላይ የሚጠጋ ገንዘብ ከእርዳታ ለጋሽ አገሮች እየፈለገ እንደሆነ በተደጋጋሚ ገልጿል። የአቶ ሃይለማሪያም መንግስት መደበ የተባለው ገንዘብ ግን 33 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው። ታዲያ ተቆርቋሪው ማነው? እኔ እስከሚገባኝ ለኢትዮጵያ ህዝብ ተቆርቋሪና ደራሽ የውጭ የእርዳታ ድርጅቶችና መንግስታት እንጂ ድርቁንና ረሃቡን የደበቁትና የካዱት ሃይለማሪያም እና እሳቸው የሚመሩት መንግስት አይደለም። ታየኝ እኮ በ 33 ሚሊዮን ዶላር ድርቁንና ረሃቡን ሲከላከሉ!
አቶ ሃይለማሪያ እንደዋሹን የድርቁና ረሃብ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይ ሳይሆን በምግብ እጥረት የሚሰቃየው ሰው ቁጥር በ 55% በመጨመር ከ2.9 ሚሊዮን አሻቅቦ ወደ 4.5 ሚልዮን ከመድረሱም ባሻገር የእርዳታ ፈላጊው ቁጥር እስከ ሚያዚያ 2008 አሁን ካለው አህዝ ቢጨምር እንጂ እንደማይቀንስ መገለጹ ነው። አቶ ሃይለማሪያ በንግግራቸው ወቅት ትዝብት ላይ የጣላቸው ሌላው ነገር፣ ዕርዳታ ለጋሽ ድርጅቶችና አገራት እንደ ኢህአዴግ ሃላፊነት የጎደላቸው አድርገው መናገራቸው ነው። ለዘመናት በምግብ እጥረት የሚሰቃየውን ህዝብ ሃላፊነት ወስደው ህይወቱን እያተረፉት ያሉትን ለጋሽ ድርጀቶች በምን ሂሳብ ነው ህወሃት/ ኢህአዴግን አምነው “ትወጡት እንደሆነ ዳር ላይ እናያለን” የሚሉት? እርዳታ ድርጅቶቹ በሰብአዊ ድርጊታቸው ከወያኔ ጋር ማወዳደር የሚቻል አይሆንም። ምዕራብያውያን ህወሃት በሰው ህይወት ላይ የሚሰራውን ድራማ አብረው አይተውኑም። አቶ ሃይለማሪያም ይህንን ንግግር ሲናገሩ “በምዕራብያውያን መንግስታት ተዓማኒነት አለን” ለማለት የተናገሯት ቀልድ እንደሆነች ይገባናል። አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ይህንን ሲናገሩ በእውነት ለጋሽ ድርጅቶች አማርኛ አይሰሙም ብለው አስበው ይሆን? ከሰሙኝ ይታዘቡኝ ይሆናል አይሉም? የ 320 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ በተመለከተ የ ዩኒሴፍ ተወካይና ጊዜያዊ ሃላፊ ሚስ ሜሊሶፕ “ለጋሽ ድርጅቶች ቸር መሆን አለባቸው፣ የተፈጠረውን ቀውስ በእነሱ በተለመደ ድጋፍ እንሸፍናለን” በማለት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። ይህም ኢህአዴግ ኖረ አልኖረ ምዕራብያውያን አገሮች በድርቁ ለተጎዳው ኢትዮጵያዊ ሰብአዊ ዕርዳታ መስጠታቸውን ለአፍታም ቢሆን የማያቋርጡ አጋር መሆናቸውን ያሳዩበት ቃል ኪዳን ነው። ምዕራብያውያን ዕርዳታ ለጋሽ ድርጅቶችና አገራት ኢህአዴግን ሳይጠይቁ የራሳቸውን መርሃግብር አውጥተው በድርቅ የተጎዱ ተረጂዎችን ወደፊትም ይታደጓቸዋል። አቶ ሃይለማሪያም ያላወቁት ግን 100% በህዝብ ድምፅ ተመረጥኩ ያለው ኢህአዴግ ድርቅና ረሃብን ከመመከት አኳያ ምንም ተጨባጭ ሚና አለመጫወቱን ነው።
አቶ ሃይለማሪያም ሌላ የተጣረሰ መረጃ የወያኔ አምባሳደሮችና እና ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያንን በሰበሰቡበት ወቅት ተናግረዋል። እሳቸው እንዳሉት በአሁኑ ሰዓት በምግብ እጥረት የተነሳ ለከፋ ሁኔታ ተዳርገው በማቆያ ጣቢያ እንዲመገቡ የተደረጉ ህጻናት የሉም ብለዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ያወጣው መረጃ ደግሞ እሳቸው ካሉት በተቃራኒው ነው። እንደ ተመድ (UN) መረጃ ከሆነ በምግብ የተጎዱ የህጻናት ቁጥር በቅርቡ በ 14.4 ፐርሰንት በማደግ 302,605 ደርሷል። ታዲያ ለአቶ ሃይለማሪያም በምግብ የተጎዱ ህጻናት እነማን ናቸው የሚለውን ጥያቄ ሳይመልሱ ፌዝ በመሰለ ንግግራቸው አምባሳደሮችን ሸኘተዋቸዋል። አቶ ሃይለማሪያ ደሳለኝ በምግብ እጥረት መጎዳት ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን እንኳን ሳያገናዝቡ የህወሃት ኢህአዴግ የውሸት ቅርሻት ተፍተውብናል። 14 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በተራቡበት አገር ምንም አዲስ ነገር እንዳልተከሰተ በማውራት የህወሃት ባለስልጣናትን ስኬት ብቻ መዘርዘራቸው ትዝብት ውስጥ ጥሏቸዋል። ከንግግራቸው የተረዳነው ሃይለማሪያም በራሳቸው የሚያስቡ ሳይሆኑ ከመጋረጃ ጀርባ በተቀመጡ መሪዎቻቸው በሩቅ መቆጣጠሪያ (ረሞት ኮንትሮል) የሚንቀሳቀሱ ግለሰብ ናቸው።
እኔን እያሳሰበኝ ያለው የወደፊቱ የአገራችን ሁኔታ ነው። መቼ ነው ሃላፊነት የሚወስድ መንግስት የሚኖረን? የረሃቡ ጉዳይ እስከመቼ ይሆን በመንግስት ባለስልጣናት በዝምታ የሚታለፈው? ህዝባችን ሲራብ ለምን ዝም ይባላል? ድርቅ ሲከሰት የህወሃት ኢህአዴግ ባለስልጣናት ትዝብት ላይ የሚጥል ነገር ለምን በአደባባይ ይናገራሉ? መንግስት ለኢትዮጵያ ህዝብና ለአገር ውስጥ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ችግሩ ሲከሰት ለምን ይፋ አያደርግም? በአገራችን የሚከሰቱ ተፈጥሯዊ፣ ማህበራዊና፣ ፖለቲካዊ ችግሮች የምንሰማው ከምዕራባውያን አገራት ወይም የአለም አቀፍ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ባለስልጣናት ነው። ታዲያ የእኛ አለቆች ምንድነው የሚሰሩት? ምንስ እያደረጉ ነው ያሉት? ተመረጥን ያሉት አገርንና ወገንን ለመጥቀም መስሎኝ? በችግር ጊዜ ጥሪ ሊያሰሙ መስሎኝ? እነዚህንና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች የሚመልስልኝ ሁነኛ ሰው አጣሁ። ምን አልባትም እንደተለመደው የውጭ አገር ባለስልጣናት መልሱን አንድ ቀን ሊመልሱልኝ ይችሉ ይሆናል።
ከላይ እንደተገለጸው አሁን ያሉት የህወሃት/ ኢህአዴግ አምባገነኖች ለራሳቸው ስልጣንና ክብር ካልሆነ በስተቀር ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ደንታ የሌላቸው ናቸው። ኢትዮጵያም የልመና እና እርዳታ ተምሳሌት ሆና እንድትቀጥል ህዝቡን ማስተባበር ያልቻሉ ራስ ወዳዶች ናቸው። እኛም እነዚህን ሃፍረተቢስ ዋሾዎችን መሪዎቻችን ናቸው ብለን ዝም ብለን መቀመጣችን ይገርማል። እስካሁን የሰሩት ጥፋት እንዳለ ሆኖ፣ ለእነዚህ ሰዎች በአንድነት ውሸት በቃችሁ ልንላቸው ይገልባል። ስልጣን ላይ በምርጫ [እነሱ እንደሚሉት] ይሁን በጉልበት [አለም እንደሚያውቀው] የተቀመጡት ህዝብን ሊያገለግሉት እንጂ ሊያፌዙበት አይደለም። በመሆኑም እነዚህ ግለሰቦች ማፌዝ አቁመው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው። ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ግን ወገኖቻችንን በረሃብና በድርቅ አስጨርሰን ዝም የምንልበት ምክንያት አይታየኝም።

Je Suis ኢትዮጵያዊ!

ከብሄር ፖለቲካ እንውጣ!
የተባበረችውን ኢትዮጵያን እንገንባ!

በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ ኣገራችንን የሚበትኑ ኣጥፊ ዘሮች ያሏቸውን ሶስት ጉዳዮች ኣነሱ። ኣንደኛው ጠባብነት፣ ሁለተኛው ትምክህተኛነት፣ ሶስተኛው በሃይማኖት ሽፋን የሚራመድ ኣክራሪነት ናቸው ኣሉ። በመሰረቱ እነዚህን ጉዳዮች ኣቶ ሃይለማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነሷቸው ጉዳዮች ኣይደሉም። በ”ኢህዓዴግ” ውስጥ ብዙ ጊዜ የሚነሱ ሁሌም ሲባሉ የነበሩ ናቸው። ኣቶ ሃይለማርያም ኣዲስ ነገር ኣልተናገሩም ።
ለማናቸውም ግን እነዚህ ኣደገኛ ዘሮች ከየት መጡ? ኣገሪቱንስ ወዴት እየወሰዱ ነው? በርግጥ ከብሄር ፖለቲካው ኣዝማሪዎች ኣልፎ ወደ ታች ወርዶ የኔብጤው ተራው ህዝብ ኣካባቢ እነዚህ ዘሮች ጎልተው እየታዩ ነው ወይ? የሚለው ጉዳይና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ያለመቻሏ ጉዳይ፣ የሰብዓዊ መብት ኣያያዝ ጉዳይ ሃላፊነት ለሚሰማው ኢትዮጵያዊ፣ ለዓለማቀፍ ተቋማትና ለኢትዮጵያ ወዳጅ ሃገራት ዲፕሎማቶች በጣም ኣሳሳቢ ጉዳይ ሆኖባቸው ኣያለሁ።

Monday, August 24, 2015

Ethiopians in Washington DC, gives more than $100,000 to Patriotic Ginbot 7

Ethiopians in Washington DC, gives more than $100,000 to Patriotic Ginbot 7

ኦብነግ በከፈተው ጥቃት አንድ ቻይናዊ ኢንጂነርን ጨምሮ የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጥቃት ሰነዘርኩ አለ፣ኢ/ር ይልቃል በድጋሚ መመረጡና በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ ክፍፍል የለም መባሉ ፣ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በወንድ አሰልጣኖቻቸው የወሲብ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ተዘገበ፣ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለፖለቲካ ስልጠና ተጠሩ፣የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ማሻቀብ የፈጠረው ዓለም አቀፍ ስጋት፣ ቃለ መጠይቅ ከሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ ጋር እና ሌሎችም - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46145#sthash.kAz8uRnA.IEMf98yU.dpuf





ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 17 ቀን 2007 ፕሮግራም
<…ሰማያዊ ፓርቲ የሁለት ቀን ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።የተለያየ ሀሳብ አስተናግዷል። ልዩነት መከፋፈል የሚባለው ሀሰት ነው ። ነገር ግን …> አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ
የፋይናንስ ሀላፊ በአዲስ አበባ የተካሄደውን የፓርቲውን የመጀመሪያ ጉባዔ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጡት ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡ)
<…የጋሞ ብሔር ቅሬታና ተቃውሞ ይታወቃል። ጋሞ የለም የሚል ፣ብሄርን ከብሄር የኒያጋጭ ሕዝቡን የሚሳደብ መጽሐፍ ወጣ። መጽሐፉን የጻፈው ብቻ ሳይሄን ስፖንሰር ያደረጉት የዞኑ የፋይናንስ ቢሮ ነው? ለምን እነዚህም ተጠያቂ አይሆኑም ነበር ።ባለስልጣናቱ ሕዝቡን ጥገኛ ሕዝብ በሚል የተለያዩ ስሞች እየለጠፉ ነው። ሕዝቡ ግን…> አቶ ጉንጆ ዳርጌ በወቅቱ በአርባ ምንጭና አካባቢው ያለውን ውጥረት በተመለከተ ተጠይቀው ከሰጡት ምላሽ (ሙሉውን ያዳምጡት)
<…የአሰብ ጉዳይ በኢትዮጵያ በኩል ጥቅሟን የሚያስጠብቅ መንግስት ሲመታ ሊነሳ የሚችል ነው።አሰብ ለሁለቱ አገራት ዘላቂ ሰላም እና ጥቅም የሚያመታው አስተዋጽዎ ትልቅ ነው። ወያኔ ግን በአሰብ ስም በሀሰት ዳግም ጦርነት ለመቀስቀስ የሚጠቀምበት ካርድ ሊሆን ይችላል። ይህን ካርዱን ቀደን መጣል አለብን።… ተወልደ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ወይዘሮ እማዋይሽን ጡቷን በምላጭ ሲተለትላት ምንድናት ብሎ ቢያስብ ነው? ብለን ካልጠየቅን በስተቀር ድርጊቱ ትርጉም አይሰጠንም። ገመቺስ ብልቱ ላይ ውሃ የተሞሉ ጠርሙሶች ታስረውበት ሁለት ቀናት ተንጠልጥሎ መሰቃየቱን ሲነግረን በሰማነው ነገር ስሜታችን ሲረበሽ እነ ተወልደ እነ ጉሽ ድርጊቱን ሲፈጽሙ የማይሰማቸው ለምንድነው ብለን መጠየቅ አለብን? ገመቺስና ወ/ሮ እማዋይሽ የሰው ልጆች ስለሆኑ ነው ሰቆቃ ሊፈጸምባቸው አይገባም ያልነው ። እነ ተወልደና አለቃቸው ታደሰ መሰረት እኛም እንደእነሱ የሰው ልጅ መሆናችንን ቢያምኑ ኖሩ ይህን መሰሉን ሰቆቃ አይፈጽሙብንም ነበር።የዘር ፍጅት የደረሰባቸውን አገሮች ታሪክ ከመረመርን ጨፍጫፊዎቹ ተጨፍጫፊዎቹን እንደ እንስሳ እንጂ እንደ ሰው ልጆች እንዳልቆጠሯቸው በታሪክ ተመዝግቧል። እስከዛሬ ተናግሬ የማላውቀውን አንድ የደረሰብኝን ገጠመኝ ላንሳ …> አቶ ሙሉነህ እዩኤል የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር በቬጋስ ተገኝተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)
ኢትዮጵያዊያን አርበኞች ሕይወታቸውን ፣ደማቸውን እና አጥንታቸውን የገበሩላት ኮሪያ እንዴት ስነበተች? (ልዩ ዘገባ)
“ንጉሱ ለዘማቹ ጦራቸው ሰንደቃላማ ይሰጡና ከድል መልስም ያነኑ ሰንደቃላማውን ይዘው እንዲመጡ ትእዛዝ ያቀርቡ ነበር” የኮሪያው ዘማች ሻምበል ማሞ ሓብተወልድ ኮሪያን በትዛታ ለቢቢሲው ጋዜጠኛ እንዳስቃኙት (ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ኦብነግ በደገሃቡር በወሰደው ጥቃት በቻይናዊ ኢንጂነርና በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ጥቃት ማድረሱን ገለጸ
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲን በድጋሚ ለቀጣዩ ሶስት ዓመት ለመምራት ተመረጡ
ካቢኔያቸውን በቅርቡ ይፋ ያደርጋሉ ተብሏል
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለፖለቲካ ስልጠና ተጠሩ
ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በወንድ አሰልጣኞቻቸው የወሲብጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ተዘገበ
ከአቅም በላይ እየጨመረ የመጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ከአቅም ባላይ መጨመር ለዓለም ሕዝብ ስጋት ፈጥሯል ተባለ

Sunday, August 23, 2015

ESAT News: Patriotic Ginbot 7 events in North America

ESAT News: Patriotic Ginbot 7 events in North America

ከመድፍ ድምጽ አይሎ የተሰማ የጽናት ቃል (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

ከመድፍ ድምጽ ያየለ፣ ጽናትን፣ እምነትንና ጥንካሬን የሚያሳይ ታላቅ ድምጽ በመዲናችን ተሰማ። ማንም ቀስቃሽ ከሚያደርገው ጥሪ በላይ የክተት አዋጅ የመሰለ የእምነት ቃል ፈጽሞ ሊሆን ይችላል ተብሎ ከማይጠበቅበት አቅጣጫ ተሰማ! አዎ ለፍልሚያው ቆርጫለሁ እናንተን ከመንበረ ሥልጣኑ ለማንሳት በኔ አቅም ያለውን ሁሉ ለማድረግ ጉዞ ጀምሬአለሁ። በአካል ከስፍራው አልደረስኩም እንጂ በመንፈስ ሸፍቻለሁ ይህንን አምናለሁ ግን ግን ፈጽሞ ጥፋተኛ አይደለሁም! አሁንም ባለሁበት ሁኔታና ካለሁበት ለመታገል ከቶውንም ወደሗላ አልልም!
Ethiopian youth commitment to freedom
በእርግጥም ከነጎድጓድ ያየለ ከመድፍ ድምጽ አስርሺህ ጊዜ የበለጠ ሃያል ድምጽ በ‘አንበርካኪዎቹ’ ማማ ላ

ANDU LEHULUM – A Biographical of ANDARGACHEW TSEGE

ANDU LEHULUM – A Biographical of ANDARGACHEW TSEGE

Friday, August 21, 2015

ሆዳም ቢሰበሰብ መግላሊት ኣይከፍትም

የሰይጣኑን ሙት ኣመት ለማክበር በሚዘጋጁበት ወቅት ወያኔዎች ሆዳም ዲያስፖራዎችን ወደ ኣዲስ ኣበባ ጋብዘው ቡራ ከረዩ የሚሉበት ሁኔታ ስለገረመኝ ነው ይህን ጽሁፍ ለንባብ የማቀርብላችሁ። በመሆኑን መልካም ንባብ።
Ethiopian Diaspora
መነሻ
በመጀመሪያ የሰው ልጅ ከትውልድ ቀየው ወደ ተለያዩ ቦታ ወይም የኣለም ክፍሎች የሚሰደደው ኣንድም በሃገሩ ባለው የፖሊቲካ፣ የሶሽያልና የኢኮኖሚ ሁኔታ ኣለመመቻቸት ነው ቢባል ማጋነን ኣይሆንም። እውነቱና ሀቁም ይህ ሆኖ ሳለ የተሰደደበት ችግር በሚቀረፍበት ጊዜ ኣንድም በኣካል ኣሊያም በሃሳብ፣ ማቴሪያል፣ ወይም በገንዘብ ለሃገሩ ኣስተዋጾ ያደርጋል። ይህንን ኣይነት ሁኔታ ሊፈጠር የሚችለው ግን በተሰደደበት ወቅት የነበረው የመንግስት ስርኣት ሲቀየር የሚከተላቸው ፖሊሲዎች ዲያይስፖራውን እንደ ኣንድ ኣገር ገንቢ ኣካል ቆጥሮ በእኩልነት ማሳተፍ የቻለ እንደሆነ ነው።

የትግራይ ምእራባዊ ዞን አስተዳዳሪ የሆነው ፍስሃ በርሀ ከ44 ሚልዮን ብር ለግል ጥቅሙ ማዋሉ ተጋለጠ - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46069#sthash.E0QXESsH.dpuf

የትግራይ ምእራባዊ ዞን አስተዳዳሪ የሆነው ፍስሃ በርሀ ከ44 ሚልዮን ብር በላይ ለግል ጥቅሙ በማዋሉ የተነሳ የዞኑ ነዋሪዎች ምሬታቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸው ተገለፀ። ለደህሚት በደረሰው መረጃ መሰረት የምእራብ ትግራይ ዞን አስተዳዳሪ የሆነው ፍስሃ በርሀ ለሁመራ ከተማ መሰረተ ልማት ተብሎ በተለያየ መልኩ ከህዝብ የተዋጣው 44 ሚሊዮን ብር ስልጣኑን ተገን በማድረግ ለግል ጥቅሙ ማዋሉን ታውቆ እያለ እስከ አሁን ድረስ ሊጠየቅ አልቻለም በሚል የሁመራ ከተማ ከንቲባ አቶ አለሙ አየነው ይመራው በነበረው ስብሰባ ላይ ጉዳዩ ቢነሳም አጥጋቢ የሆነ ምላሽ እንዳልተሰጠበት ለማወቅ ተችሏል። መረጃው በማከል ይህ በትክክል የተመደበውን በጀት ያጠፋፋው ፍስሃ በርሀ እንደሆነ አስቀድሞ በማስረጃ አስደግፈው ቢያቀርቡም የተጠፋፋው ገንዘብም የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት እጅ ሰላለበት ገንዘቡን ያጠፋፋው ሃላፊ አንድ ጊዜ ወደ ሌላ ስራ ሄደዋል። ሌላ ጊዜ ደግሞ ታምመዋል በማለት እርስ በርሳቸው የሚጋጩ ምክንያቶችን በመደርደር እስከ አሁን ድረስ ወደ ህግ ሊቀርብ ባለመቻሉ ምክንያት ነዋሪውን ህዝብ እንዳስቆጣው መረጃው አስረድAMEHADAR ZOBA MERAB AYTEFISHA BERHEቷል። - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46069#sthash.E0QXESsH.dpuf

በሰላም አስከባሪ ስም የሕወሓት ባለስልጣናት የሚቀራመቱትን የሰራዊቱን ዶላር ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እንዲህ ይመሰክራል - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46076#sthash.D4kyf1U4.dpuf

መሳይ መኮንን
ዛሬ ለኢሳት የደረሰው ጥብቅ መረጃ 11ዓመታትን ወደ ኋላ በትዝታ ወሰደኝ:: ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከዋናው ጸሀፊ ቢሮ አፈትልኮ የወጣው መረጃ እንደሚያጋልጠው ለሰላም አስከባሪ 11 ሺህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚከፈለው ደምወዝ ከ90 በመቶ በላይ የህወሀት ካዝና ውስጥ የሚገባ ነው:: በወር 13 ሚሊዮን ዶላር(500 ሚሊዮን ብር ገደማ) የወታደሩ ገንዘብ ህወሀቶች ይቀራመቱታል:: ይህን ጉዳይ የመንግስታቱ ድርጅት የሚያውቀው ይመስለኛል:: ለዚህም እኔ የተሳተፍኩበትን የሰላም አስከባሪ ዘመቻ አጋጣሚ በአስረጂነት ማሳየት እችላለሁ::
Mesay mekonenn

እኤአ በ2003-2004 በመንግስታቱ ድርጅት የበላይነት: በአፍሪካ ህብረት አስፈጻሚነት ከተላከው የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ሰራዊት ጋር ወደ ቡሩንዲ ሄጄ ነበር:: ወደ 18 የምንሆን አስተርጓሚዎች ከ8 ወር እስከ 1 ዓመት ቆይተናል:: ዝርዝሩን ሌላ ጊዜ በሰፊው እመለስበታለሁ:: ከገንዘብ ጋር በተያያዘ የተፈጸመውን የህወሀቶችን ለከት ያጣ ስግብግብነትን ላጫውታችሁ:: 


በዘመቻው በUN ደረጃ ወርሃዊ ደምወዝ ከ1000 ዶላር ያላነሰ: የመስክ ክፍያ በቀን 60 ዶላር: የበዓል ክፍያ በአንድ በዓል 1000 ዶላር: የላብ መተኪያ: …..በጣም ብዙ ዓይነት ክፍያዎች ነበሩት:: አብዛኛው የሰላም አስከባሪ ሰራዊት አባላት በተስፋ ነበር ወደ ቡሩንዲ የተጓዘው:: እዚያ እንደደረስን ነገሮች ሁሉ የተገላቢጦሽ ሆኑ:: ቃል የተገባው: በውል የታሰረው( የሚገርመው የውሉን 3 ኮፒዎች አንሰጥም ብለው እዚያው መከላከያ ግቢ ቀርቷል:: መንግስትን አምነን ነው የተጓዝነው) ክፍያ የለም:: በወር 40 ዶላር ለኪስ እየተሰጠን: ምግብና መጠጥ በአላሙዲን እየቀረበልን: እየበላንና እየጠጣን መኖር ብቻ ሆነ:: ከኢትዮጵያ ሌላ የደቡብ አፍሪካና ሞዛምቢክ የሰላም አስከባሪ ሃይሎችም ለተመሳሳይ ዘመቻ ቡሩንዲ ገብተዋል:: ለእነሱ የሚገባቸው ክፍያና ጥቅማጥቅም ሀገራቸው በባንክ አካውንታቸው

የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ!! – ከኤርሚያስ ለገሠ

ሰሞኑን ፍቺ በፍቺ ሆነናል። የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ከፊል አካል ተፈታ። ደስ አለን። የተፈቱት ካልተፈቱት ያላቸው ልዩነት ለብዙዎች ግራ ቢያጋባም!…ዛሬ ደግሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ተፈተዋል። ይህም በግለሰብ ደረጃ ደስ የሚል ዜና ነው። ቢያንስ በቅርብ የማውቀው ሀብታሙ (” ሀብትሽ!”) ክፋ ደጉን የማታውቀው ልጁ እጁ ላይ ስታንቀላፋ፣ ወደ አልጋዋ ወስዶ ሲያስተኛት፣ ከእንቅልፏ ስትነቃ አቅፎ ሊያነሳት በመቻሉ ደስ ይለኛል። እንኳን ለዚህ አበቃህም ማለት እፈልጋለሁ።
ermias copy

በሌላ በኩል ገዥው ቡድን በምክንያት እያሰረ በምክንያት የሚፈታበት ሁኔታ ለራሱ ስልጣን መቆያ ትክክል ቢሆንም ለኢትዬጲያ የፍትህ ስርአት ምን ያህል ንቀት እንዳለው የሚያሳይ ተደርጐ ሊወሰድ የሚችል ነው። ሰዎች በህውሀት ላይ አደጋ ሲጋርጡ በፓለቲካ ውሳኔ ይታሰራሉ…ህውሀታዊ ምክንያት !። ገዥው ቡድን ላይ የተጋረጠው አደጋ በሌላ ጐን ሲያጋድል ደግሞ በእጁ ይዞ የሚያሰቃያቸውን ይፈታል…ህውሀታዊ የመፍታት ምክንያት!!

ሀብታሙ አያሌውና ድርጅቱ ” አንድነት” ህውሀትን በሰላማዊ ትግል ፈተና ውስጥ ለመክተት ስትራቴጂ ነድፈው ሰፊ እንቅስቃሴ ጀመሩ። የለውጥ ንፋስም በስሱ መንፈስ ጀመረ። እነ ሀብታሙ በአደባባይ ” እመኑኝ ኢህአዴግም ይወድቃል! ኢትዬጲያም ነጳ ትወጣለች!” በሚል መሪ መፈክር ገዥዎችን አስጨነቁ። የስርአቱን ባህሪያት በቅርብ የምናውቅ ሰዎች የእነ ሀብታሙ እድሜ አጭር እንደሚሆን አሳወቅን። ርግጥም ” ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም!” በሚል መርህ የሚመራው ገዥ ቡድን እነ ሀብታሙን የውሸት ክስ በማዘጋጀት ወደ ማእከላዊ ወረወረ። ” አንድነት” ፓርቲንም አፈረሰ። ኩሸቱን በመደጋገም የራሱን እውነት ፈጠረ። እነ ሱዛን ራይዝን “በ100%” ጦሽ ብለው እንዲስቁ አደረገ።
በሌላ በኩል ለውጥ በሁሉን አቀፍ ትግል ብቻ መምጣት እንዳለበት የሚያምኑ ኢትዬጲያውያን የለውጥ እንቅስቃሴውን በግላጭ ማቀጣጠል ጀመሩ። ምሁራን ዱር ቤቴ በማለት ወደ በረሀ ተመሙ። አዲስ ህልምና አዲስ አቅጣጫ ይዘው የነጳነት ትግሉን ዙር አከረሩት። እናቶች ከጣታቸው ቀለበት፣ ከአንገታቸው ሀብላቸውን እያወለቁ ትግሉን ወደማገዝ ተሸጋገሩ። የመኪናቸውን ቁልፍ ለአርበኞች አስረከቡ። በየቦታው አዳራሽ ሞልቶ እስኪፈስ ድረስ ” እኔ አርበኞች ግንቦት ሰባት ነኝ!”፣… ” እኔ አንዳርጋቸው፣ ብርሀኑ፣ ኤፍሬም፣ ንአምን… ነኝ!” የሚል ቃልኪዳን ከመግባት ባሻገር እስከ መቶ ሺህ ዶላር መዋጣት ተጀመረ። ይህን የለውጥ ስሜት በስማ ስማ ሳይሆን በአይኔ በብረቱ ተመልክቻለሁ። ቆም ብዬም ለማሰላሰል ሞክሬያለሁ።
እንደ እውነቱ ከሆነ ህውሀት ቆም ብሎ ለትክክለኛው መፍትሔ የማሰቢያው ግዜ ነበር። ይሁን እንጂ አፈጣጠሩ፣ ባህሪውና የበታችነት ስሜቱ ይህን ስለማይፈቅድለት ሌላ መፍትሔ ማሰብ ነበረበት። ከእነዚህም ውስጥ በቁጥጥሩ ስር ባሉት አንዳርጋቸው ጵጌ ስም መጵሀፍ መጳፍና እንደ ሀብታሙ አያሌው ያሉትን የፓለቲካ እስረኞች መፍታት የሚጠቀሱ ናቸው። በበረከት ፀሀፊነት በአንዳርጋቸው ስም የሚወጣው መጵሀፍ ” የሶስት ምርጫዎች ወግ!” ( ስያሜው የእኔ ነው) ገና ባይወጣም በቅርብ ቀን እንደሚወጣ ይጠበቃል። ምርቃቱም ሸራተን አዲስ አንዳርጋቸው በሌለበት ይሆናል። …እነ ሀብታሙ አያሌውም ተፈተዋል።
( ” የሶስት ምርጫዎች ወግ” በተመለከተ ” የነጳነት ትግሉና ስድስት የህውሀት ማደናገሪያ ነጥቦች” በሚለው ሀሳብ ውስጥ አካትቼ በዳላስ ቴክሳስ በተዘጋጀ ስብሰባ ላይ አቅርቤ ነበር። ብዙዎች እንዲለጠፍ ስለጠየቁኝ በሌላ ክፍል እንደምመለስበት ተስፋ አደርጋለሁ።)
2• ” መውጫ መንገድ ያሳጣ ሰላማዊ ትግል”
አዲሱ የህውሀት መንግስት ሁለተኛው መጥፎ አጋጣሚ በኢትዬጲያ ሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊዎች ላይ የወሰደው እርምጃ ነው። እነዚህ ለሀይማኖታቸው ነጳነት የሚታገሉ ታጋዬች የያዙት አቋም ገዥው ቡድንን ወደ ከፍተኛ ፈተና ጐትቶ ወስዶታል። ይህን ለማለት ያስደፈረኝ ያለምክንያት አይደለም። ከልምድ በመነሳት እንጂ!
የዛሬ ሰባት አመት በዚህ አካባቢ የአዲስ አመት መምጫ በድርቡም የኢትዬጲያ ሚሊኒየም መግቢያ ነበር። በመላው ኢትዬጲያ በተለይም በከተሞች የቅንጅት መሪዎች ካልተፈቱ ” በሚሊኒየም ምንም የለም!” የሚሉ መፈክሮች ተስተጋቡ። ሁኔታዎች አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር (” ታላቁ መሪ” ባለማለቴ እቴጌን ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየኩ) መውጫ መንገድ ፈለገ። “የኢትዬጲያ ሚሊኒየም የፈጠረው መልካም አጋጣሚ መጠቀም” የሚል የውስጠ ድርጅት ሰነድ እንዲዘጋጅ አደረገ። ይህ ሰነድ የታሰሩ ተቃዋሚዎችን በይቅርታ የመፍታት ፋይዳውን የሚተነትን ነበር። በዚህ ጵሁፍ ህዝቡ የይቱልን ጥያቄ ያለማቋረጥ እያነሳ ያለው ከአርቆ አስተዋይነት የመነጨ እንደሆነ ዘረዘረ። ህዝቡ ይፈቱልን የሚል ጥያቄ እያነሳ ያለው ” እኔው መርጬ ለዚህ አደረስኳቸው” ከሚል የህሊና ፀፀት እንደሆነ ተገለፀ። በመሆኑም ታሳሪዎችን በይቅርታ መፍታት ህዝቡን ከፀፀት የማውጣት ሁኔታ ስለሚፈጥር መንግስት የሚፈታበት ሁኔታ ማማተር እንዳለበት በሰፊው ተነገረ።
ታሳሪዎች የይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ የፍርዱ ሂደት እንዲፋጠን ተደረገ። በአስቂኝና ባዶ ማስረጃ ታሳሪዎች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ እንዲወሰን አደረገ። ( በነገራችን ላይ በመስካሪነት የቀረቡት የቀበሌ ካድሬዎች የነበሩት እነ አበባ ሽመልስ ከማል ልምምድ የሚያደርግላቸው በኢህአዴግ ቢሮ ነበር) ። የፍርድ ውሳኔውን አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እስከ እድሜ ይፍታህ አምዘገዘገው። ይህ ውሳኔ ታሳሪዎችና ቤተሰባቸው ተደናግጠው ወደ ይቅርታ ሂደቱ በፍጥነት ይገባሉ የሚል ታሳቢን የወሰደ ነበር። በወቅቱ በታሳሪዎች መስመር ያለውን ተጵእኖ በቀጥታ ከራሳቸው መስማት የምችልበት እድል ባይኖርም በአንዳንድ የቅንጅት አመራሮች እና ቤተሰባቸው ዘንድ ተጵእኖ እንዳሳደረ ሰምቻለሁ። በሌላም በኩል እንደ አንዱአለም አራጌ ያሉ አመራሮች ውሳኔውን ከመቄብ ባለመቁጠር ይቅርታ ለመጠየቅ እንዳስቸገሩ በተባራሪ ሰምተናል።
ዞሮ ዞሮ ህውሀት የገባበት አጣብቂኝ የኢትዬጲያ ሚሊኒየም የፈጠረው መልካም አጋጣሚ መፍትሔ ሊያገኝ ቻለ። ይህን አስመልክቶ አቶ በረከት በጳፈውና የህውሀትን ገድል በሚያሳየው መጵሀፋ ገጵ 233 ላይ እንደሚከተለው አስፍሮ እንመለከታለን፣
” …የፍርድ ሂደቱ ነጳ መሆን በግልፅ መታየቱና መንግስት የቅንጅት መሪዎች የተከሰሱባቸውን ወንጀሎች ከበቂ በላይ በማስረጃ አቅርቦ በማረጋገጡ ህብረተሰቡ የሰዎቹን ጥፋተኝነት በጥያቄ ውስጥ የሚጥልበት አልነበረም። በመሆኑም መንግስት በህዝቡ የቀረበው የይፈቱ ጥያቄ ፣ ማንኛውም ህዝብ በአርቆ አስተዋይነቱ የሚያደርገው… እኔ መርጬ ለእስር አበቃኃቸው ከሚል የህሊና ፀፀት ነጳ ለመውጣት በመፈለግ ያቀረበው ጥያቄ እንደሆነ ተገንዝቧል። ለዚህ አይነቱ የህዝብ ጥያቄ በጐ ምላሽ መስጠት ምንግዜም ቢሆን ግዴታው እንደሆነ የሚገነዘበው መንግስት፣ ጥያቄው የህግ የበላይነት ለድርድር ሳያቀርብ ሊመለስ እንደሚችል አምኗል። እናም በአንድ በኩል የህግ የበላይነትን እያስከበረ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የህዝብን የይፈቱ ጥያቄ ለማስተናገድ የሚችልበትን ሁኔታ ማማተር ነበረበት። በዚህ አኳኃን ነው የኢትዬጲያ ሚሌኒየም ራሱን እንደ መልካም አጋጣሚ የከሰተው” ይለናል።
እንግዲህ ከዚህ ልምድ በመነሳት የኢትዬጲያ ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጣቸው። ውሳኔውን መሰረት በማድረግ እስከ ሀያ አመት የሚደርስ እስራት ተፈረደባቸው። ይህ ለመጥራት የሚዘገንን ቁጥር የተበየነበት ምክንያት ታሳሪዎችን ለማስደንገጥ እና ወደ ይቅርታ ሂደቱ በፍጥነት እንዲገቡ ታስቦ እንደሆነ በቀላሉ መገንዘብ ይቻላል። አንድ ግጥም አቅርበሀል የተባለ ወጣት የተፈረደበትን አመት ለተመለከተ ደግሞ በህውሀት የተጠነሰሰውን ሴራ ለመገንዘብ የእነሱን ያክል ማሰብ ከቻለ በቂው ይሆናል።
ይሁን እንጂ ይህ “የይቅርታ ይደረግልን” ሴራ ቅንጅት ላይ እንደሰራው በሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊዎቹ ላይ የሚሰራ አይደለም። ሲጀመር የመጀመሪያዉ ፓለቲካዊ፣ የአሁኑ ደግሞ ሀይማኖታዊ ነጳነትን በግንባር ቀደምትነት ያስቀመጠ በመሆኑ በባህሪ የተለያዩ ናቸው። ርግጥ ፓለቲካዊ መብቶች ባልተከበረበት ሀይማኖታዊ መብቶች ይከበራሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ቢሆንም። ከዚህም በተጨማሪ የሀይማኖታዊ ነጳነታዊ ጥያቄዎች ለድርድር የመቅረብ እድላቸው እጅግ ጠባብ ተደርጐ ሊወሰድ የሚችል ነው።
ከላይ የተቀመጠውን ከግምት በመውሰድ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴው አባላት አጥፍተናል እና ይቅርታ ይደረግልን የሚሉ ከሆነ እስከዛሬ ያነሷቸው ሶስት ጥያቄዎች ( ለጊዜው የማውቃቸው) ትክክል አልነበሩም፣ አሊያም ምላሽ አግኝተዋል የሚል እንድምታ ይኖረዋል። ይህም የህውሀትን ድል አድራጊነት ከማረጋገጥ ባሻገር የኢትዬጲያ ሙስሊሞችን የሶስት አመት ትግል ውሀ ይቸልስበታል። ወደ ኃላ የመመለስና በቀላሉ የመክሰም እድል ያጋጥመዋል። የኮሚቴዎቹ አባላት ይህን በመገንዘብ ይመስላል አስደንጋጩ ብይን ሲሠጣቸው ያለምንም መደናገጥ የትግል ጵናታቸውን ለማሳየት የቻሉት። ቤተሰቦቻቸውም ቢሆን የኮሚቴው አባላት እየከፈሉ ያሉት መስዋእትነት ለሀይማኖታቸው ነጳነት መሆኑን በመገንዘብ ከጐናቸው የቆሙት።
ስለዚህ እነዚህ የኮሚቴ አባላት እንደ ቡድን የይቅርታ ጥያቄ ያቀርባሉ ብሎ ማሰብ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንደመውጣት ይሆናል። በግለሰብ ደረጃ በተለያዩ ምክንያቶች የይቅርታ ሂደት ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ የሚጠበቅ ቢሆንም። ይህ አማራጭ ዝግ ሆነ ማለት ህውሀት መራሹ አዲሱ መንግስት ዝም ብሎ ይቀመጣል ማለት አይደለም። በሁኔታዎች አስገዳጅነት ያለ ይቅርታ ጥያቄ ምህረት የማድረግ ግን ደግሞ በፍርድ ቤት እንዲወሰን ያደረገውን የህዝብ እንቅስቃሴ ገደብ ያለማንሳት ሊኖር ይችላል። ይህም ኮሚቴዎቹን በአይነ ቁራኛ በመከታተል የቁም እስረኛ ወደ ማድረግ መሸጋገር ይሆናል። ይህም ቢሆን ለገዥው ቡድን የሚያመጣለት አንዳችም ፓለቲካዊ ትርፍ አይኖረውም።
ግራም ነፈሰ ቀኝ የኢትዬጲያ ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የአላማ ጵናት ለአዲሱ የህውሀት መራሹ መንግስት የእግር እሳት እንደሆነ ይቀጥላል። የኢትዬጲያ ሙስሊሞች የነጳነት ትግልም በኢትዬጲያ ታሪክ ውስጥ የሚኖረውን የላቀ ደረጃ እንደጠበቀ ይኖራል!…”መውጫ መንገድ ያሳጣ ሰላማዊ ትግል” ይሉሀል ይህ ነው!!
- See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46080#sthash.00ULM7rM.dpuf

Monday, August 17, 2015

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ | Zehabesha Amharic

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ | Zehabesha Amharic

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/45932#sthash.J5DcI5Eh.dpuf

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን በስካይፒ ይዞ አቡነ ፊሊጶስ; ሙሉነህ እዩኤል እና ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት ለአርበኞች ግንቦት 7 በተካሄደ የገንዘብ ማሰባሰብ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፎቶ ግራፍ በጨረታ $70 ሺህ ዶላር ተሸጠ:: በአጠቃላይ ገቢም ከ$100 ሺህ ዶላር በላይ ተዋጥቷል:: ይህም በኢትዮጵያ ምንዛሪ ሲሰላ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ይሆናል:: ለአርበኞች ግንቦት 7 ማጠናከሪያ የሚሆን የገንዘብ ማሰባሰብ በዳላስ እና በሲያትልም የተደረጉ ሲሆን በተለያዩ ከተሞች ይኸው ማሰባሰብ ይቀጥላል:: በዲሲ በተደረገው ገንዘብ ማሰባሰብ ሕዝቡ ወርቁን ሁሉ እያወለቀ ሲሰጥ ነበር ተብሏል:: የዲሲውን ዝግጅት በከፊል የሚያሳይ ቭዲዮ ይመልከቱ - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/45932#sthash.J5DcI5Eh.dpufDC A

Thursday, August 13, 2015

በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በወረዳው አመራር ላይ በተወረወረው ቦምብ 2 ልጆች ሞቱ * አመራሩና ባለቤታቸው ቆስለዋል - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/45841#sthash.ETPmbQJ8.dpuf

የደህሚት ድምጽ እንዘገበው በደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ወደ ወረዳው አመራሩ በተወረወረው ቦምብ ምክንያት 2 ልጆች መገደላቸው ተገለፀ። በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ከሌሊቱ 5 ሰዓት ላይ በወረዳው አመራር በአቶ መሓመድ ረሽድ ላይ በተወረወረው ቦምብ 2 ልጆች መሞታቸውና ራሱና ባለቤቱም ጭምር ክፉኛ በመቁሰላቸው ምክንያት ደሴ ሆስፒታል እያተካሙ መሆናቸውና እስካሁን ድረስም ድርጊቱ የፈፀመው አካል እንዳልተያዘ ለማወቅ ተችሏል። በአሁኑ ግዜ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች የስርዓቱ ባለስልጣናት በህዝቡ ላይ በሚያደርሱት ከፍተኛ ችግር ምክንያት ህዝቡ በአስተዳድሪዎቹ ላይ የበቀል እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ይታወቃል። - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/45841#sthash.pO5MFCg5.dpuf

የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5ወራት የዝናብ እጥረት ተከስቷል - See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/9542#sthash.JrJi1u2x.dpuf

VOA
በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ በእጅጉ ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በከብት እርባታ የሚተዳደሩ የአፋርና ኢሳ አካባቢዎች መጎዳታቸውን የማህበረሰቦቹ ተወካዮች ገለጹ።
በድርቁ የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች  የሰዎች ህይወት መጥፋቱንና በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፤  የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ከአፋርና ኢሳ ማህበረሰቦች መሪዎች ካገኘው መረጃ ለመረዳት ተችሏል።
የፌዴራልና የክልል ባለስልጣንት በአንዳንድ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታና የከብት መኖ ማቅረብ መጀመራቸውን ለመረዳት ተችሏል። ስርጭቱ ግን አሁንም በስፋት በድርቁ የተጠቁ አካባቢዎች ያዳረሰ አይደለም።
  

4835A12F-B64D-49D7-BB4D-886F3E204E6A_w640_r1_s

የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በዘንድሮው ክረምት ባብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን ሰኞለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ይህንኑ መነሻ በማድረግም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ መከላከል ኮሚቴ መቋቋሙ ተገልጿል። የዝናቡ እጥረት በሰዎችና በእንስሳት ላይ ያደረሰው ጉዳት ስለመኖሩ መንግሥት እስካሁን ባለው ጊዜ የሰጠው ዝርዝር መግለጫ የለም።
ያሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ያነጋገራቸው የአፋርና የኢሣ ማህበረሰብ መሪዎች ግን ሰዎችና በርካታ ከብቶች መሞታቸውን ገልጸው የክልልና የፌዴራል መንግሥት እንዲሁም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ እጁን እንዲዘረጋ ተማጽነዋል።
  04:00             04:52