Wednesday, January 31, 2018

ሻምበል በላይነህ _የነገው አስፈራኝ

Getish Mamo 2018 - Abiyot Kasanesh - ያመኛል - ጌትሽ ማሞ አዲስ ነጠላ ዘፍን በቅርብ - Ya...

Ag7 Radio February 01 2018

Ag7 Radio February 01 2018

Professor Berhanu Nega (ከታዲሎ ደሴ)



ብዙ የአለም ሀገሮች ታላቅ ደረጃ ያደረሷቸው ፣ አባታችን እያሉ የሚጠሯቸው መሪዎች አሏቸው።ለምሳሌ ደቡብ አፍሪካውያን ከአፓርታይድ አሰቃቂ አገዛዝ ያወጣቸውን ኔልሰን ማንዴላን “ማዲባ” ሲሉ በአባትነት ክብር ይጠሩታል። ህንዳውያን ከእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ያወጣቸውን ማህተመ ጋንዲን እንዲሁ በፍቅርና በጥበብ ተምሳሌትነት ህያው ያደርጉታል። ማሃተመ ማለት አዋቂ፣ የተከበረ፣ ጥበበኛ፣ ሊቅ፣ መምህር ማለት ነው። ቻይናውያን ማኦ ዜዱንግን የዕውነተኛ ኮሚኒስት አባት ይሏቸዋል ። ይህ የሚያሳየን ሕዝቦች በታሪክ ሂደት ውስጥ የሚገጥሟቸውን ችግሮች የፈቱላቸውንና ዘላቂና አስተማማኝ የሰላምና የዕድገት መሰረትን ጥለው ያለፉ ቀደምቶቻቸውን በጽሁፍ፣ በአፈታሪክ፣ በጨዋታ፣ በተረትና በተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎቻቸው እንደሚያሞግሷቸው፣ እንደሚዘክሯቸውና ባለውለታነታቸውን እንደሚመሰክሩላቸው ያሳየናል። እነኚህ ግለሰቦች ባጭሩ የህዝብና የሃገር አባት ተብለው ይጠራሉ።Imagen relacionada
ይህ ዕውነት ደግም በኛዋ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊያን ዘንድም የሚሰራበት ክስተት ነው። ጥንታዊና ዘመናዊ ኢትዮጵያን በመወጠኑና በመቅረጹ ረገድ ከነችግሮቻቸውም ቢሆን ብዙ የለፉና የታገሉ ባለውለታዎች ነበሩን፣ አሁንም አሉን። አጼ ቴዎድሮስ፣ አጼ ዮሀንስ፣ ራስ ጎበና፣ አጼ ሚኒሊክ በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው።እነሱ የሚችሉትን ሁሉ አድርገው አልፈዋል። ዕውቅና፣ ክብርና ቦታ መስጠቱ የኛ የተከታዮቻቸው ሃላፊነት ይሆናል ማለት ነው።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቸ ተቃውሞ አባይ ሚዲያ ዜና/ AbbayMedia TV

ESAT የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመድበው ገንዘብ ተቸገረ ጥር 22 2010

"እኛ ካልገዛናችሁ እንገነጠላለን" "እኛ ካልገዛናችሁ ሀገር ትፈርሳለች " ------------------------------ የሰው ልጅ በጥይት እንደ ቅጠል እየረገፈ ስለቁሳቁስ እና ንብረት መውደም ሲጨነቁ የከረሙት ህወሓቶች ለ26 ዓመታት ለመከፋፈያና ለማስፈራሪያ ሲጠቀሙበት የነበረውን አንቀጽ 39ን አቧራውን አራግፈው ስለመገንጠል እያቀነቀኑ ነው። ይህ የፕሮፓጋንዳ አካሄድ ከምን የመነጨ ነው? በርግጥ ህወሓት የትግራይ ሕዝብ ውክልና አለውን? በፕሮፓጋንዳ አፈቀላጤዎቹ ማህበራዊ ገጽ ላይ እየሄዱ መልስ መስጠቱና መከራከሩ ለተቃዋሚው ፋይዳ አለው ወይ? የሚዲያ ጥናት ባለሞያው ጋዜጠኛ እንዳልካቸው ኃይልሚካኤል የህወሓት ስልጣንና ጥቅም ከሌለ ኢትዮጲያ ትፍረስ የሚለው አስተሳሰብ በምርጫ 97 ወቅት ከሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጀምሮ የነበረ እንደሆነ ይገልጻል። ሕዝቡ እንደቀደሞው ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ ለህወሓት ተንበርክኮ የሚኖርበት ዘመን አብቅቶ ኢፍትሐዊነትን እየታገለ በመሆኑ በደኸው ላይ ተንደላቀው የሚኖሩ የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ደንግጠው በቅዠት እየለፈለፉ ነው። የዛሬው ዛሬ ዝግጅት በዚህ ላይ ያተኩራል።

Monday, January 29, 2018

Patriotic Ginbot 7 Adera Band New Afaan Oromo Song Hinkaature June 2017

Ag7 Radio January 30 2018

Tikuret Tamagn Ebaba Lemede teblo Jan 29 2018 Part 2 of 2

የመርሳ ከተማ አስተዳዳሪ ተገደሉ፤ የወልዲያ ተቃውሞ ዳግም በከፍተኛ ሁኔታ ተቀሰቀሰ

የመርሳ ከተማ አስተዳዳሪ ተገደሉ፤ የወልዲያ ተቃውሞ ዳግም በከፍተኛ ሁኔታ ተቀሰቀሰ

Ag7 Radio January 30 2018

ESAT Special Program Advert Ebabe Lemede Jan 29 2018

YESETETA HAYILOCHINA MEHABERESEB jan 27 2018xmp

YESETETA HAYILOCHINA MEHABERESEB jan 27 2018xmp

''ከመጠራት በላይ መመረጥ ''የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አዲስ መዝሙር ቁጥር 8

Thursday, January 25, 2018

ትግሉ ከተጠቂነት ወደ አጥቂነት መሸጋገር አለበት !!

በወልዲያ ፣ ትላንትና ዛሬ ደግሞ በቆቦ የወያኔ ፋሽስቶች በህዝባችን ላይ እያደረጉ ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ይህ ወራሪና ቅኝ ገዢ መስል ኣረመኔ የጥቁር ሙሶሊኒዎች አገዛዝ ፈጽሞ የፓሊሲም የባህሪም ለወጥ ማድረግ የማይችል መሆኑን ያረገጋገጠበት ነው።
ከእባብ የእርግብ እንቁላል እንደማይጠበቅ ከወያኔ ስርአት የሚመጣ አንዳችም ለውጥ አይኖርም!
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጀመረውን የነጻነት ትግል ማቀጣጠል ጊዜው አሁን ነው! በየአካባቢው ተደራጅቶ በመረጃና በጥናት ወያኔን መምታት አለበት። 
ትግሉ ከተጠቂነት ወደ አጥቂነት መሸጋገር አለበት! የወያኔ ፋሽስቶች ወጣት ሴት አዛውንት እየገደሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላለም ተጠቂ፣ ተበዳይ፣ ተረጋጭ፣ ተዋራጅ፣ ሆኖ ፈጽሞ መቀጠል የለበትም። 
ይህን ጨካኝ አረመኔ ጸረ ህዝብ ወራሪ ቡድን ራሱ የሚደማ፣ የሚሞት፣ ሊወድም የሚችል መሆኑን በተግባር ማሳየት፣ ማረጋገጥም ያስፈልጋል።

በሁሉም የኢትዩጵያ አካባቢዎች ይህን በተግባር መፈጸም በጥቂቶቹ ፋስቶች ጎራ ብርክን የሚያስፈን ነው ብሎም ስርአቱን ገዝግዞ የሚያወድም መሆኑን መጠራጠር የለብንም። 
ሁሉንም ቦታ ሊሽፍኑ አይችሉም ሃይላቸው እንዲበታተን በሁሉም አካባቢ ትግሉ መጠመድ፣ ወያኔም መመታት መድማት አለበት!

ሰለዚህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይደራጅ፣ ይተባበር፣ ይታጠቅ ራስንና ወገኖችን ከወያኔ አረመኔ ነፈሰ ገዳዮች ይከላከል።
ወያኔንና ንብረቶቹን ማወደም ፣ ማዳክም፣ መቦርቦር የስረአቱን ውደቀት የሚያፋጥን የነጻነት ጎህ የሚቀድ ይሆናል!!
እንደራጅ! እናደራጅ! መደራጀት ! ተደራጅቶም ወያኔ በየአካባቢው ማዋከብ፣ መወጠር ወቅቱ አሁን ነው !!ጊዜው አሁን ነው!!
ከተጠቂነት ወደ አጥቂነት መሸጋገሪያው ጊዜ አሁን ነው!!
እያንዳንዱ ይህን መልክት በአገኘው መስመር ለህዝባችን ያስተላልፍ ! ያደራጅ ! አርበኞች ግንቦት 7 በሁሉም አካባቢዎች የህዝቡን ትግል የሚያጠናክሩ አርምጃዎችን ይወስዳል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ መሆኑ አይቀሬ ነው!!
Image may contain: text

ESAT Breaking news Kobbo Jan 25 2018

ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም። ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል (የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ)

ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል በርካታ ወንጀሎችንና ክህደቶችን በአገርና በወገን ላይ ሲፈጽም የኖረ ድርጅት ነው። ከነዚህ ወንጀሎች አንዱና ምናልባትም ለረጅም ጊዜ ተንሰራፍቶ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ያስቻለው እርስ በራሳችን እንዳንተማመን በመካከላችን የዘራው የጥላቻ ፖለቲካ ነው።Image may contain: text በህወሃት የጥላቻ ፖለቲካ መሠረት ኢትዮጵያችን አያት ቅድሜ አያቶቻችን በጋራ በከፈሉት መስዋዕትነት የተመሠረተችና ከተከታታይ የባዕድ ወረራ ነጻነቷን ጠብቃ የኖረች አገር ሳትሆን አንድ ማህበረሰብ ሌለውን ቅኝ በመግዛት የፈጠራት አገር ነች። ይህ ቅኝ ገዥ ሃይል ደግሞ ሥልጣን ላይ የተፈራረቁ መንግሥታት እስከዛሬ አገራችን ውስጥ ላደረሱት የአስተዳደር በደሎች ሁሉ ተጠያቂ ነው። ላለፉት 26 አመታት የመንግሥት ተቋማትና ሚዲያዎች በቅንጅት ሲያስተምሩና ሲቀሰቅሱ የኖሩት እንዲህ አይነት መሠረት የሌለውን መርዘኛና ከፋፋይ ቅስቀሳ ህብረተሰቡ ውስጥ ለማሰረጽ እና በአገራችን ላይ የጋራ ኩራት እንዳይኖረን የማድረግ ደባ ነው። በዚህ አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ምክንያት በኢትዮጵያዊነታቸው እንዲሸማቀቁ ተደርገው ያደጉ ፤ በደረሰባቸው የማንነት ቀውስ አዲስ ማንነት ፍለጋ የህገመንግሥቱን አንቀጽ 39 ተስፋ የሚያደርጉ ዜጎች ቁጥር በቀላሉ የሚገመት አልሆነም። ሌላው ቀርቶ በጥቁር ህዝቦች ሁሉ ዘንድ እንደ ነጻነት አርማ ተደርጎ የሚታየው አረንጓደ ብጫ ቀይ ባንድራችን የኩራታችን ምልክት ሳይሆን የባርነት ምልክት ተደርጎ እንዲታይ ያልተሠራ ሻጥር የለም። ለአንድነታችንና ለሉአላዊነታችን ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ ተንቋሾ እንዲናፍርባቸው ተደርጎአል። በአመታት ጥረት የተገነቡ ብሄራዊ ተቋሞቻችን እንዲፈርሱና አገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ የነበሩ ብዙ ሺዎች እንዲባረሩ ተፈርዶባቸዋል። ብሄራዊ መከታችን የነበረው የቀድሞ ጦር በፋሽስትነት ተፈርጆ እንዲፈርስና ከአምስት መቶ ሺ በላይ አባላቱ ለልመናና ለጎዳና ተዳዳሪነት እንዲዳረጉ ተደርገዋል። ኢትዮጵያዊ ሪህራሄና ወገንተኝነት በጎደለው ጭካኔ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎች ተወልደው ካደጉበት ቄያቸው እንዲፈናቀሉና መሬታቸው ለባዕዳንና ለሥርዓቱ አገልጋዮች እንዲከፋፈል በማድረግ ከፍተኛ ሃብት ተካብቶበታል። ይሉኝታና ሃፍረት በሌለው ጋጥ ወጥነት አብዛኛውን የመንግሥት ሠራተኛና የግል ንግድ ባለቤቶችን ከሥራቸው በማፈናቀል በምትኩ የአንድ ቡድን አባላት በበላይነት የሚቆጣጠሩት የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ተፈጥሮአል። ይህንን ግፍና ኢፍትሃዊ አሠራር የተቃወሙትን ዜጎች ሁሉ በገቡበት ገብቶ ለማጥፋት በተወሰደው እርምጃ በጠራራ ጸሃይ በርካታ ዜጎች በየአደባባዩ ተገድለዋል ፤ ታስረዋል ፤ ተገርፈዋል ፤ አገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ ተደርጎዋል። ከግዲያ ተርፈው ዛሬ ድረስ በየ እስር ቤቱ የሚማቅቁና ፤ እዚያ እስር ቤት ውስጥ በተፈጸመባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆነው የሚሰቃዩ ዜጎች ቁጥር ስፍር የለውም።

Sunday, January 21, 2018

ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም። ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል!!! {አርበኞች ግንቦት 7 ርእሰ አንቀጽ}

January 20, 2018
ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል በርካታ ወንጀሎችንና ክህደቶችን በአገርና በወገን ላይ ሲፈጽም የኖረ ድርጅት ነው። ከነዚህ ወንጀሎች አንዱና ምናልባትም ለረጅም ጊዜ ተንሰራፍቶ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ያስቻለው እርስ በራሳችን እንዳንተማመን በመካከላችን የዘራው የጥላቻ ፖለቲካ ነው። በህወሃት የጥላቻ ፖለቲካ መሠረት ኢትዮጵያችን አያት ቅድሜ አያቶቻችን በጋራ በከፈሉት መስዋዕትነት የተመሠረተችና ከተከታታይ የባዕድ ወረራ ነጻነቷን ጠብቃ የኖረች አገር ሳትሆን አንድ ማህበረሰብ ሌለውን ቅኝ በመግዛት የፈጠራት አገር ነች። ይህ ቅኝ ገዥ ሃይል ደግሞ ሥልጣን ላይ የተፈራረቁ መንግሥታት እስከዛሬ አገራችን ውስጥ ላደረሱት የአስተዳደር በደሎች ሁሉ ተጠያቂ ነው። ላለፉት 26 አመታት የመንግሥት ተቋማትና ሚዲያዎች በቅንጅት ሲያስተምሩና ሲቀሰቅሱ የኖሩት እንዲህ አይነት መሠረት የሌለውን መርዘኛና ከፋፋይ ቅስቀሳ ህብረተሰቡ ውስጥ ለማሰረጽ እና በአገራችን ላይ የጋራ ኩራት እንዳይኖረን የማድረግ ደባ ነው። በዚህ አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ምክንያት በኢትዮጵያዊነታቸው እንዲሸማቀቁ ተደርገው ያደጉ ፤ በደረሰባቸው የማንነት ቀውስ አዲስ ማንነት ፍለጋ የህገመንግሥቱን አንቀጽ 39 ተስፋ የሚያደርጉ ዜጎች ቁጥር በቀላሉ የሚገመት አልሆነም። ሌላው ቀርቶ በጥቁር ህዝቦች ሁሉ ዘንድ እንደ ነጻነት አርማ ተደርጎ የሚታየው አረንጓደ ብጫ ቀይ ባንድራችን የኩራታችን ምልክት ሳይሆን የባርነት ምልክት ተደርጎ እንዲታይ ያልተሠራ ሻጥር የለም። ለአንድነታችንና ለሉአላዊነታችን ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ ተንቋሾ እንዲናፍርባቸው ተደርጎአል። በአመታት ጥረት የተገነቡ ብሄራዊ ተቋሞቻችን እንዲፈርሱና አገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ የነበሩ ብዙ ሺዎች እንዲባረሩ ተፈርዶባቸዋል። ብሄራዊ መከታችን የነበረው የቀድሞ ጦር በፋሽስትነት ተፈርጆ እንዲፈርስና ከአምስት መቶ ሺ በላይ አባላቱ ለልመናና ለጎዳና ተዳዳሪነት እንዲዳረጉ ተደርገዋል። ኢትዮጵያዊ ሪህራሄና ወገንተኝነት በጎደለው ጭካኔ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎች ተወልደው ካደጉበት ቄያቸው እንዲፈናቀሉና መሬታቸው ለባዕዳንና ለሥርዓቱ አገልጋዮች እንዲከፋፈል በማድረግ ከፍተኛ ሃብት ተካብቶበታል። ይሉኝታና ሃፍረት በሌለው ጋጥ ወጥነት አብዛኛውን የመንግሥት ሠራተኛና የግል ንግድ ባለቤቶችን ከሥራቸው በማፈናቀል በምትኩ የአንድ ቡድን አባላት በበላይነት የሚቆጣጠሩት የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ተፈጥሮአል። ይህንን ግፍና ኢፍትሃዊ አሠራር የተቃወሙትን ዜጎች ሁሉ በገቡበት ገብቶ ለማጥፋት በተወሰደው እርምጃ በጠራራ ጸሃይ በርካታ ዜጎች በየአደባባዩ ተገድለዋል ፤ ታስረዋል ፤ ተገርፈዋል ፤ አገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ ተደርጎዋል። ከግዲያ ተርፈው ዛሬ ድረስ በየ እስር ቤቱ የሚማቅቁና ፤ እዚያ እስር ቤት ውስጥ በተፈጸመባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆነው የሚሰቃዩ ዜጎች ቁጥር ስፍር የለውም።

The agreement signed by the European Union with the Ethiopian Security A...

Aba Yohannes Tesfamariam Part 240 A ወንቅ እሸት Tahsas 19/2010 e.c Part 1

ESAT Breaking News Woldia Jan 21 2018

Monday, January 8, 2018

Hinkaature - Adera (Afaan Oromo) New Ethiopian Music 2017 - PG7 Band - E...

Shukshukta (ሹክሹክታ) - Debretsion Vs Getachew | የደብረጽዮን እና የጌታቸው ረዳ የዝሙት ...

ብሄራዊ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት አዳዲስ ዕቅዶች አወጣ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ  ብሄራዊ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት በተሸኘው ሳምንት መጨረሻ በደረገው ስብሰባ የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ መሻሻል ባለማሳየቱ መንግስት ፖለቲካዊ መፍትሄ ጭምር እንዲፈልግ ከፀጥታ አካላት መጠየቁ ተሰማ።
ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝና የመከላከያ ሚንስትሩ ሲራጅ ፈጌሳ በመሩት በዚህ ስብሰባ ከፌደራልና ክልል ፖሊስ፣ ከመከላከያ ስራዊት፣ ከልዩ ሀይልና ከደህንነት ክፍሎች ሪፖርቶች የቀረቡ ሲሆን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ ተብራርቷል።Bilderesultat for የመከላከያ ሚንስትሩ ሲራጅ ፈጌሳ
የፀጥታ ሁኔታውን ለማሻሻል ይረዳሉ የተባሉ ዕቅዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።
የመንግስት መዋቅር የማፍረስ፣ ብሄርን እየመረጡ ማጥቃት፣ መንገዶች መዝጋት በመንግስት ተቋማት ላይ ጥቃት ማድረስ የተለመዱ ክስተቶች ሆነዋል። ዋና ዋና መንገዶች እንዳይዘጉ ለማድረግ በምናደርገው እንቅስቃሴ የበርካታ አባላት ህይወት አደጋ ላይ ወድቋል ይህም የሰራዊቱንና የፖሊስ አባላትን ስነልቦና የጎዳ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል ብለዋል ተሰብሳቢዎቹ።

በኦሮሚያ በክልሉ ፖሊስ አባላትና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ተደጋጋሚ ግጭት ተከስቶ በርካቶች የተገደሉ ሲሆን በጋራ መስራት የማይቻልበት ደረጃ ደርሰናል ብለዋል ሪፖርት አቅራቢዎቹ።
የሰው ህይወት ሳይጠፋ ተቃውሞ ለመበተን ስንሞክር ከሰልፈኞች አልያም ካልታወቁ ታጣቂዎች ይተኮስብናል፣ ለዚህ መልስ ስንሰጥ ደግሞ ከህዝቡ ጋር እንቃቃራለን ሲሉ ይናገራሉ አንድ የመከላከያ ሀላፊ።
በተለይ ቄሮ የተባለው የኦሮሞ ወጣቶች ህብዕ አደረጃጀት ከጊዜ ወደ ጊዜ በመንግስት ተቋማትና በባለሀብቶች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በማድረስ አካባቢያዊ አስተዳደሮችን ለማፍረስ እየሰራ በመሆኑ አፋጣኝ እርምጃ መወሰድ አለበት ብለው እንደሚያምኑ ከምስራቅ ኢትዮጵያ የመጡ የመከላከያ ደህንነት ባልደረባ አስረድተዋል።
በአማራ ክልል ተደጋጋሚ ድንገተኛ ጥቃት በፀጥታ ሰራተኞችና በመንግስት መዋቅር ሀላፊዎች ላይ መፈፀሙን በዚህም ባለፉት ወራት ብቻ ከሀያ የማያንሱ የቀበሌና የወረዳ አስተዳደር ባልደረቦች መምህራንና የጤና ባለሙያዎች ላይ ግድያ መፈፀሙን ከክልሉ የቀረበ ሪፖርት ያስረዳል።
የጦር መሳሪያ ዝውውር መበራከት፣ ትናንሽ ከህግ የሸሹ ሽፍቶች እንደ አዲስ ማቆጥቆጥ በአማራ ክልል የታዩ ችግሮች መሆናቸውንና በቅርቡ ተጨማሪ ሀይል በማሰማራት ስፊ እርምጃ በመወሰዱ ሁኔታው አንፃራዊ መረጋጋት ማሳየቱ ተነግሯል።
ከመቀሌና ከጎንደር የሚነሱ የህዝብ ማመላለሻና የጭነት ተሽከርካሪዎች በተደጋጋሚ የጥቃት ኢላማ በመሆናቸው የጉዞ መስመር ለውጥ ማድረግ እንደተገደዱና ይህም ረጅምና አስቸጋሪ መንገዶችን እንዲጋፈጡ ምክንያት እንደሆነ ተወስቷል።
ማናቸውንም ስፖርታዊና ህዝባዊ ስብሰባዎችን ከአጎራባች ክልሎች ጋር ማድረግ ባለመቻሉ ዝግጅቶች መሰረዛቸውን ብሎም ወደ ሌላ አካባቢ እንዲዛወሩ መደረጉን ተሰብሳቢዎች ተናግረዋል።

የፖለቲካ አመራሩ ብቃት ያለውና ወደ መፍትሄ የሚወስድ ይ አፖለቲካ ውሳኔ ካላሳለፈና ተግባራዊ ካላደረገ እንዲህ ያለውን የፀጥታ ጉዳይ በሀይል ብቻ ለመመከት መሞከር ችግሩን እንደሚያባባስ ከፖሊስ ስራዊት አባላት ሀሳብ ቀርቧል።
አቶ ሲራጅ ፈጌሳ የክልልና የፀጥታ አካላቱን ሪፖርት ካዳመጡና ውይይት ከተደረገ በኋላ ከሁለት ወር በፊት የተነደፈውን የፀጥታና የደህንነት ዕቅድ በመከለስና ለተሰብሳቢዎች በማስረዳት ክልሎችና የፌደራል መንግስት አዲስ የጋራ የፀጥታ ዘመቻ ተግባራዊ እንዲደረግ የተላለፈውን ውሳኔ አብራርተዋል።
ለሁከት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ተጨማሪ ሀይል የሚሰማራ ሲሆን በመላው ሀገሪቱ ያሉ ዋና ዋና መንገዶችንና ተቋማትን ደህንነት መጠበቅ የሚያስችል እቅድ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል።
በአድመኞችና በሁከት ፈጣሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ የሚወሰድ ሲሆን በእስካሁኑ ሁከት የተሳተፉትን ህግ ፊት ለማቅረብ ስራ መጀመሩን ተናግረዋል።
የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ፖለቲካዊ ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን አዲሱ የፀጥታ እቅድ ከየአካባቢው ማህበረሰብ የሀገር ሽማግሌና የሀይማኖት ተቋማት ጋር ተግባራዊ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

የመከላከያና የፖሊስ አባላት ከፍተኛ የአቅርቦትና የፋይናንስ ችግር እንዳለባቸው ላቀረቡት ጥያቄም ከማዕከል ችግር ወዳላባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው ድጋፍ መድረሱን የሚከታተል አካል እንደሚመደብና መንግስት የሀገሪቱን አቅም ያገናዘበ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተነግሯል።
“የሰራዊቱ አባላት ህዝቡ እንዲጠላንና እንዲያጠቃን ስለተቀሰቀሰ ለስራችን ትልቅ እንቅፋት ሆኗል” ፣ “መንግስት በኦሮሚያ ላለው ችግር ለምን ፈጣን ምላሽ አልሰጠም?  “በሰራዊቱ ውስጥ ድሮ የነበረው መተማመንና አንድነት አሁን የለም”  የሚሉ ሀሳቦች ተነስተዋል።

Sunday, January 7, 2018

Discussion on the current and future Ethiopia

ከአርበኞች ግንቦት 7 የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ታጋይ አበበ ቦጋለ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ

Nati Haile - Alo | አሎ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Gizachew Teklemariam - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2...

የረቡዕ ዕለት ቃል እስከአሁን አልተከበረም። የተፈታ እስረኛ አላየንም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

 ብዙውዎች ገናን ለማድመቅ በዚያውም ፖለቲካዊ ነጥብ ለማስቆጠር በገና ዋዜማ የሚፈቷቸው ይኖራሉ ብለው ተስፋ አድርገው ነበር። በዚህም ወደቃሊቲና ቅሊንጦ የሄዱም እንደነበሩ ሰምተናል። ከሸዋሮቢት፡ ዝዋይና ሌሎች ቦታዎች እስረኞች በአውቶብሶች ተጭነው ወደአዲስ አበባ እየገሰገሱ ነው፡ በሚሌኒየም አዳራሽ ልዩ የአቀባበል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል.....ብዙ ብዙ ተብሎም ነበር። ግን ወፍ የለም።Image may contain: 6 people, people smiling, eyeglasses
እንደሰማነው ህወሀቶች አልተስማሙም። የመቀሌውን የ35 ቀናት ዝግ ስብሰባ የስብሃት ቡድን አሽንፎ ወጥቷል የሚለው ድምዳሜ ወደ ኋላ የተቀለበሰ ይመስላል። አዜብ መስፍን በኢህአዴግ የ18ቀናቱ ጉባዔ መሀል ድንገት በር በርገዳ ገብታ ''መለስ ሞተ ብላችሁ ተጫወታችሁብኝ። የእጃችሁን ታገኛላችሁ'' ዓይነት ማስፈራሪያ አዥጎድጉዳ እንደወጣች ይወራል። ከሷ ጀርባ የተሰለፈውና መከላከያውን በበላይነት የያዘው ሳሞራ ድምጹ ጠፍቶ ቀና ማለት መጀመሩንም የሚያሳዩ ምልክቶች አሉ። እነሃይለማርያም ረቡዕ ዕለት ''የህወሀት/የትግራይ የበላይነት የለም'' የሚል መግለጫ ሲሰጡ አዜብ በዚያው ዕለት ለመሶበ ሲሚንቶ ፋብሪካ የጣሪያ ክዳን ፋብሪካ የ2ቢሊየን ብር ስምምነት ከውጭ ኩባንያ ጋር ተፈራርማለች። ''አለሁ። እጅ አልሰጠሁም'' መልዕክት ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የአዜብ ዳግም ብቅ ማለት የህወሀት ትርምስ አልበረደለትም- ገና ይናጣል- የሚል ግምትም እንዲሰጠው አድርጓል።

Friday, January 5, 2018

ለዲሞክራሲ የሚናካሂደው ትግል በምንም አይነት ጥገናዊ ለውጥ አይደናቀፍም! (የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ)

January 5, 2018


የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21 ቀን ሲያካሂድ በሰነበተው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በራሱ በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮአል ባላቸው ችግሮች እና የአገራችንን ግዜያዊ ሁኔታና የወደፊት አቅጣጫ አስመልክቶ ግምገማ በማድረግ ባለ 8 ነጥብ ውሳኔዎችን አሳልፎ እንደተጠናቀቀ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል ።
ኢህአደግ አወጣሁ ያለው ይህ መግለጫ በአጭሩ ሲዳሰስ በቅርጹም ሆነ በይዘቱ ብዙ ችግሮች የሚታዩበት ፤ አደናጋሪና ወጥነት የሌለዉ፥ እርስ በርሱ በሚጣረስ ሀሳቦች የታጨቀ ከመሆኑም በላይ አገራችን የገባቺበትን መሰረታዊ ችግሮች ያላገናዘበ እና ህዝባችን በተለይ ላለፉት ሶስት አመታት እያነሳቸው ያሉትን መሠረታዊ ጥያቄዎች ከግምት ዉስጥ ያላስገባ ወይም እውቅና ያልሰጠ ፤ የህወሃት የበላይነት የነገሠበትን ሥርዓት ዕድሜ ለማስቀጠል ሲባል ገዢዉ ፓርቲ እስካሁን አከናወንኩ ያላቸውን በጎ እርምጃዎች በመዘርዘር “በአመራሮቹ ድክመት ካልሆነ በቀር ምንም አይነት የፖሊሲም ሆነ የፖለቲካ እምነት ችግር የለብኝም እና ተረጋጉ” የሚል መልዕክት ያስተላለፈበት ሆኖ ተገኝቶአል። እንዲህ አይነት መግለጫ ለማውጣት የህወሃትን የበላይነት ከውስጥ ሆነው አጥብቀው በመታገል ላይ ያሉ የሌሎች አባል ድርጅቶች አመራሮችስ እንዴት ብለው ተስማሙበት የሚል ጥያቄም በማስነሳቱ ምናልባትም ስብሰባው ከተበተነ ቦኋላ እራሱ ህወሃት “አለሁ” ለማለት በግሉ ጽፎና አጽድቆ ያሰራጨው ሊሆን ይችላል የሚልም ግምት አሳድሮአል። የግምቱን ምክንያታዊነት ደግሞ የሚያረጋግጠው መግለጫው ይፋ የሆነው ስብሰባው ተጠናቀቀ ከተባለበት ዓርብ ታህሳስ 21 ቦኋላ ለ36 ሰዓታት ዘግይቶ መሆኑ ነው። መግለጫው ላይ እንዲህ አይነት ጥርጣሬ በመፈጠሩ የተነሳ በኢህአደግ 27 አመት የሥልጣን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታየ4ቱም ድርጅቶች ሊቃነመናብርት በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ተገደዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅትም ህብረተሰቡ ውስጥ ጥርጣሬ በፈጠሩት እና መነጋገሪያ በሆኑት ነጥቦች ላይ በሁለት ጎራ የተከፈለ አስተያያት ሲሰጥ ተስተውሎአል።

Hawwii Hirphaa Gaanfuree Miss Ethiopia,.Bergen 2017.

Abbaymedia TV (አባይ ሚዲያ ዜና) ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ የተባለው ስህተት ነው (የጠቅላይ ሚ...

ብዙ ጊዜ ሃይለማርያም ሲናገር ያዝናናኛል። በሱ ንግግር ከመዝናናት ባለፈ የተናደድኩበት ጊዜ ስለመኖሩ አላስታውስም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

ባለፈው ረቡ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ሃይለማሪያም አናደደኝ። ''በደርግ ጊዜ የሰው ልጅ ማሰቃያ የነበረው ማዕከላዊ......'' ብሎ ሲጀምር ትኩር ብዬ አየሁት። አይኑ እንኳን አይርገበገብም። እኔ ግን በንዴት ቦግ አልኩኝ። እንዳልኩትም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የትኛውም የህወሀት ዲስኩር፡ በሃይለማርያም አንደበት ሲመጣ ቶምና ጄሪን እንደማየት በፈገግታ አልፈዋለሁ። የረቡ ዕለቱ ግን ከውስጥ ጠቅ የሚያደርግ ንዴት ሰውነቴን ነዘረኝ። ደግሜ ደጋግሜ አየሁት። በደጋገምኩት ቁጥር የማይበርድ ንዴት ይንጠኛል። ለምን ይሆን?Image may contain: 1 person
ከማዕከላዊ የሰማናቸው የቶርቸር አሰቃቂ ዜናዎች፡ ስቃዮች፡ የጣር ድምጾች ከጆሮአችን ጓዳ ሳይወጡ ሃይለማርያም ስለደርግ ዘመን ሲያወራ መስማት በእርግጥም ያማል:: ከደርግም በከፋ መልኩ በዘር ማንነታቸው እየተዘለፉ፡ ብልታቸው የተኮላሸ፡ ጥፍሮቻቸው በጉጠት የተነቀሉ፡ ጡታቸው በኤሌክትሪክ ሽቦ የተተለተሉ፡ በርበሬ ታጥነው፡ የገማ ጨርቅ በአፋቸው ተወትፎ ወፌላላ ተዘቅዝቀው የተገረፉ፡ በእግራቸው ተራምደው ገብተው በቃሬዛ አስክሬናቸው የወጣ፡ የስንቱን ወጣት ስቃይና መከራ እየሰማን ሀዘን ልባችንን ወግቶት ባለበት በዚህ ወቅት ''ማዕከላዊ በህወሀት ዘመን ኩሪፍቱ ሎጅ ነው'' ማለት የቀረውን የሃይለማርያምን ደረቅ ውሸት ከመስማት በላይ ምን ቅጣት አለ? ሃይለማርያም ከአራት ኪሎ ቤተመንግስት ሆኖ ''ማዕከላዊ በደርግ ዘመን....'' እያለ ሲያላዝን በአንድ ኪሎሜትር ርቀት አራዳ ፒያሳ ከሚገኘው ማዕከላዊ የኢትዮጳያ ልጆች በህወሀት ገራፊዎች ቶርቸር እየተደረጉ ነበሩ።

Wednesday, January 3, 2018

New Ethiopian Music | SHAGGAR GALUUFANII - Bohaara Birahaanu

USA, Norway and UK warn South Sudan rebellers.

Ethiopia: DW Special News January 3, 2017 | TPLF | OPDO | ANDM | SNNPR

ESAT Zare with Kassahun Yilma 02 January 2018

ህወሓት መቼም አይለውጥም:: መለወጥ ያለባቸው ተቃዋሚዎች ናቸው:: =========================================== *ኢህአዴግ ለሕዝባዊ ተቃውሞ የሰጣቸው መልሶች -በ2008 የመልካም አስተዳደር ችግር አለብኝ ግን ፀረ ሠላም ኃይሎች፣ሻዕቢያ፣ግንቦት 7... -በ2009 ጥልቅ ተሀድሶ ያስፈልገኛል ግን ፀረ ሠላም ኃይሎች፣ሻዕቢያ፣ግንቦት 7... -በ2010 አገሪቱ በፈፀምናቸው ስህተቶችና ከእድገታችን ጋር ተያይዘው በተከሰቱ አዳዲስ ለውጦችና ፍላጎቶች ምክንያት ለጊዜውም ቢሆን በአሳሳቢ ወቅታዊ ችግሮች ተወጥራ የቆየችበት ሁኔታ መፈጠሩን ገምግሚያለሁ። ግን ሕዝበኝነት... አዎ ህወሓት-ኢህአዴግ ቢገድልም፣ ቢያስርም፣ ቢያሰድድም፣ ስራ አጥነት ቢበዛም፣ ሕዝቡ ቢማረርም፣ መማመርር ብቻ ሳይሆን ለተቃውሞ አደባባይ ቢወጣም ስልጣኔን አልለቅም ብሎ ማሰር፣ማሳደድና መግደሉን ቀጥሎበታል። ይህ ለዶከተር ሰማኸኝ የሚደንቅ ጉዳይ አይደለም። "ህወሓት ለአራት አስርት ዓመታት የያየዘው ርዕዮተ ዓለም እንዲለወጥ አይፈቅድለትም። የህልውናው መሠረት በዚህ መልኩ መግዛት ነው" በማለት ዶክተር ሰማኸኝ ጋሹ ይተነትናሉ

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ19-01-2018 በኦስሎ ኖርዌይ Grand Public rally in Norway Oslo.

፠በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ እና በአገዛዙ ህዝባችን የሚደርስበትን ሰቆቃ ለምንኖርበት ሀገር እና ለአለም መንግስታት ማሳወቅ፡
፠በሊቢያ እና በሌሎች የምስራቅ ሀገራት የሚከናወነውን የባሪያ ንግድ እና መሰል ሰቆቃ ለማውገዝ፡
፠በኖርዌይ የሚኖሩ ስደተኞች ላይ መንግስታዊ በሆነ አካላት የሚደረገውን ኢሰብአዊ የሆነ አያያዝ እና እንግልት መቃወም እንድሁም ለአለም መንግስታት ማሳወቅ፡No automatic alt text available.

AbbayMedia News (የሻምቡ ወለጋ ሰልፈኞች ) የኦሮሞ ጠላት የአማራ ጠላት ነው ፤ የአማራ ጠላት የኦሮሞ ...

AVSEQ08