Tuesday, April 28, 2015

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት- አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና (Deacon Daniel Kibret)

Monday, April 27, 2015

             

“መንግሥት የሌለው እዚህ ብቻ ነው!” የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ

ባሇፈው እሁዴ አይሲስ ባሰራጨው ቪዱዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሁሇት የተሇያዩ ቦታዎች ሲገዯለ ተመሌክተናሌ። ስሇ ቪዱዮው ብዘ ማሇት ቢቻሌም ወገኖቻችን ከአገራቸው ወጥተው ወዯ ተሻሇ ኑሮ ፍሇጋ መንከራተታቸው ሇዙህ ዓይነቱ አሰቃቂ ሞት ዲርጓቸዋሌ። ከአገራቸው የወጡት እየኖሩ ከመሞት ሇመትረፍ ቢሆንም በስዯት ዯግሞ እጅግ መራራውን የሞት ጽዋ ጠጥተዋሌ። ይህ የወገኖቻችን ዕሌቂት በዓሇማችን ሊይ በሚገኝ በምንም ዓይነት ቋንቋ፣ አገሊሇጽ፣ አጻጻፍ፣ እንባ፣ ወ዗ተ ሉገሇጽ የማይችሌ ነው። ረዲት አሌባ ሆነው የተመሇከትነው ትዕይንታቸውም በውስጣችን ሇ዗መናት የማይሽር ቁስሌ ይዝ ይቀመጣሌ። የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ሁለንም ኢትዮጵያውያን ዗ር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ቦታ፣ ወ዗ተ ሳይሇዩ ይህ በአገር ወገን ሊይ የዯረሰው ሏ዗ን በጋራ በመሆን እርስ በርስ በመጽናናት፣ በመበረታታት እንዱወጡ፤ ላልችንም በተመሳሳይ የስቃይና የመከራ ሁኔታ ሊይ የሚገኙትን ወገኖች ሇመርዲት የሚችለበትን መንገዴ እንዱቀይሱ አሳስበዋሌ።

“መንግሥት የሌለው እዚህ ብቻ ነው!” የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ

ባሇፈው እሁዴ አይሲስ ባሰራጨው ቪዱዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሁሇት የተሇያዩ ቦታዎች ሲገዯለ ተመሌክተናሌ። ስሇ ቪዱዮው ብዘ ማሇት ቢቻሌም ወገኖቻችን ከአገራቸው ወጥተው ወዯ ተሻሇ ኑሮ ፍሇጋ መንከራተታቸው ሇዙህ ዓይነቱ አሰቃቂ ሞት ዲርጓቸዋሌ። ከአገራቸው የወጡት እየኖሩ ከመሞት ሇመትረፍ ቢሆንም በስዯት ዯግሞ እጅግ መራራውን የሞት ጽዋ ጠጥተዋሌ። ይህ የወገኖቻችን ዕሌቂት በዓሇማችን ሊይ በሚገኝ በምንም ዓይነት ቋንቋ፣ አገሊሇጽ፣ አጻጻፍ፣ እንባ፣ ወ዗ተ ሉገሇጽ የማይችሌ ነው። ረዲት አሌባ ሆነው የተመሇከትነው ትዕይንታቸውም በውስጣችን ሇ዗መናት የማይሽር ቁስሌ ይዝ ይቀመጣሌ። የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ሁለንም ኢትዮጵያውያን ዗ር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ቦታ፣ ወ዗ተ ሳይሇዩ ይህ በአገር ወገን ሊይ የዯረሰው ሏ዗ን በጋራ በመሆን እርስ በርስ በመጽናናት፣ በመበረታታት እንዱወጡ፤ ላልችንም በተመሳሳይ የስቃይና የመከራ ሁኔታ ሊይ የሚገኙትን ወገኖች ሇመርዲት የሚችለበትን መንገዴ እንዱቀይሱ አሳስበዋሌ።

Sunday, April 26, 2015

ኢትዮጵያዊያንን በሐዘንና በቁጭት ያንገበገበ = አሸባሪው ቡድን ‘አይኤስአይኤስ’ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያንን ገደለ

ኢትዮጵያዊያንን በሐዘንና በቁጭት ያንገበገበ ሳምንት = የሟች ቤተሰቦች ሐዘን ተቀምጠዋል – በኢንተርኔት ፎቶና ቪዲዮ አይተው

Saturday, April 25, 2015

New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Liqe Deacon Nebiyu Samuel and...


ሰማያዊ ፓርቲ – መንግስታዊ ሽብር የህዝብን ቁጣ ያባብሳል እንጂ መፍትሔ አይሆንም!


April 23, 2015
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ዛሬ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም የተወካዮች ም/ቤት የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፉን እንደሚደግፍ እና ደጋፊዎቹና አባላቱ በሰልፉ ላይ እንዲገኙ በትናንትናው እለት ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም እንደማንኛውም ዜጋ በሰልፉ ሊገኙ የሄዱ የፓርቲው አመራሮች እና አባላት ገና ወደ መስቀል አደባባይ ከመድረሳቸው በፊት እየታደኑ የታሰሩ ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ሰልፉን ለመሳተፍ በቦታው ተገኝተው ነበር፡፡

US State Dept. on Anniversary of Arrest of Ethiopia’s Journalists April 24, 2015

April 24, 2015
STATEMENT BY MARIE HARF, ACTING SPOKESPERSON
Anniversary of the Arrest of Ethiopia’s Zone 9 Bloggers and Three Journalists
Anniversary of the Arrest of Ethiopia’s Zone 9 Bloggers and Three Journalists
Tomorrow, April 25, marks one year since Ethiopia arrested six Zone 9 bloggers and three other journalists. These nine individuals—Befekadu Hailu, Zelalem Kibret, Atnaf Berhane, Natnael Feleke, Mahlet Fantahun, Abel Wabella, Asmamaw Hailegiorgis, Edom Kassaye, and Tesfalem

Oslo; Ethiopian Muslims and Christians protest against the government (v...

Ethiopians in Melbourne protested against xenophobic attacks in South af...

በሜልበርን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ በወገኖቻችን ላይ የተፈጸመውን ኢሰባዊ ጥቃት በመቃወም ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

April 25, 2015
ሳምሶን አስፋው – ከሜልቦርን አውስትራልያ
Ethiopians protested in Melbourne, Australia

Friday, April 24, 2015

የኢትዬጵያ የኮምንኬሽን ጉዳይ ጸ/ቤት ሚንስቴር ዴታ የነበሩት ~ አቶ ኤርምያስ ለገሰ~~ "የችግሩ መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው'!!
ሰሞኑን በኢትዬጲያውያን ላይ የመከራ ዶፍ እየዘነበ ነው። ይህ የድቅድቅ ጨለማ ናዳ ባስከተለው አደጋ የተፈጠረው ቁጭትና መብከንከን ከቃላት በላይ ሆኗል። በኢትዬጲያውያን ዘንድ ከዚህ ውጭ የመተከዣ አጀንዳ ያለ አይመስልም። እንባ እንደ ጐርፍ እየወረደ ነው። የእናቶቻችን ደረት በእሳት የተለበለበ እስኪመስል ድረስ እየተደለቀ ነው። ወጣቶቻችን ከአረመኔዎች ጋር ግብግብ እየገጠሙ ነው። በመንገድ፣ በትራንስፓርት፣ በምግብ ቤት፣ በስራና በተለያየ አጋጣሚ የምናገኛቸው የባእድ አገር ሰዎች ሳይቀር የሀዘናችን ተካፋዬች መሆናቸውን እየነገሩን ነው። ነግረውን ብቻ አያቆሙም ። አያይዘው ፣
"ችግሩ ለምን እናንተ ኢትዬጲያውያን ላይ ባሰ?፣ ሀገራችሁን ትታችሁ ስደትን ለምን እንደ አማራጭ ወሰዳችሁ? ለምን እንደ ጨው ዘር ትበተናላችሁ?፣ ሰብሳቢ የላችሁም ወይ? " የሚል ጥያቄ ያስከትላሉ። የሚገርመው ነገር እንደዚ አይነት ጥያቄ በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን እንደተቋምም እየቀረበ ነው። ለዚህ አባባል አብነት የሚሆነኝ ባለፈው አርብ አርቲስት ታማኝ በየነ ያጫወተኝ ወግ ነው። ከእሱ ጋር በፍሎሪዳ ግዛት በነበረን ቆይታ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን / ዩኤን ኤች ሲአር / ጋር እሱና የስራ ባልደረቦቹ በነበራቸው ስብሰባ ያነሱለትን ጥያቄ አንስቶ ነበር ውይይታችን የተጀመረው። ዩኤን ኤች ሲአሮች እንዲህ በማለት ነበር የጠየቁት፣
" እናንተ ኢትዬጲያውያን ሀገራችሁን ጥላችሁ በመሰደድ ተወዳዳሪ የሌላችሁ ሆናችኃል። ሌላው ቀርቶ በኢኮኖሚ አቅሟ ከእናንተ በምንም የማትሻለዋና የተንኮታኮተች ( የደቀቀች) ሀገር ወደ ሆነችው የመን እንዴት ትሰደዳላችሁ? "
ይህ መሰረታዊ ጥያቄ ነው።እያንዳንዱ ኢትዬጲያዊ ከጊዜያዊ ዋይ ዋይታ ተቆጥቦ ከእኛ የማትሻለውን "የመን" አማትረን የምንመለከትበት ባይነኩላር ለምን እንዳስገጠምን መነጋገር ይኖርብናል። ከፊታችን እየመጣብን ያለው አደጋ ክብደትና አስፈሪነት በግልጵ አውጥተነው ችግሩን መነጋገር ያስፈልጋል።ይህን ማድረግ ካልቻልን ከራሳችን በላይ የምናስቀድማት " ኢትዬጲያ ሀገራችን" የመኖርና ያለመኖር የህልውና አደጋ ይጋረጥባታል። ርግጡን እንነጋገር ከተባለ አሸዋ ላይ እንደተገነባ ቤት እየፈረስን ነው። የኢትዬጲያ ህዝቦች ላይ የተጠመደ ፈንጂ ለመፈንዳት ጊዜውን እየጠበቀ መሆኑ እየታየ ነው።
ቢያድለን ኖሮ ይህን አጀንዳ መክፈት የነበረበት መንግስት ነበር። ለጵድቅ ሳይሆን ከመንግስት ዋነኛ ሀላፊነቶች አንዱ ዜጐቹን ከውጭ ጥቃት የመከላከልና የህዝቡን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታ የሚጣልበት በመሆኑ ። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የመንግስትን ትርጉም እንደሚከተለው ገልፀውታል፣
"መንግስት ማለት የአንድን ህዝብ መሰረታዊ አቋሞች ፣ አንድነትና ነጳነት ከውጭ ጠላት የሚከላከል፣ የሕዝቡን ደህንነት ፣ እድገትና መሻሻል የሚመራ ፣ ሕዝቡ ከውስጥ እርስ በእርሱ ያለውን ግንኙነት ፣ መብትና ግዴታ በሕግና በስርአት እየወሰነ የስልጣን ባለአደራ ሆኖ የሚያስተዳድር ድርጅት ነው" በማለት ። " መንግስታችን!" ፕሮፌሰሩ ባስቀመጡት ሁሉም መስፈርት በዜሮ ተባዝቷል። ይህም የውርደታችን ምንጭ ሆኗል። የባእዳን ማላገጫና አፍ መፍቻ ሆነናል።
ትላንት የውጭ ዜጐችን በስብሰባ፣ በትምህርት… ወዘተ ባገኘን ቁጥር " ሉሲን ታውቃታለህ?፣ አስራ ሶስት ወር ሙሉ የፀሀይ ብርሀን ፀጋ እንዳለን ታውቃለህ?፣ ከአፍሪካ ሀገሮች በቀኝ ግዛት ያልተያዝነው እኛ እንደሆንን ይገባሀል? " በማለት ደረታችንን ነፍተን እንናገር ነበር። ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ ይህን ማስታወሻ ስጵፍ አንድ ሁልጊዜም የማልረሳው ታሪክ አስታወሰኝ። ታሪኩ እንዲህ ነበር፣
በ1993 አ•ም• በአዲሳአባ ምክርቤት አዳራሽ በኢህአዴግ / ህውሀት የውጭ ጉዳይ ፓሊሲ ላይ ውይይት እያደረግን ነበር። የእለቱ ውይይት በፓሊሲው መግቢያ ላይ ባለው " ብሔራዊ ውርደት" በሚለው ርእስ ላይ ነበር። በጉዳዩ ላይ አስተያየት ለመስጠት እጁን ያነሳው በወቅቱ የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ፕሬዝዳንት የነበረው ዶክተር ዘሪሁን ነበር። በአንድ የውጭ ኮንፍረንስ ላይ ጥናታዊ ጵሁፍ ሊያቀርብ ያጋጠመውን ነበር የነገረን። ዶክተር ዘሪሁን እንደ መንደርደሪያ " ሉሲ፣ አስራ ሶስት ወር፣ በኮለኒ ያልተያዘች…ወዘተ" እያለ ሲደሰኩር የአንድ አፍሪካዊ እጅ ይቀሰራል። አፍሪካዊው ፍቃድ ሳይጠይቅ " ዶክተር ለምን ጨምረህ መዝገበ ቃላት "ቸነፈር" የሚለውን ሲያብራራ ኢትዬጲያን እንደ ምሳሌ ማንሳቱን አትነግረንም?፣ …ለምን ሀገራችሁ የሟሸሸ መንግስታት በመሆኗ እንደ ሀገር መቀጠል እንዳቃታችሁ አትነግረንም?፣… ለምን በዘርና በጐሳ ተከፋፍላችሁ እንደምትኖሩ አትነግረንም?…ለምን ህዳጣን ብዙሀኑን እየገዙ መሆኑን አትነግረንም… ወዘተ " በማለት በጥያቄ ያፋጥጠዋል። ኬሚስቱ ዶክተር ዘሪሁን በወቅቱ የሚመልሰው መልስ አልነበረውም። ጥያቄው አናሊቲካል ወይም ባዬ-ኬምስትሪ አልነበረምና!!
ዛሬም ይህ ኢትዬጲያ መሬት ላይ ያለ ሀቅ አልተቀየረም። እየባሰበት ሄደ እንጂ!…
በሀገራችን ጥቂቶች የአውሮፓና የአረብ ቅምጥል የሚኖረውን ኑሮ እየኖሩ፣ ብዙሀን በችጋር እየተገረፋ ነው።… በሀገራችን ጥቂቶች ልጆቻቸውን በአሜሪካን ሀገር በሚገኙ እጅግ ውድ ዩንቨርስቲዎች በዶላር እያስተማሩ ( የአራት ጀነራል ልጆች በጆርጅ ታወን ዩንቨርስቲ ያስተምራሉ)፣ ብዙሀን ልጁን የሚያበላው አጥቶ ከትምህርት ቤት ያስቀራል።…ጥቂቶች ባል ሜጀር ጀነራል፣ ሚስት ኮረኔል፣ ልጅ ፓይለት የመሆን እድል ይመቻችለታል፣ ብዙሀኑ "ድንጋይ ማነጠፍ " ለመስራት አሊያም " አፍራሽ ግብረሀይል" በቀበሌ ለመቀጠር ቦታ የለንም ይባላል።…በሀገራችን ጥቂቶች የለውጥ ውቅያኖስ ገብተው የሀብት ጋራ እንዲቆናጠጡ ይደረጋል፣ ብዙሀኑ በአፍአዊ ለውጥና ከንቱ ተስፋ እንዲሞሉ ይደረጋል። …ጥቂቶች የህሊና እምብርት ሳይበጅላቸው የሀገር ሀብት ወደ ውጭ ያወጣሉ ( በዚህ አመት ከአፍሪካ ተሰርቆ ከወጣው ቢሊዬን ዶላር ውስጥ 28•5% ከኢትዬጲያ መሆኑን ልብ ይሏል)፣ ብዙሀን በአፍሪካ ጫካ የአውሬ ራት ይሆናሉ…በሰሀራ በረሀ እንደ ሎጥ ሚስት ደርቀው ይቀራሉ… በአረብ ሀገራት እንዳበደ ውሻ ይክለፈለፋሉ ( የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል እንደወረደ!)…ጐማ ተጠቅልሎባቸው በእሳት ይጋያሉ…እንደ ዶሮ አንገታቸው ተቀንጥሶ ይጣላሉ።
ወደድንም ጠላንም የዚህ ሁሉ አቢይ መንስኤ ፓለቲካዊ ነው። የፓለቲካው መበላሸት የፈጠረው ችግር! የውስጣዊ አድልዎ ፓሊሲ የፈጠረው ችግር !…እውነት እንነጋገር ከተባለ በአድሎዋዊው ፓሊሲ ምክንያት እኩል የመማር፣ የመስራት፣ መሰረታዊ አገልግሎቶች የማግኘት እድል የለም። የፓለቲካው መበላሸት የህግ ልእልና እንዳይሰፍን አድርጓል። የህግ ልእልና ባለመስፈኑ ምክንያት ደግሞ ሀሳብን በነጳነት የመግለጵ፣ የመደራጀትና በሰላም ወጥቶ የመግባት መሰረታዊ መብት ዝግ ሆኗል። የህግ የበላይነት ባለመኖሩ ሁሉም የሀይማኖት ተቋማት በጣልቃ ገብነት እየታመሱ ይገኛሉ። በዚህም ሳይወሰን የእምነት ተቋማቱ በካድሬ ተጵእኖ በመውደቃቸው ምክንያት የእምነት ነጳነት ከስም የማያልፍ ሆኗል።
ከውስጣዊው የአድሎ ፓሊሲ ባልተናነሰ የውጭ ፓሊሲያችንም "መርህ አልባ" መሆን እና " ጠላት ሳትፈጥር አትኑር! " የሚለው የመለስ አስተምህሮ ለችግራችን መባባስ አስተዋጵኦ አበርክቷል። በሱማሊያ የተወሰደው የጣልቃ ገብነት እርምጃ የሳጥናኤል ጭንቅላት የተገጠመላቸው የሰው ዘር ባልሆኑት አይሲሶች ጥርስ እንዳስገባን የአደባባይ ሚስጥር ነው። በህዳር 21 ቀን 1999 አ•ም• ወደ ሱማሊያ ስንገባ አቶ መለስ ፣" ወቅታዊና ተጨባጭ የሉአላዊነት አደጋ ገጥሞናል። በኢትዬጲያ ላይ የጅሀድ ጦርነት ታውጇል ። ይህን ወቅታዊና ተጨባጭ አደጋ በአጭር ጊዜ ቀልብሰን ወደ ልማታችን እንመለሳለን" የሚል ነጋሪት በፓርላማ ጐስሞ ነበር። "ቀስ ብለን እናጢነው"፣ " በኃላ ማጠፊያው እንዳያጥረን" " የራሷ አሮባት የሌላውን ታማስላለች እንዳይሆንብን" እያሉ ተማጵእኖ ያሰሙትን አንጋፋ ፓለቲከኞች ( ዶክተር በየነ፣ ዶክተር መራራ፣ አቶ ቡልቻ…) " የኢትዬጲያን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፈው የሰጡ ከሀዲዎች፣ የሻእቢያ ተላላኪዎች" የሚል መልእክት ቀርፀን አብጠልጥለናል። ሰፋፊ መድረኮች ከፍተን ከፍ ዝቅ አድርገናል። እውነታው ግን የሱማሊያ ችግር እንኳን በአጭር ጊዜ ሊፈታ የኢትዬጲያ ወታደሮች ሱማሊያን ለቀው ሳይወጡ አስርተ አመት ሊደፍኑ አንድ አመት ብቻ ቀርቶአል። ውጤቱም ወንድሞቻችን በሰው በላ የዲያብሎስ መልእክተኛ በሆኑ አይሲሶች አንገታቸው መቀላት ሆኗል። የራሳችን አሮ የሌላውን እያማሰልን ነው!!
Like · Comment · 

Thursday, April 23, 2015

Freedom House 2015 Report: Ethiopia’s Status NOT FREE

Freedom in the World : Ethiopia
Overview:
In 2014 the Ethiopian government continued to suppress free speech and associational rights, shattering hopes for meaningful reform under Prime Minister Hailemariam Desalegn. Government harassment and arrest of prominent opposition and media members continued, including the April arrest of nine journalists who were charged under Ethiopia’s controversial antiterrorism law. In April and May, massive protests in Oromia Regional State broke out following the announcement of the planned expansion of Addis Ababa into Oromia. At least 17 people died after the military fired on unarmed protesters.

የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ

የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓም ደርሶን ኢትዮጵያዊያን በያለንበት በመሪር ሀዘን ውስጥ ነን። ዛሬ “እግዜር ያጥናህ” ወይም “እግዜር ያጥናሽ” የሚባል ሰው የለም። ሁላችንም ሀዘንተኞች ነን። ካጣናቸው ቁጥራቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ወገኖቻችን አሁንም በአራዶች መዳፍ ውስጥ መሆናቸው ሀዘናችን እጅግ የበረታ ያደረገዋል። ቁጥራቸው በትክክል የማይታወቅ ሆኖም በሺህ የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን ዛሬም ሊቢያ ውስጥ ናቸው። በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አሁንም ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ናቸው። ሌሎች በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ደግሞ በየመን ከሰማይም ከምድርም በቦንብና በጥይት እየተማገዱ ነው።
ለምንድነው ኢትዮጵያዊያን እንዲህ እሳት ውስጥ ለመማገድ የምንደፍረው? መልሱ ግልጽ ነው። አገር ውስጥ ተስፋ የለም፤ ወያኔዎች ተስፋችንን አጨለሙት። ከሳዉዲ በመከራ የተመለሱ ወንድሞቻችን ናቸው በሊቢያ በኩል ለመሰደድ ሲሞክሩ በአይ ሲስ ተይዘው የታረዱት። ወያኔዎች አገራችንና ክብራችን ዘረፉን። ወያኔዎች ስብዕናችንን ገፈፉን።
የዘመኑ ጥቂት የህወሓት ቱጃሮች ፎቆችን እየገነቡ በነሱ መጥገብ እኛ እንድናገሳላቸው ይፈልጋሉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ መራቡ፣ መታረዙ፣ መደህየቱ እውነት ነው፤ ሆኖም ግን “ተራብኩ”፣ “ታረዝኩ”፣ “ደኸየሁ” ብሎ መናገር አይችልም። እውነት መናገር ያስቀጣል፣ ያስወነጅላል። በፍርደ ገምድል ችሎት እውነት መናገር “ሽብርተኛ” ያስብላል። እስር ቤቶችን የተሞሉት ለእውነት፣ ለፍትህ፣ ለነፃናትና ለእኩልነት በቆሙ ሰዎች አይደለምን?
በአይ ሲስ ያሳረደን ማነው? መልሱ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው። ያዋረደን፣ በአይ ሲስ ቢላዋ ያሳረደን ህወሓት ነው። እንደ አገርና እንደ ሕዝብ የደረሰብን ውርደት የትም ብንሄድ የምናመልጠው አልሆነም። በአገር ውስጥ የደረሰብንን ውርደት ለማምለጥ ስንሰደድ ውርደት ተከትሎን ይመጣል።
ወገኖቼ፤ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ከኢትዮጵያ የተሻለች አገር ሊኖረን አይችልም። ዛሬ የመሸሻ ጊዜ አይደለም። አገራችንን ከወያኔ ነጥቀን፤ በአገራችን ኮርተን በሰላም መኖር እንሻለን። ይህ መብታችን ነው። አገራችን የኛ ነች። አገራችን የጥቂት ወያኔዎች መፈንጫ አይደለችም።
ወገኔ፤ ዛሬ ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓም በአርበኖች ግንቦት 7 ስም የማደርግልህ ጥሪ አድምጠኝ። በሀይማኖት፣ በብሔር፣ በጾታ ልዩነት ሳታደርግ ዛሬ በአንድነት እንደተሳህ አንድነትህን እንደጠበቅህ ቀጥል። አንድነትህን ለመሸርሸር ወያኔ የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም፤ ለወያኔ ዱለታ ጆሮህን አትስጥ። የወያኔ አገዛዝ እንዲያበቃ በአንድነት ተነስ። ዛሬ የጀመርከው ትግል እዳር ሳይደርስ እረፍት የለንም።
አርበኞች ግንቦት 7፣ ከትግራይ፣ ከኦሮሚያ፣ ከአፋር፣ ከኦጋዴን፣ ከጋምቤላ፣ ከቤሻንጉል ድርጅቶች ጋር በመጣመር የአገር አድን ኃይል የመገንባት ሥራውን እያጠናቀቀ ነው። እኛ ልጆችህ በብሔርም ሆነ በሀይማኖት ሳንከፋፈል፤ ከትግራይ እስከ ኦጋዴን፤ ከአፋር እስከ ጋምቤላ ሁሉንም የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ባካተተ ስብስብ ውስጥ አብረን ህወሓትን እየታገልን ነው። ይህ ትግል ግን የአንተ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ነው። የትግሉም የአገሪቷም ባለቤት አንተ ነህ። ስለሆነም ተነስ! “እንቢኝ” በል። ዘርፈ ብዙ የትግል ስልቶችን በመጠቀም ወያኔን አዳክም። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! በትግልህ ፍሬ የአገርህ ባለቤት ሁን።
የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላት ሆይ!እናንተ የሕዝብ አካላት ናችሁ። የደረሰብንን ብሔራዊ ውርደት እያያችሁ፤ እሮሮዓችን እየሰማችሁ በሕዝብ ላይ መተኮስ በራሳችሁ ጭንቅላት ላይ መተኮስ ማለት መሆኑን ለደቂቃ እንኳን አትዘንጉ። ይልቁኑ ዛሬውኑ ነፃነትና ፍትህ ከጠማው ወገናችሁ ጎን ቁሙ።
የኢትዮጵያ ወጣቶች፤ የወጣትነት የፈጠራ ችሎቻችሁ መፈተኛው አሁን ነው። ለእያንዳንዱ ጥቃቅን ጉዳይ መመሪያ እስኪሰጣችሁ አትጠብቁ። እያሰላችሁ፣ እያጠናችሁ፣ እያደባችሁ፣ ወያኔን ታገሉ።
የታፈረች፣ የተከበረችና የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናደርጋለን።


ብርሀኑ ነጋ
የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር
ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓም

Tuesday, April 21, 2015

"[ቅዱስ ሲኖዶስ በሊቢያ ስለተሰውት ሰማዕታት ያወጣው መግለጫ] የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም" - ዲ/ን ዳንኤል ክብረት - Zehabesha Amharic

"[ቅዱስ ሲኖዶስ በሊቢያ ስለተሰውት ሰማዕታት ያወጣው መግለጫ] የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም" - ዲ/ን ዳንኤል ክብረት - Zehabesha Amharic

ESAT Public Reaction and Condolences April 21 , 2015 Ethiopia part 3 | ESATTUBE

ESAT Public Reaction and Condolences April 21 , 2015 Ethiopia part 3 | ESATTUBE

ኢሳት ዜናThe women are wailing and crying. The youth are chanting: "Tekebresh Yenorshiw Babatochachin Dem..." "ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም..

The women are wailing and crying. The youth are chanting: "Tekebresh Yenorshiw Babatochachin Dem..." "ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም..." The demonstrators chased awayreporters from the government owned ETV (EBC). The protesters are blaming the TPLF regime for the massacre of Ethiopians in Libya and South Africa.

"የፋሽስቱ ወያኔ ፖሊስ ሀዘነተኞቹን መደብደብ ጀመረ። በርካታ ወጣቶች በዱላ ተቀጥቅጠው በIsuzu truck እየተጫኑ ወዳልታወቀ ቦታ እየተወሰዱ ነው። አውቶማቲክ መሳሪያዎች የያዙ ወታደሮችን የጫነ ከባድ መኪና ወደመስቀል አደባባይ ሲያመራ ታይቷል። መስቀል አደባባይ በሁሉም አቅጣጫ እየተዘጋጋና ሀዘንተኞቹ በዱላ እየተቀጠቀጡ እንዲበተኑ እየተደረገ ነው። The Ethiopian regime federal police has started to savagely attack peaceful mourners who are holding a demonstration in Addis Ababa. Many have been rounded up and taken to an unknown place."

Breaking News April 21, 2015 | ESATTUBE

Breaking News April 21, 2015 | ESATTUBE

Breaking News April 21, 2015 | ESATTUBE

Breaking News April 21, 2015 | ESATTUBE

Norge fordømmer henrettelser av etiopiske kristne i Libya

Norge fordømmer henrettelser av etiopiske kristne i Libya

Monday, April 20, 2015

IS releases new 'killing' video of Ethiopian Christians

  • 20 April 2015
  •  
  • From the section
Islamic State militants in Raqqa, Syria. File photo
Islamic State militants control large swathes of both Iraq and Syria

Isil ለምን ኢትዮጵያዊያንን መረጠ?
የትላንትናውን እጅግ አሣዛኝ አደጋ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት የተምታታ ሀሳብ እየሰጠ ይገኛል ይህም በሕዝቡ ዘንድ ብዙ አነጋግሮ ማምሻውን መንግሥት ነገ የሐዘን ቀን እንደሚያውጅ ይፋ አድርጓል።
በመንግሥት አሰራር የተናደዱ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ድህረ ገፆች ገዢውን ፓርቲ ሲያብጠለጥሉ ውለዋል መንግሥት ግን መስሚያ የለውም ምክንያቱም "ምንም ማድረግ የማይችል ደካማ፣ አቅመቢስ እና ደንታ የሌለው መሆኑን ቀድሞ በሳውዲ አሳይቷል።

‪#‎Shocking‬ : The 900 refugees drowned in the ‪#‎Mediterranean‬ were killed by ‪#‎British‬ government policy አሳዛኝ ዜና : በሜዲትራንያን ባህር እንዲሰምጡ የተደረጉት 900 ስደተኞች በእንግሊዝ መንግስት የተሳሳተ ፖሊሲ እንደተገደሉ ታወቀ:: Shocking : The 900 refugees drowned in the Mediterranean were killed by British government policy • Ethiopian News Forum

Shocking : The 900 refugees drowned in the Mediterranean were killed by British government policy • Ethiopian News Forum

ዓለም የስደተኞች እልቂትና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ

የኦባማዋ አዲሲቱ ሊቢያ ታጣቂዎች በየቀበሌዉ የነገሱባት፤ ትጥቅ አልባዉ የሚገደል፤ የሚደፈር፤የሚገረፍባት ሐገር ናት።ከሊቢያዎች አልፎ ግብፆች እና ኢትዮጵያዉያን የሚታረዱባት፤ ስደተኛ አሸጋጋሪዎች የፈሉባት፤ ስደተኞች የሚሰቃዩ-ወደ አዉሮጳ በገፍ የሚሰደዱባት ሐገር ናት
«እንደኛዉ ሰዎች ናቸዉ። የተራቡ፤የተበደሉ፤የቆሰሉ፤ የተመዘበሩ፤ የጦርነት ሠለቦች» አሉ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-

ሐሙስ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በመላው ኢትዮጵያ - ሁላችንም እንነሳ - ግርማ ካሳ (ይሄን መልእክት እና ሌሎች ተመሳሳይ መልእክቶችን ያሰራጩ። ሕዝቡ መረጃ እንዲደርሰውና የእንቅስቃሴው አካል እንዲሆን የድርሻዎትን ይወጡ) ሐሙስ በመላው አገሪቷ፣ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ አምቦ፣ ወለጋ፣ ደብር ብርሃን፣ ደሴ አርባ ምንጭ አዋሳ ...የሥራ ማቆም አድማዎችን ያካተቱ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች ይኖራሉ። ታክሲዎች አይንቀሳቀሱም። ሰራተኞች፣ ተማሪዎች ፣ አስተማሪዎች ሐሙስ ቀን ወደ ስራችሁ እና ወደ ትምህርት ቤታችሁ እንዳትሄዱ። ሐሙስ የጸሎት ቀን ነው። ሐሙስ ድምጻችንን የምናሰማበት ቀን ነው።

ሐሙስ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በመላው ኢትዮጵያ - ሁላችንም እንነሳ - ግርማ ካሳ
(ይሄን መልእክት እና ሌሎች ተመሳሳይ መልእክቶችን ያሰራጩ። ሕዝቡ መረጃ እንዲደርሰውና የእንቅስቃሴው አካል እንዲሆን የድርሻዎትን ይወጡ)
ሐሙስ በመላው አገሪቷ፣ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ አምቦ፣ ወለጋ፣ ደብር ብርሃን፣ ደሴ አርባ ምንጭ አዋሳ ...የሥራ ማቆም አድማዎችን ያካተቱ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች ይኖራሉ። ታክሲዎች አይንቀሳቀሱም። ሰራተኞች፣ ተማሪዎች ፣ አስተማሪዎች ሐሙስ ቀን ወደ ስራችሁ እና ወደ ትምህርት ቤታችሁ እንዳትሄዱ። ሐሙስ የጸሎት ቀን ነው። ሐሙስ ድምጻችንን የምናሰማበት ቀን ነው።

ISIL video purports to show killing of Ethiopian Christians April 19, 2015


A video purporting to show the killing of Ethiopian Christians by Islamic State-affiliated militants in Libya has been released online.
ISIL video purports to show killing of Ethiopian Christians

April 20, 2015 ያለፉት ሶስት ሳምንታት ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን አንገት ያስደፉ ሳምንታት ሆነው አልፈዋል፡፡ በየመንና ደቡብ አፍሪካ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ባለው ሰቆቃና ያለፉት ሶስት ሳምንታት ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን አንገት ያስደፉ ሳምንታት ሆነው አልፈዋል፡፡ በየመንና ደቡብ አፍሪካ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ባለው ሰቆቃና ግፍ ሀዘናችን ሳይበርድ አረመኔው የአይ ኤስ አይ ኤስ (ISIS) ቡድን 30 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንን በጭካኔ ማረዱንና መግደሉን የተለያዩ የዓለም መገናኛ አውታሮች ዘግበውታል፡፡ ይህ ሀገር ውስጥ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር እና የመልካም አስተዳደር እጦት ለማምለጥግፍ ሀዘናችን ሳይበርድ አረመኔው የአይ ኤስ አይ ኤስ (ISIS) ቡድን 30 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንን በጭካኔ ማረዱንና መግደሉን የተለያዩ የዓለም መገናኛ አውታሮች ዘግበውታል፡፡ ይህ ሀገር ውስጥ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር እና የመልካም አስተዳደር እጦት ለማምለጥ በስደት ላይ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመው አረመኔያዊና የጭካኔ እርምጃ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ልብ ሰብሯል፡፡ ከምንም በላይ አሁንም የእነዚህን ዜጎች ጉዳይ በአግባቡ የሚይዝ መንግስት እንደሌለን መታወቁ የኢትዮጵያውያንን ሀዘን እጥፍ ድርብ አድርጎታል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በዚህ አረመኔ ቡድን በጭካኔ በታረዱና በተገደሉት ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው መግለጽ ይወዳል፡፡ በሀገራቸው ያለውን መከራ ለማምለጥ በስደት እያሉ ይህ በሰው ላይ ሊደርስ የማይታሰብ አረመኔያዊነት የደረሰባቸው ዜጎችን ነፍስ በገነት እንዲያኖራት ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ለቤተሰቦቻቸውና በከፍተኛ ሀዘን ላይ በሚገኙት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንም መጽናናትን ይመኛል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በወገኖቻችን ላይ የተፈፀመውን ጭካኔ በፅኑ ያወግዛል፡፡ በሌላ በኩል ራሱ ገዳዩ ቡድን ኢትዮጵያውያንን እንደገደለ በገለጸበት፣ በተለያዩ ሚዲያዎችና አይ ኤስ አይ ኤስ በለቀቀው ቪዲዮም የተገደሉት መልክና የፊት ገጽታ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሆኖ፣ የተለያዩ የውጭ መንግስታትም በኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸመውን ጭካኔ ባወገዙበት፣ ከምንም በላይ ደግሞ ከዚህ ውጭ የሟቾቹን አስከሬንም ሆነ ሌላ ነገር አግኝቶ ማረጋገጥ በማይቻልበት ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግስት ‹‹ የድርጊቱ ሰለባዎች ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን ግብፅ የሚገኘው ኢምባሲ አላረጋገጠም፣ በርግጥ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን ለማረጋገጥ እየጣርን ነው›› በማለት ለሰለባዎቹ እውቅና ላለመስጠት እና ተገቢዉን እርምጃ ላለመውሰድ በመፈለግ የተሰጠው መግለጫ ሀዘናችንን በእጅጉ አብዝቶታል፡፡ እንደ ሀገር አፍረናል፡፡ በተለመደው መልኩ አንድ መንግስት ነኝ የሚል አካል ሊያደርግ ይገባው የነበረውን ሚና ባለመወጣቱም ብዙዎቹን አስቆጥቷል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በድጋሜ በወገኖቻችን ላይ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት እያወገዘ፤ መንግስት በየትኛውም ዓለም የሚገኙ ዜጎችን ደህንነትን የማስጠበቅ ግዴታውን በጥብቅ እንዲወጣ እያሳሰብን የግፍ ሰለባ ወገኖቻችንን ለማሰብ በአስቸኳይ ብሔራዊ የሀዘን ቀን እንዲታወጅ እንጠይቃለን፡፡ በመጨረሻም ሰማያዊ ፓርቲ በተፈፀመው አሰቃቂ ድርጊት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸውና በጉዳዩ ልባቸው ለተሰበረ ኢትዮጵያውያን መጽናናትን ይመኛል፡፡

April 20, 2015
ያለፉት ሶስት ሳምንታት ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን አንገት ያስደፉ ሳምንታት ሆነው አልፈዋል፡፡ በየመንና ደቡብ አፍሪካ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ባለው ሰቆቃና ግፍ ሀዘናችን ሳይበርድ አረመኔው የአይ ኤስ አይ ኤስ (ISIS) ቡድን 30 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንን በጭካኔ ማረዱንና መግደሉን የተለያዩ የዓለም መገናኛ አውታሮች ዘግበውታል፡፡ ይህ ሀገር ውስጥ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር እና የመልካም አስተዳደር እጦት ለማምለጥ በስደት ላይ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመው አረመኔያዊና የጭካኔ እርምጃ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ልብ ሰብሯል፡፡ ከምንም በላይ አሁንም የእነዚህን ዜጎች ጉዳይ በአግባቡ የሚይዝ መንግስት እንደሌለን መታወቁ የኢትዮጵያውያንን ሀዘን እጥፍ ድርብ አድርጎታል፡፡

Sunday, April 19, 2015

Woyanes are scared to hide behind Wendy Sherman’s skirt

April 18, 2015

by Teshome Debalke
Here we go again. I run out of words what to make of Woyane. It is running out of option like a thief encircled by the police searching for an escape route.
Woyanes are scared to hide behind Wendy Sherman’s skirt
Playing the race-card run out of steam and blowing cold air. Singing ethnic Kumbaya turn out ‘what love got to do with our rights’; blowing hot trumpet in Dedebit. Tossing grenade in public space to blame us run out of fashion return back to the real terrorist camp in Dedebit where it belongs.

Thursday, April 16, 2015

THE XENOPHOBIC HORROR IN SOUTH AFRICA.የባዕደን አፍሪካውያን ሰቆቃ በደቡብ አፍሪካ!/አዋሴ/

የኢ/ያን የምድርሲኦል፣ክዋዙሉ-ናታል ግዛት፣ ደርባን

የኢ/ያን የምድርሲኦል፣ክዋዙሉ-ናታል ግዛት፣ ደርባን
የምታዩት፣ ነገር፣ ለማመን፣ ፍፁም፣ ይከብዳል፣ ከመንገድ፣ ዳር፣ ቁመው፣ አልያም፣ በነጮች፣ መኪና፣ ውስጥ ሆነው፣ ሲያዩት፣ ትልቅ ሲነማ፣ ውስጥ፣ ገብተው፣ የሆረር፣ ፊልም፣ የሚያዩት፣ ሊመስሎት፣ ይችላል፣ አሊያም፣ ስምንተኛው ሺ፣ የምፀአት፣ ዘመን፣ የደረሰ፣ ሊመስሎት፣ ይችላል! በደቡብ፣ አፍሪካ፣ የክዋዙሉ-ናታል ግዛት፣ ደርባንና፣ አከባቢዋ፣ በጨቅላ ህፃናት፣ በእርጉዞች፣ በወጣቶችና በሁሉም፣ ጥቁር፣የውጭ፣ዜጎች፣ እየደረሰ፣ ያለው፣ ሰቆቃ! ከነዚህ፣ውስጥ ታድያ፣ በአመዛኙ፣ ኢ/ያን፣ ናቸው!

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የግድያና የዝርፊያ ወንጀል ተፈፀመባቸው - ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የግድያና የዝርፊያ ወንጀል ተፈፀመባቸው
- ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል
በደበብ አፍሪካ በሚገኙና በተለያየ የንግድ ስራ ላይ በተሰማሩ የውጪ ዜጎች ላይ በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ የዝርፊያ፣ የድብደባና የግድያ ወንጀል ሲፈፀም የቆየ ሲሆን ከሰሞኑም በኢትዮጵያውያንና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ላይ የጥቃትና የዘረፋ ወንጀል ተከናውኗል። በደርባን ከተማ በሀገሪቱ ስራ አጥ ወጣቶች የተካሄደው ይኼው የተቀናጀ ዝርፊያ ባለፈው ሰኞ ለአራት ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሲሆን ከሟቾቹ መካከልም አንድ ኢትዮጵያዊ እንደሚገኝበት የሮይተርስ ዘገባ ያመለክታል። ሮይተርስ በዚሁ ዘገባው ሟቹ ኢትዮጵያዊ ቤት ሰራሽ ቦምብ በሱቁ ላይ እንደተወረወረበት አስተውቋል።

በሰሜን ሸዋ የመርሃቤቴ ወረዳ ህዝብ ከወያኔ የፀጥታ ሃይሎችና ፌደራል ጋር ከባድ ውጊያ እያካሄደ ነው፣ - Zehabesha Amharic

በሰሜን ሸዋ የመርሃቤቴ ወረዳ ህዝብ ከወያኔ የፀጥታ ሃይሎችና ፌደራል ጋር ከባድ ውጊያ እያካሄደ ነው፣ - Zehabesha Amharic

Friday, April 10, 2015

በደቡብ ወሎ ደሴ ከተማ አንድ ፖሊስ ተገድሎ ተገኘ

dese

About Us Contact Us Ads Rate Terms & Conditions Ethio Newslink Stay Connected Search in site... Friday, April 10th, 2015 | Posted by ዘ-ሐበሻ በወልቃይት ወረዳ የፌደራል ፖሊሶች ባደረሱት ድብደባ የአንድ ሰው ሕይወት ጠፋ * * ከሁመራ እስከ ትክል ድንጋይ ወታደሮች ሴት እህቶቻችን ላይ ወሲባዊ ጥቃት ይፈጽማሉ

ትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ ማይ ገባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው የሚገኙትን እለታዊ ስራቸውን በሚያከናውኑ ንፁኃን ሰዎች ላይ የተቃዋሚ ድርጅት ተላላኪዎች ናችሁ በማለት በደል እያደርሱባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ ሲል ደህሚት አስታወቀ::
news

ባንዳው ታደሰ ኰስትሬ ማለት በስቶክሆልም ወያኔ ኢምባሲ ውስጥ የመሸገው ሌላው ታደሰ ቆርቾ ነው

ታደሰ ቆርቾ ማለት ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማን የከዳ ከይሲና አመኔ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው፣ ሥርዓትና ምግባር የጐደለው ለሻቢያና ለወያኔ የኢትዮጵያን ወታደራዊ ምስጥር የሰረቀና የሸጠ፣ መሳሪያና መረጃዎችን የሰጠ እርጉም ነው።ኢትዮጵያ እንድትዋረድ ያደረገ ፣ትልቅ ሴራ ያካሄና የፈጸመ፣ መልቲ ከሃድ፣መሰሪና ገንዘብ አፍቃሪ የወያኔ ቀንደኛ ባንዳ ነው። ታደሰ ኰስትሬ ደግሞ ዛሬ በስዊድን የወያኔ/ ትግራይ ባንዳዎች ሰላይና ፊርማቶሪ ሆኖ በተቃዋሚ ድርጅቶች ውስጥ እየገባ ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ድርጅቶች ሲሰልልና ሲያፈርስ የኖረ ዛሬ ለይቶለት ዓይኑን በጨው ታጥቦና ክንድ ምላሱን እየዘርጋ ለወያኔ ባንዳና ሌባ የውስጥ ወሬ አለቅላቂ ፣አወሻኪ ሆኖ በስቶክሆልም ከወያኔ አምባሳደር ተብየዋ ጋር ከጐን ተሽጦና ተኰፍሶ ቀለዋጭነቱን ይፋ አድርጐ የሚገኝ ነው። ታደሰ ኰስትሬ የባንዳወቹ የወያኔ ባንዳን ስውር ሴራን፣ ሃሰትን፣ ሌብነትና የወያኔን ቅጥፈት ሲማር ቆይቶ የበወሮበላነት ትምህርቱን ጨርሶ በባንዳ _ወያኔነት ከዶንያው የወጣ ወያኔ ነው። ይህ ሰው ያረጀና ያፈጀ፣ ቅሌትን የተከናነበ፣ መቅሰፍትና

Wednesday, April 8, 2015

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ - Zehabesha Amharic

በደህንነት ቢሮ ውስጥ የተጀመረው ማጥራት ቀጥሏል::18 አባላቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል:: April 8, 2015

በሕወሓት መሪነት የሚዘወረው የደህንነት ተቋሙ በኢሕበሕወሓት መሪነት የሚዘወረው የደህንነት ተቋሙ በኢሕአዴግ ውስጥ የዘለቀውን የመበስበስ አደጋ ተከትሎ በስልጣናችን ላይ ችግር ይፈጥራሉ ለድርጅቱ ሳይሆን ለሕዝብ እያደሉ ነው::ከተቃዋሚ ሃይላት መረጃ አምጡ ሲባሉ የሚዘናጉ እና አላስፈላጊ መረጃ ይሰጣሉ::ከአውሮፓ ዲፕሎማቶች ጋር ለምን አላማ እንደሆነ በማይታወቅ መልኩ ግንኙነት ፈጥረዋል ወዘተ ያላቸውን አስራ ስምንት አባላቱን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ከደህንነት ቢሮ የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል::

Monday, April 6, 2015

በኦሮሚያ ክልል …

jimma oromo

በቦሌ አየር ማረፊያ በሚስጢር የተመዘገቡ በርካታ ድርጅቶች በህገወጥ መንገድ እየነገዱ ነው

መጋቢት ፳፬(ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ከታማኝ ምንጮች እንዳረጋገጠው በቦሌ አየር ማረፊያ  በሚስጢር ስም የተመዘገቡና ባለቤታቸው ተለይቶ ያልተመዘገቡ  ድርጅቶች ካለፉት 10 አመታት ጀምሮ የኮንትራት ጊዜያቸውን ሳያድሱ እና
የቤት ኪራይ ክፍያቸውን ለመንግስት ገቢ ሳያደርጉ በመነገድ  ላይ ናቸው።
በእነዚህ ድርጅቶች ጀርባ የከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ እንዳለበትም ምንጮች ጠቁመዋል።
የኤርፖርቶች ድርጅት ፣ተከራዮችንና ሌሎች የሚመለከታቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በሚል ምክንያት በየካቲት 1999 ዓም ላይ ኤሮኔቲካል ያልሆኑ የገቢ ምንጮችን ለማስተዳደር የሚል መመሪያ ያወጣ ሲሆን፣ በመመሪያው መሰረት
ተከራዮቹ በየአምስት አመቱ በግልጽ ጨረታ እንደገና መወዳደር ይጠበቅባቸው ነበር።

የየመን ግጭት ተከትሎ የወያኔ መንቀዥቀዥ አንድም ለገንዘብ አንድም ለማጭበርበር... Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) - የአረብ ሊግ በየመኑ የተነሳውን ግጭት ለማረጋጋት በሳኡዲ አረቢያ መሪነት አስፈላጊዉን የሰላም ዋስትና

የየመን ግጭት ተከትሎ የወያኔ መንቀዥቀዥ አንድም ለገንዘብ አንድም ለማጭበርበር...
"የየመን ግጭት ተከትሎ የወያኔ መንቀዥቀዥ አንድም ለገንዘብ አንድም ለማጭበርበር...

@[291169534245718:274:Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)] - የአረብ ሊግ በየመኑ የተነሳውን ግጭት ለማረጋጋት በሳኡዲ አረቢያ መሪነት አስፈላጊዉን የሰላም ዋስትና ለማረጋገጥ ኤርትራን ጨምሮ ለተለያዩ አባል ሃገሮቹ ጦራቸውን እንዲያዘምቱ ሲጠይቅ ሆዱን የቆረጠው ወያኔ ይህንን ጥያቄ እንዳልቀረበለት ቢታወቅም የሰላም አስከባሪ ጦር ለማሰማራት እና ገንዘብ ለመሰብሰብ አስፍስፎ በመንቀዥቀዥ ላይ መሆኑን ከሃይለማርያም ደሳለኝ ጀምሮ እስከ ቃል አቀባዮቻቸው ድረስ የተለያዩ ዲስኩሮችን በማሰማት ላይ ናቸው::

እስካሁን ሰሚ ጆሮ ያላገኙት ወያኔዎች አንድ ጊዜ የአየር ድብደባውን እንደግፋለን ሌላ ጊዜ ኤምባሲያችን ተመታ ሌላ ጊዜ ያላደረጉትን ፈጸምን አደረግን ወዘተ ቢሉም እስካሁን ከነሱ በዘለለ ሌላው ኢትዮጵያዊ እና የውጪ አካል ሊያዳምጣቸው አልቻለም::የተለያዩ ሃገር ዜጎች ክናይጄሪያ እስከ ህንድ ከሱዳን እስከ ፓኪስታን ምእራባውያንን ጨምሮ ዜጎቻቸውን በአየር እና በመርከብ ሲያወጡ ወያኔ ኢትዮጵያውያንን በስልክ ሽቦ ለማውጣት መሞከሩ ምን ያህል ብሄራዊ ውርደት ላይ እንደደረስን በገሃድ እያመሰከረ ነው::በዜጎች ላይ ብሄራዊ ውርደት ማስከተሉ ያልተዋጠለት የወያኔው ጁንታ ሳኡድ አረቢያ በየመን የምታደርገውን ድብደባ እደግፋለሁ በማለት በማያገባው እና ባልተጠራበት ሌሎች አገራት ገለልተኛ በሆኑበት ጉዳይ እየተርመሰመሰ በስደት ላይ ባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ በበደል ላይ በደል የከሳውን መግደል የሚል እጅግ አደገኛ ባህር ዘለል ፕሮፓጋንዳ በመርጨት በየመን በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥርስ እንዲነከስ በማድረግ ላይ ይገኛል::

በየመን የሰላም አስከባሪ ጦር አሰማራ ተብሎ እንዲጠየቅ ፍላጎት ያሳየው እና ዞር ብሎ የሚያየው የጠፋው ወያኔ እስካሁን ድረስ ባልተጠየቀበት እየፈተፈተ በማላዘን ላይ ሲሆን ወታደሮቹን ልኮ ዶላሮችን ለመዛቅ ሳኡድ አረቢያን እየተለማመጠ ያለበት ደረጃ ላይ መሆኑ ምን ያህል አወናባጅ እና አጭበርባሪ እንደሆነ በገሃድ አስመስክሯል:: ዜጎችን ለማስወጣት ያልተረባረበ ወንጀለኛ ስርአት በየትኛው ሞራሉ ሰላም አስከባሪ ልኮ የመኖችን ሊታደግ? የወያኔ ጥቅም ለማጋበስ የሚደረግ ሩጫ እስካሁን አልተሳካም:: አረብ ሊግ እኮ እንደማይፈልግ በተደጋጋሚ እየተናገረ ሳኡዲን መለማመጥ ለምን አስፈለገ?የወያኔ አገልጋይ የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የሳኡዲ አረቢያን የአየር ድብደባ በተመለከተ የሰጠው ድጋፍ የሰሙት የመናውያን በኤምባሲው ላይ ጥቃት እንዳደረሱ እና ኢንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በየመንገዱ እየተሳደቡ እንደሚገኙ ከሰነአ የሚገኙ ወገኖች ጠቁመዋል::በተሳሳተ መረጃ ለማደናበር ወያኔ እየሞከረ ነው::የየመንን ግጭት ተከትሎ እንደ አንድ መንግስት ኢትዮጵያውያንን ከማዳን ይልቅ የወያኔ መንቀዥቀዥ ለብሄራዊ ጥቅም አሊያም ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ ሳይሆን አንድም ለገንዘብ አንድም ለማጭበርበር ቢሆንም እስካሁን ጆሮ ዳባ ልበስ ተብሏል:: ይህንን አምባገነን እና ወገኖቻችንን በጥቅም የሚለውጥ ስርአት በህዝባዊ አብዮታችን በቃህ ልንለው ይገባል!! === ብሄራዊ ውርደት ይብቃ !!! === #ምንሊክሳልሳዊ"
‹‹ዋጋ በከፈልን ቁጥር ይህ የከፈልነው ዋጋ ወደ ህዝብ እየወረደ እየበዛን እየመጣን ነው፡፡ እነ እስክንድርና እነ አንዱዓለም ሲታሰሩ እኔ የግል ስራዬን ነው የምሰራ ብዬ ትግሉን ብተወው፣ ሌሎቹም እንደዛው ቢያደርጉ ተስፋ ያስቆርጥ ነበር፡፡ አሁን ግን እየተበራከትን ነው፡፡ አንድነትን ሲያፈርሱት አባላቱ ከትግሉ አልሸሹም፡፡ እናም የምንከፍለው ዋጋ እየባከነ አይደለም፡፡››
- ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Sunday, April 5, 2015

ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። እኔ ለህወሃቶች የምመኝላቸው፣ እውነተኛ ራእይ ያለው መሪ እንዲያገኙ ነው።
ለነገ ሳይስቡ ዛሬ ሆድን በኪሳራ ከሞምላት፣ እራስን ከማወደስ፣ ሌሎችን ከማኮሰስ፣ አፈናቅሎ ከመውረስ፣ አምታቶ ከመዝረፍ፣ በሃሰት ከመክሰስ፣ ህዝብን ፈርቶ ከመኖር፣ በደካማ ዜጎች ስቃይ ከመደሰት፣ በዘርና በጎጥ ከመከፋፈል፣ በባዶው ከመጎረር፣ የሃሰት ክብርና ዲግሪ ከጥቁር ገበያ በርካሹ ከመሰብሰብ፣ ጥራት የሌላቸው የሰው አሻንጉሊቶች ከመሰብሰብ የሚያድን መሪ ያስፈልጋቸዋል።

Grand demonstration in Oslo July 14,2014

ታሪክ ይፋረደናል! - Zehabesha Amharicወገኖቻችን በየበረሃው መንገላታታቸው፣ እህቶቻችን በአረብ ሀገሮች መጎሳቆላቸው፣ በገዛ ሀገራቸው ወገኖቻችን መፈናቀላቸው፣ በገዛ ሀገራቸው ወንድምና እህቶቻችን በረሃብ ተጠምደው ለማኝና ሀገሪቱ በሞላ የውጭ ሀገር ምጽዋተኛ መሆናቸው፤ አእምሯችንን በማስጨነቅ የፖለቲካ ምኅዳሩን ሊያናጉት ይገባል። በርግጥ በአሁኑ ሰዓት የፖለቲካ ውይይቱ ተጧጡፏል... More...

ታሪክ ይፋረደናል! - Zehabesha Amharic

ቴድሮስ አድሃኖም መዋሸቱን ቀጥሏል? ኢትዮጵያውያን አሁንም ከየመን ለመውጣት እርዳታ አላገኙም

April 3, 2015
(ECADF) ትላንት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (Agence France‑Presse) እንደዘገበው ከሆን ኃይለማርያም ደሳለኝ እንዲህ ብለዋል “ኢትዮጵያ በሁቲ አማጽያን ከስልጣን የተባረረውን የየመን መንግስት በቆራጥነት ትደግፋለች፣ ሳውዲ አረብያ የየመን መንግስትን ወደስልጣን ለመመለስ ጣልቃ መግባትዋም ትክክለኛ እርምጃ ነው” ብለዋል።