Monday, April 27, 2015

“መንግሥት የሌለው እዚህ ብቻ ነው!” የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ

ባሇፈው እሁዴ አይሲስ ባሰራጨው ቪዱዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሁሇት የተሇያዩ ቦታዎች ሲገዯለ ተመሌክተናሌ። ስሇ ቪዱዮው ብዘ ማሇት ቢቻሌም ወገኖቻችን ከአገራቸው ወጥተው ወዯ ተሻሇ ኑሮ ፍሇጋ መንከራተታቸው ሇዙህ ዓይነቱ አሰቃቂ ሞት ዲርጓቸዋሌ። ከአገራቸው የወጡት እየኖሩ ከመሞት ሇመትረፍ ቢሆንም በስዯት ዯግሞ እጅግ መራራውን የሞት ጽዋ ጠጥተዋሌ። ይህ የወገኖቻችን ዕሌቂት በዓሇማችን ሊይ በሚገኝ በምንም ዓይነት ቋንቋ፣ አገሊሇጽ፣ አጻጻፍ፣ እንባ፣ ወ዗ተ ሉገሇጽ የማይችሌ ነው። ረዲት አሌባ ሆነው የተመሇከትነው ትዕይንታቸውም በውስጣችን ሇ዗መናት የማይሽር ቁስሌ ይዝ ይቀመጣሌ። የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ሁለንም ኢትዮጵያውያን ዗ር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ቦታ፣ ወ዗ተ ሳይሇዩ ይህ በአገር ወገን ሊይ የዯረሰው ሏ዗ን በጋራ በመሆን እርስ በርስ በመጽናናት፣ በመበረታታት እንዱወጡ፤ ላልችንም በተመሳሳይ የስቃይና የመከራ ሁኔታ ሊይ የሚገኙትን ወገኖች ሇመርዲት የሚችለበትን መንገዴ እንዱቀይሱ አሳስበዋሌ።
አቶ aኦባንግ ሲቀጥለም፤ “በዓሇም ዘሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእነዙህን ሇሃይማኖታቸው የቆሙ ጀግና ወገኖቻችንን ተመሌክቷሌ፤ የሞት ከበሮ ቢዯሇቅባቸውም ሳይፈሩና በዴፍረት ሰብዓዊነታቸውን በናቁባቸው አረመኔዎች ፊት ሇእምነታቸው ቆመዋሌ፤ “እኔም ሆንኩ በጋራ ንቅናቄያችን ሥር የሚገኙ ቤተሰቦችና ላልች እጅግ በርካታ ወገኖች የተሰማንንን ጥሌቅ ሃ዗ን በምንም ዓይነት ቃሊት መግሇጽ አንችሌም፤ ይህንን ፍጹም አረመኔያዊ የሆነ፤ አንዲች ሰብዓዊነት የላሇበት ዴርጊት ባለት ቃሊት ሁለ ተጠቅመን እናወግዚሇን፤ ሌጃቸውን፣ ወንዴማቸውን፣ አጎታቸውን፣ ወገናቸውን፣ ወ዗ተ ሊጡት ቤተሰቦች እንዯ እነርሱ እኩሌ ማ዗ን ባንችሌም የአንዱት ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባሌ እንዯ መሆናችን ይህንን መራር ሃ዗ን የራሳችን አዯርገን በመውሰዴ አብረናችሁ እናዜናሇን፤ እናሇቅሳሇን፤ እናነባሇን። በዙህ ሃ዗ን ውስጥ ከፈጣሪ የተሰጠንን የአብሮነት እና የመተባበር መንፈስ በማጎሌበት ሁሊችንም ሃይማኖታችንን፣ የፖሇቲካ አመሇካከታችንን፣ ጾታችንን፣ ዗ራችንን፣ ዕዴሜያችንን፣ ወ዗ተ ሳንመሇከት እንዯ አንዴ ሰብዓዊ ፍጡር ከወገኖቻችን ጋር አብረን እን዗ን፤ እናንባ፤ ከመሰሌ ሰቆቃ የምንሊቀቅበትን እና ዲግም የማናሇቅስበትን መንገዴ በትብብር እንፈሌግ” በማሇት መሌዕክታቸውን አስተሊሌፈዋሌ። በአገር ውስጥ በህወሃት/ኢህአዳግ አማካኝነት ከሚዯርስባቸው የሰብዓዊ መብት ረገጣ፣ ስዯት፣ የመሬት ንጥቂያ፣ ጭቆና፣ የ዗ር መዴሌዖ፣ አሰቃቂ ዴህነት፣ ወ዗ተ ወዯ ተሻሇ ኑሮ ፍሇጋ በየአገሩ እንዯ ጨው ዗ር የተበተነው የአገራችን ሕዜብ ባሇፉት ትቂት ሳምንታት ውስጥ በተሇያዩ አገራት የተቀናጀ ጥቃት ሲዯርስበት ቆይቷሌ። በዯቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስዯተኞች ከመዯብዯብ አሌፈው ተገዴሇዋሌ። ሁሇት ኢትዮጵያውያን ጎማ ተዯርጎባቸው በእሣት ተቃጥሇዋሌ፤ ነዴዯዋሌ፤ እነርሱ ጨምሮ በአጠቃሊይ ሶስት መሞታቸው ተነግሯሌ። የዯረሱበት ሇማወቅ ባሇመቻለ እንዯ ሞቱ ሳይቆጠሩ የቀሩ ላልች በርካታ ኢትዮጵያውያን እንዯሚኖሩ መረጃዎች ይጠቁማለ። በቅርቡ እንዯተነገረው የውጭ ፓስፖርት የያ዗ ወይም የዯቡብ አፍሪካ መታወቂያ ካርዴ የላሇው ማንም ሰው አዯጋ ሉገጥመው እንዯሚችሌ በስፋት በመነገሩ በርካታዎች የሚሄደበት ባይኖራውም አገሩን ሇቅቀው ሄዯዋሌ። ከዙህም ላሊ ባሇፈው እሁዴ ከ700 እስከ 950 ስዯተኞችን ከመጠን በሊይ አሳፍራ ከሉቢያ ወዯ ጣሉያን ስትጓዜ የነበረች ጀሌባ ሜዱተራኒያን ባህር በመገሌበጧ እጅግ ብዘዎቹ በውሃው ሰጥመው ሲሞቱ ጥቂቶች እንዯተረፉ ተነግሯሌ። ከሟቾቹ አብዚኛዎቹ ኢትዮጵያውያን እንዯሆኑ በስፋት ይታመናሌ። ባሇፈው ወር በየመን የሚገኙ ወገኖቻችን እዙያ በሚካሄዯው ጦርነት ምክንያት መሄጃ አጥተው በመከራ ውስጥ መሆናቸውን ሰምተናሌ። ከዙህ ባሇፈ መሌኩም የስዯተኛ ካምፓቸው በቦምብ ተዯብዴቧሌ ቁጥራቸው ስንት እንዯሆነ ሇመናገር ባይቻሌም ወገኖቻችን በስዯት ምዴር ህይወታቸው አሌፏሌ። ወዯ መቶ ሺህ የሚጠጉ ወገኖቻችን በዙያ እንዯሚገኙ ሲታመን ከየመን መውጣት የሚፈሌጉት እጅግ በርካታ ቢሆኑም ወዯ ኢትዮጵያ መመሇስ የሚፈሌጉት ግን እጅግ ጥቂቶች ናቸው። ይህ መረጃ የጋራ ንቅናቄያችን በዙያ ከሚገኙትና መከራው ከሚዯርስባቸው ጋር በየጊዛው በሚያዯርገው የቅርብ ግንኙነት እነርሱንም በዓሇምአቀፍ ዴርጅቶች ረጂነት ከዙያ ሇማስወጣት በሚያከናውነው ሥራ ያገኘነውና ከራሳቸው ከኢትዮጵያውያኑ የተነገረን ነው። በዙህ ሁለ ቀውስ ውስጥ በሉቢያ የተከሰተው ጭፍጨፋ ከሁለ የበሇጠና በምንም መሇኪያ የማይሰፈር ነው። እንዯ ኢትዮጵያዊነታችን በየጊዛው ከምንሰማውና ከምናየው እጅግ የከፋ በመሆኑ ሃ዗ናችንን የመረረ ያዯርገዋሌ። አረመኔዎቹ ነፍሰበሊዎች ወገኖቻችንን ሲያርደ የተናገሩት ነገር ይህንን የሚያዯርጉት ሇፈሰሰው የሙስሉም ዯም ሇመበቀሌና ኢትዮጵያ የመስቀሌ አገር ስሇሆነች ነው ብሇዋሌ። ሇመቀበሌ ያሌፈሇጉት ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ የሙስሉም፣ የክርስቲያን፣ የአይሁዴ (ፈሊሻ) ዕምነት ተከታዮች በጣምራነት ተጋብተው፣ ወሌዯው፣ ተዋሌዯው፣ የኖሩባት አገር ናት። በዙህም ሇዓመታት በ዗ሇቀው አብሮ የመኖር ህይወት ኢትዮጵውያን በአንዴ አገር ዛግነት ብቻ ሳይሆን በዯምም ተሳስረዋሌ። ከ዗ር፣ ከሃይማኖት፣ ከቋንቋ በሊይ ኢትዮጵያዊነት በሚባሌ ጠንካራ ገመዴ ተገምዯዋሌ፤ በሰንሰሇቱ ሊይሇያዩ ተቆራኝተዋሌ። ሇዙህም ነው ኢትዮጵያውያን ሙስሉሞች ይህንን አሰቃቂ፣ አረመኔና አሸባሪ ተግባር በገሃዴ ወጥተው የኮነኑት፤ ያወገዘት። ንጹሃን በመገዯሊቸው የተሰማቸውን ጥሌቅ ሃ዗ን በኢትዮጵያዊነት ስም ወጥተው ኮንነውታሌ። መግሇጫው በግሌጽ እንዲስቀመጠው የአይሲስ ተግባር “ኢግብረገባዊ፣ ሕገወጥ፣ አረመኔያዊ እና ከዕምነታን ጋር በቀጥታ የሚጋጭ” ነው በማሇት ገሌጸዋሌ። “ስሇዙህ በሉቢያ የኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ግዴያ እጅግ በከረረ መሌኩ የምናወግ዗ው ሲሆን ይህንን በፈጸሙ ሊይ ፍትሕ እንዱበየን እንጠይቃሇን” በማሇት መግሇጫው ዴርጊቱን አውግዞሌ። ስሇዙህ ይህ የአይሲስ የጭከና ተግባር ከሃይማኖት ጋር የተገናኘ ሳይሆን የአምሊክን ሥራ እየፈጸምን ነው በሚሌ ሽፋን የፈጣሪን ሕግ እየጣሱ የራስን ምኞች፣ ስግብግብበት፣ የሥሌጣን ጥማት፣ ጥሊቻ እና የግሌ ጥቅም ማሳዯጃ ጸያፍ ዴርጊት ነው። ሇላልች እነዙህ በግፍ የተገዯለ ወገኖች ቁጥር ሉሆኑ ይችሊለ፤ ሇእኛ ኢትዮጵያውያን ግን ስም፣ ዕዴሜ፣ የሕይወት ታሪክ፣ ማንነት፣ ያሊቸው የራሳችንና የቅርባችን የሆኑ ወንዴሞቻችን ናቸው። አንዲንድቹ እየታወቁ በመሆናቸው የእናቶቻቸው፣ የአባቶቻቸው፣ የእህቶቻቸው፣ የወንዴሞቻቸው፣ ሃ዗ን ቅስማቸውን ሰብሮታሌ። እስካሁን ያሌታወቁም አለ፤ አንዲንድቹም ሳይታወቁ ሉቀሩ ይችሊለ። እነዙህ ወገኖቻችን የተሻሇ ኑሮ ፍሇጋ ከአገራቸው ተሰዯደ፤ ኑሮ ሲዯሊቸው መሌሰው ቤተሰባቸውን ሇመርዲት ዓሊማ አዴርገው፤ አሌመው ከቀዬአቸው ወጡ፤ “የት ዯረሱ” እያለ አብረዋቸው ሲጨነቁ፣ ሲሰቃዩ፣ የነበሩ ቤተሰቦቻቸው ይህንን ዗ግናኝ መሌዕክት ሲሰሙ በህይወታቸው የተፈጠረው ጉዴጓዴ እጅግ ጥሌቅ ብቻ ሳይሆን መዴረሻም የሇውም። ስሇ ወገኖቻቸው እያሰቡ ፍትህን ይመኛለ፤ ግን በዙህ ዗መን ሊያገኙ ይችሊለ። ላሊ የሚፈርዴ ግን አሇ፤ በፍርዴ የማያጓዴሌ፤ መማሇጃን የማይቀበሌ፤ እንዯ ሰው ያሌሆነ! መጽሏፉ እንዱህ ይሊሌ “እግዙአብሔር ሥራን ሁለ የተሰወረውንም ነገር ሁለ፥ መሌካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወዯ ፍርዴ ያመጣዋሌ።” መክብብ12፡14። ላሊው የወገኖቻችን ጭፍጨፋ ኢህአዳግ በሚመራት ኢትዮጵያ እንዯ አንዴ ተራ ዛና መቅረቡ ሃ዗ናችንን ይበሌጥ ያስመረረና ያስከፋ ነው። አናሳ በሆኑት የትግራይ ተወሊጆች ነን በሚለ ቁጥጥር ሥር የሚገኘው ህወሃት/ኢህአዳግ የተጨፈጨፉትን ወገኖቻችንን ጉዲይ ዓሇም እየተነጋገረበት ባሇበት ወቅት “ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን እናጣራሇን” ማሇቱ ሇብዘዎቻችን ሁሇተኛ ሞት፤ ሁሇተኛ መታረዴ ነበር። እንዱህ ዓይነት በጣም መረን የሇቀቀ ስግብግብነትና ራስወዲዴነት ሥርዓት በሆነባት ኢትዮጵያ መኖር ስሊቃታቸው ነው ወገኖቻችን አገራቸውን ጥሇው የተሰዯደት። ጥቂቶች ሲበሇጽጉ እነርሱ የበዪ ተመሌካች መሆናቸው፣ የሃብት ክፍፍሌና የሥራም ሆነ ማንኛውም ዕዴሌ ሇጥቂቶች የሥርዓቱ አቀንቃኞች በመፈቀደና እነርሱ እንዯ ላሊ ዛጋ በመታየታቸው፤ “አገር እያሇኝ ከላሇኝ ሇምን አገር ፍሇጋ አሌወጣም” በማሇት አገርና ኑሮ ፍሇጋ ወጥተው በበረሃ የቀሩ ናቸው። ማነው ሇዙህ የዲረጋቸው? ከህወሃት/ኢህአዳግ ላሊ ማን ሉሆን ይችሊሌ!? አገራችንን ከሁሇት ዓስርተ ዓመታት በሊይ በመቆጣጠር እየገዚ ያሇው ኢህአዳግ የሚመራው በአናሣዎች መሆኑ ግሌጽ ነው። ሇስሙ “ኢትዮጵያ” የሚሌ በዴርጅቱ መጠሪያ ሊይ በመኖሩ ሁለን ዓቀፍ ሇመሆን ቢጥርም እውነታ ግን ከኢትዮጵያ ሕዜብ ጋር ሲነጻጸር አናሣ በሆነው ህዜባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቁጥጥር ሥር ያሇ ዴርጅት ነው። ከኢትዮጵያ የህዜብ ብዚት አንጻር ትግሬዎች 6በመቶ መወከሊቸው ሇዙህ ጉሌህ ማስረጃ ነው። የማዕከሊዊው ኮሚቴም በአናሳ ትግሬዎች የሚመራ በመሆኑ የአገሪቱ ቁሌፍ ክፍሇ ኢኮኖሚዎች የሚቆጣጠሩትና የሚመሩት እንዱሁም ውሳኔ የሚያስተሊሌፉት እነርሱው ናቸው። ስሇሆነም ኢትዮጵያን እየገዚ ያሇው አናሳው የትግሬ ዴርጅት መሆኑን ይህም ዯግሞ በትግራይ ተወሊጆች ስም የሚነግዴና እወክሇዋሇሁ የሚሇውን ሕዜብ በስሙ የሚያጭበረብር አሸባሪ ዴርጅት እንዯሆነ ታሪኩ ይመሰክራሌ። ዴርጅቱ በበረሃ በነበረበት ወቅት በተሇይ የአሸባሪነት ተግባራት ተሰማርቶ እንዯነበር፤ በረሃብ የሚንገሊቱ የትግራይ ተወሊጆችን የዕርዲታ እህሌ እንዲያገኙ በመንፈግ እና ላልችን እጅግ ሰቅጣጭ የሆኑ ኢሰብዓዊ ተግባራትን በመፈጸም ሇራሱ የፖሇቲካ መጠቀሚያ ማዋለን የቀዴሞ አባሊቱ ብቻ ሳይሆኑ በዓሇምአቀፍ ዯረጃ የተመ዗ገቡ ማስረጃዎች ይመሰክራለ። ይህ የህወሓት አሠራር አሁንም አንዱት ለዓሊዊት አገርን በነጻ አውጭ ስም እየገዚ ባሇበት ወቅትም ቀጥሎሌ። እኩይ ተግባሩን ሇሚዯግፉ ጭፍን ዗ረኞችና ላልች በገን዗ብ ሇተገዘ ሆዴ አዲሪዎች የአገራችንን ሃብት እንዯፈሇጉ እንዱመ዗ብሩ ያሇከሌካይ ፈቅድሊቸዋሌ። ይህንን ሇማጣፋት ላሊውን የኢትዮጵያ ሕዜብ “አገሪቱ በዴርብ አኻዜ ዕዴገት ሊይ ትገኛሇች” በማሇት ቀን ሇላት ራሱ በተቆጣጠረው ሚዱያ ያሇማቋረጥ ይሇፍፋሌ። ሇሚገዚው ሕዜብ ዯንታ የላሇው በመሆኑ በአገራቸው እንዯ ዛጋ መቆጠር ያሌቻለና ተመጣጣኝ የሃብት ክፍፍሌ ዕዴሌ ሇማግኘት ያሌቻለ በአገኙት ቀዲዲ ከኢትዮጵያ መሰዯዴ ቀዲሚ ተግባራቸውና የሕወታቸው ህሌም ከሆነ ቆይቷሌ። የወገኖቻችን መታረዴ እና በጥይት መረሸን በዓሇም ዘሪያ እንዯተሰማ ህወሃት/ኢህአዳግ “ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን እናጣራሇን” በማሇት የተናገረው እስካሁን የብዘዎችን ስሜት የረበሸና እያንዲንዲችን በቁም ያሳረዯ ጸያፍ ተግባር በመሆኑ ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ያወግ዗ዋሌ፤ ይኮንነዋሌ። ሆኖም ራሱ አሸባሪ የሆነው ህወሃት/ኢህአዳግ የሕዜብ ቁጣ እያየሇ ሲመጣ የዛናውን መንፈስ በመቀየር “አሸባሪነትን እዋጋሇሁ፤ አወግዚሇሁ” በማሇት ቢሇፍፍም ያቆሰሇውንና ያዯማውን የህዜብ ሌብ ሉጠግን አሌቻሇም፤ አይችሌምም! ጋዛጠኞችን፣ የፖሇቲካ ተቀናቃኞቹን፣ የሃይማኖት መሪዎችን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን፣ ወ዗ተ ያሇ አንዲች ጭብጥ እና ማስረጃ እስርቤት በመወርወር አገሪቱን ወዯ ከፍተኛ እስርቤትነት የቀየረው ኢህአዳግ በዙህ ተግባሩ ብቻ ሳይሆን ንጹሃንን በማሰቃየት፣ ከአገር እንዱሰዯደ በማዴረግ፣ ከመኖሪያቸው በማፈናቀሌ፣ በመግዯሌ፣ ወ዗ተ ተግባራት “ዜነኝነትን” የተረፈው ህወሃት/ኢህአዳግ በጥቅም በሚዯሌሊቸው ጥቂቶች አማካኝነት ገጹን ሇማስተካከሌ ቢሞክርም የአሜሪካው ውጭ ጉዲይ ሚ/ር መ/ቤት በኢዳሞክራሲያዊነቱና በመብት ረገጣው ሊይ ያወጣበት ዗ገባ በራሱ ምስክር ነው። አቶ ኦባንግ ከዙህ ጋር በተያያ዗ በተሇይ ሰሞኑን የአሜሪካው ውጭ ጉዲይ መ/ቤት (ስቴት ዱፓርትመንት) አራተኛ ባሇሥሌጣን በሆኑት ዌንዱ ሸርማን አስተያየት ዘሪ የኢትዮጵያውያን መቆጣታቸውን አስመሌክቶ ሲናገሩ “ኢትዮጵያውያን በሳውዱ አረቢያ፣ በሉባኖስ፣ በየመን፣ በኬኒያ፣ በማሌታ፣ በዯቡብ አፍሪካ፣ በግብጽ፣ በሱዲን፣ በዑጋንዲ፣ ወ዗ተ ከፍተኛ ስቃይ የሚዯርስባቸው እንዯው በአጋጣሚ አይዯሇም፤ ምናሌባት በርካታዎች ይህንን የወገኖቻችን ሰቆቃ በተዯጋጋሚ ከመስማት የተነሳ ሉሰሇቻቸው ይችሊሌ፤ ሆኖም ግን እንዯ ዌንዱ ሸርማን ሇጆሮ የሚከብዴ ጭፍን አስተያየት ቢሰማም ግፉና መከራው ግን ሇእኛ አዱስ ነገራችን አይዯሇም፤ “በዖጋዳን በህወሃት/ኢህአዳግ ነፍጥ አንጋቢዎች የተፈጸመው እጅግ ሰቅጣጭና ዗ግናኝ የ዗ር ማጥፋት ወንጀሌ፤ በአማራ ክሌሌ እየተካሄዯ ያሇው ስሌታዊ ጭፍጨፋና የወገን ምክነት፤ በ424 አኙዋኮች ሊይ የተፈጸመው ግዴያና ዗ር ማጥፋት፤ የ1997ቱ ምርጫ ተከትል በአዱስ አበባ ብቻ በ197 ወገኖቻችን ሊይ የተፈጸመው ግዴያ፤ ሇቁጥር የሚያታክቱ ኦሮሞ ወገኖቻችን በየጊዛው መገዯሊቸውና እስርቤቱን ማጣበባቸው፤ በአፋር ሕዜብ ሊይ የሚዯርሰው የማያቋርጥ ግፍ፤ በእያንዲንደ የአገራችን ክሌሌ በወገናችን ሊይ የሚዯርሰው የሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ ስንቱን ቆጥረን ሌን዗ሌቀው እንችሊሇን። በአይሲስ ከተገዯለት አንደ ወገናችን ህወሃት/ኢህአዳግ ኦሮሞዎችን ከአዱስ አበባ ዘሪያ በሚያፈናቅሌበት ወቅት ተቃውሞውን ያሰማና የተማሪዎች መሪ የነበረ ሲሆን በዙህ ተግባሩ እንዯሚታሰር በሚያውቅበት ጊዛ አገር ጥል የወጣ ነው። ስሇዙህ እውነተኛው የአገር ውስጥ አይሲስ ህወሃት/ኢህአዳግ ካሌሆነ በስተቀር ማን ሉሆን ይችሊሌ በማሇት ብዘዎች ሇጋራ ንቅናቄያችን ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ መሌዕክቶች በመሊክ ምሬታቸውን እየገሇጹ ነው” በማሇት አስተያየታቸውን ሰጥተዋሌ። “ሟቾቹ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን እየመረመርኩ ነው” በማሇት በሞቱት ወገኖቻችን ሊይ ሲያሊግጥ የነበረው ህወሃት/ኢህአዳግ ሁኔታው አሊምር ሲሇው ሶስት ቀን የሃ዗ን አዋጅ አወጀ። ዴርጊቱ የሇበጣ እንዯሆነ እና በግዳሇሽነት የተዯረገ ሇመሆኑ አንደ ማስረጃ ራሱ በተቆጣጠረው 547 ወንበር ባሇው ፓርሊማ ጉዲዩ ቀርቦ ሲታወጅ የተገኙት 300 አካባቢ የሚሆኑ የፓርሊማ አባሊት ወይም 56በመቶ የሚሆኑት ብቻ ናቸው። ላልቹ የት ሄደ? ጉዲዩ አይመሇከታቸውም? “በሌማት ሥራ ተጠምዯው” ነው? ሟቾቹ ወገኖቻቸው ስሊሌሆኑ ይሆን? ወይስ የሟቾቹ ጉዲይ በክሌሌ የሚታይ ይሆን? ወይስ የ30 ወገኖች ህሌፈት የአንዴ ሟች ጠ/ሚ/ር ህሌፈት ጋር የሚወዲዯር አይዯሇም? ሕዜብ እስኪበቃው ታዜቧሌ፤ ጉዲዩንም መዜግቧሌ!! ይህ ብቻ አይዯሇም ሃ዗ኑን እንዱገሌጽ የተጠራው ሕዜብ ህወሃት/ኢህአዳግ ኢትዮጵያውያን ከእምነታቸውና ከባህሊቸው ውጭ እንዳት ሃ዗ናቸውን መግሇጽ እንዲሇባቸውና ማ዗ን እንዲሇባቸው “ንቃት” ሇመስጠት የሞከረበት እንዯሆነ ሇማየት ችሇናሌ። ሇመሇስ ዛናዊ በየመንገደ፣ በየቱቦውና በየተገኘበት ቦታ እንዱሇቀስ ፈቃዴ ሲሰጥ፤ ሲዯሰኮር፣ ሲተወን፣ ወ዗ተ አሁን ሇምን ተከሇከሇ? ሇምንስ ሇቅሶ በትዕዚዜ ሆነ? ይህ በእውነት እጅግ የ዗ቀጠ የህወሃት/ኢህአዳግ ጸያፍ ተግባር ነው። ሰሌፈኛውም ሇዙህ ነው “መንግሥት የላሇው እዙህ ብቻ ነው” በማሇት ምሬቱ የገሇጸው፡፡ ከአገራቸው የሚሰዯደትን “ህገወጥ” በማሇት ሇመጥራት ምንም የማይጨንቀው ህወሃት/ኢህአዳግ በኢትዮጵያ የሚገኙ የሃይማኖት መሪዎችን ዛጎች አገር ጥሇው እንዲይሰዯደ እንዱመክሩ ትዕዚዜ እየሰጠ እንዯሆነ ተሰምቷሌ። ካሌሆነ ቀዴሞውኑ “ህገወጥ” ይሊቸው እንዯነበር አሁን ዯግሞ ሇሞታቸው ተጠያቂው ራሳቸው መሆናቸውን የሃይማኖት መሪዎች እያስጠነቀቁ እንዱነግሩ ተጽዕኖ እያዯረገ ነው። በመሠረቱ የሃይማኖት መሪዎች የዕምነታቸው ቀኖና በሚያስተምረው መሠረት ሃይማኖታቸውን መከተሌ እንዱችለ ነጻነት ሉሰጣቸው ይገባሌ። እውነትን እንዱናገሩ፤ ግብረገብነትን ያሇፍርሃት እንዱያስተምሩ፤ ሕዜቡን ሃይማኖታዊ መብቱን እንዱያስተምሩ ነጻ መሆን ይገባቸዋሌ። ችግሩ ያሇው ህወሃት በሚከተሇው እኩይና ኢግብረገባዊ ሥርዓት መሆኑን ያሇፍርሃት ያመኑበትን በጨዋነት እንዱያስተምሩ፤ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍሌ ሉኖር እንዯሚገባ፤ ፍትሕ በሚገባ መበየን እንዲሇበት፣ ፈጣሪ ሁለንም በማያዲሊ የፍርዴ ወንበር ፊት እንዯሚያቀርብና ቀኑን ጠብቆ ፍጹም ፍርዴን እንዯሚሰጥ፣ ሃብት፣ ወርቅና ዜና እንዱሁም የሃሰት እንባ በዙያ የፍርዴ ቀን ሉያስጥለ እንዯማይችለ፤ አገር ማሇት ክቡር መሆኗን፤ የአባቶችና ቅዴመ አያቶች አጥንትና ዯም አገራችንን እንዲስከበሯት ሁለ አሁን ጥቂቶች የሚፈነጩባት ሳትሆን የሁለም መሆኗን፤ ብሌግና፣ ዋሌጌነት፣ በሥሌጣን መባሇግ፣ ስግብግብበት፣ ዗ረኝነት፣ ራስ ወዲዴነት፣ ጥሊቻ፣ ጭከና፣ ወ዗ተ እኩይ ተግባራት መሆናቸውን በመግሇጽ ሕዜቡን ግብረገባዊነት እንዱስተምሩ ፍጹም ነጻነት ሉሰጣቸው ይገባሌ እንጂ የህወሃት/ኢህአዳግ የፖሇቲካ መጠቀሚያ ሉሆኑ ፈጽሞ አይገባም። እስካሁንም በመሆን ራሳቸውንና ኅሉናቸውን የሸጡ የሃይማኖት መሪዎች ከዙህ እጅግ እርኩስና ጸያፍ ተግባራቸው መታቀብ፤ ካስፈሇገም እንዯ ቀዴሞ አባቶቻቸው የሰማዓትነት ጽዋ በመጠጣት አርአያ መሆን ካሌቻለም ሇእውነት ሲለ ከያዘት የኃሊፊነት ቦታ በራሳቸው ፈቃዴ ሉነሱ ይገባቸዋሌ። ይህ ብቻ አይዯሇም የራሱን የሚሰነፍጥ ቁሻሻ ሇመሸፈን የሚጥረው ህወሃት/ኢህአዳግ ሰው አስተሊሊፊዎችን ሇዙህ ተግባር ሇመወጀሌም ይፈሌጋሌ። አቶ ኦባንግ በዙህ ጉዲይ ሊይ ሲናገሩ፤ “እርግጥ ነው ሰው አስተሊፊዎች ራሳቸውን ሇአዯጋ ባጋሇጡ ወገኖች ሊይ የራሳቸውን ጥቅም እንዯሚያሳዴደ ይታወቃሌ፤ ግን ዋናው የችግሩ ሥር ምንዴነው? ሇምንዴነው ይህንን ዓይነት አዯጋ እያሇ እጅግ በርካታ ዛጎች ከአገራቸው አሁንም የሚሰዯደት? ህወሃት/ኢህአዳግ ችግሩን ወዯላሊ ሇማሊከክ ከመሞከሩ በፊት ራሱን በመስታወት ሉያይ ይገባዋሌ፤ እንዱያውም ከአንዲንዴ ዗ገባዎች ሇመረዲት እንዯቻሌነው በዙህ ዛጎችን ሇአዯጋና ሇሞት በሚዯርስ ህገወጥ የሰው ማስተሊሇፍ ንግዴ ውስጥ የህወሃት/ኢህአዳግ ጥቅመኞች እንዲለ ማስረጃዎች አለ” በማሇት አስተያየታቸውን ሰጥተዋሌ። ኢህአዳግ የመረጃ አፈና ሉያዯርግ ቢሞክርም በተሇያዩ የዛና አቀባዮች በግሌጽ እንዯታየው ሕዜባችን ሏ዗ኑን በነቂስ በመውጣት ገሌጾዋሌ። ከዙህ ጋር በተያያ዗ አቶ ኦባንግ ሲናገሩ፤ “ሌክ በመጽሏፍ ቅደስ ሊይ እንዯተመሇከተው መሌካሙ ሳምራዊ ሃይማኖትን፣ ዗ርን፣ ጎሣን፣ የፖሇቲካ አመሇካከትን፣ ወ዗ተ ሳይመሇከት መንገዴ ሊይ ተ዗ርሮ ሇነበረው ወገን ሰብዓዊነት አነሳስቶት ዕርዲታውን እንዯሇገሠ ሁለ የጋራ ንቅናቄያችን የማንንም ጎሣ፣ ዗ር፣ ሃይማኖት፣ ወ዗ተ ሳንመሇከት ዕርዲታ መሇገስ በሚገባን ቦታ ሁለ ፈቃዯኝነታችንን ማሳየት እንዲሇብን ያምናሌ፤ ኢትዮጵያውያን ዯግሞ በዙህ የታወቅን ብቻ ሳንሆን በተግባርም የምንፈጽም መሆናችንን በተዯጋጋሚ እንዲሳየነው ሁለ አሁንም በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኘው ወገን ሁለ ከእኛ ሇተሇዩን ወገኖች ያሳየው የሃ዗ን ትብብር የሁሊችንንም ስሜት የነካ ነው፤ ይህም ዯግሞ ማንም የፈሇገውን ያህሌ ኢትዮጵያዊነትን ሇማፍረስ ቢሞክር፤ የፈሇገውን ቢጥር እንዯማይሳካሇት ያረጋገጠ ተግባር ነው፤ ኢህአዳግም ከዙህ ሉማር የሚገባው ታሊቅ ትምህርት ቢኖር ሇ25 ዓመታት አፈረስኩ ብል ያሰበው ኢትዮጵያዊነት የተዲከመ ቢመስሌም ፈጽሞ እንዯማይፈርስ፤ መሠረቱም የጸና፤ አዱሱ ትውሌዴ እንኳን ሳይቀር በጽናት የሚጠብቀው እንዯሆነ ነው። ከዙህ አንጻር የህወሃት/ኢህአዳግ የ዗ር ፖሇቲካ መርዜ እንዲሌሰራ ይበሌጡንም የከሰረ መሆኑን ያረጋገጠ ሃቅ ነው። “ስሇዙህ የእነዙህ ወገኖቻችን ዕሌፈት ሁሊችንንም በአንዴነት ሉያስተሳስረን የሚገባ መሆን አሇበት፤ ሌዩነቶቻችንን በመከባበር የምንመሇከትበትና ኢትዮጵያዊነታችን ከምንም በሊይ እንዯሆነ የምናሳይበት ሉሆን ያስፈሌጋሌ፤ እንዱህ ባሇው ኅብረት ሇወገኖቻችን መሰዯዴና መከራ ማየት ምክንያት የሆነውን ሁለ የመታገሌ ኃሊፊነት የእያንዲንዲችን ነው፤ በየአረብ አገራትና በየቦታው በስዯት እንዱሁም በላሊ ምክንያት ወገኖቻችን እስከመቼ እያሇቁ ይኖራለ? ይህንን የማስቆምና ዲግም በወገኖቻችን ሊይ እንዲይዯርስ የማዴረግ ሃሊፊነት ያሇው በህወሃት/ኢህአዳግ እጅ ሳይሆን በእያንዲንዲችን ዗ንዴ ነው፤ መብታችን በማንም የሚሰጠን ወይም እየተቆጠበ የሚሰፈርሌን ሳይሆን ስንወሇዴ አብሮን የተወሇዯና ከፈጣሪ የተሰጠን የማይገሰስ፣ የማይሻር፣ የማይሇወጥ፣ የማይነካ ነው፤ ስሇዙህ አስቀዴመን በማንም የማይገሰሰውን መብታችንን እንወቅ ከዙያም እናስከብር ቀጥልም በተግባር እናውሇው ሇላልችም አርአያ እንሁን” በማሇት አቶ ኦባንግ ሇኢትዮጵያውያን ጥሪ አስተሊሌፈዋሌ። ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ እነዙህን ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ያሇፈውንም ሆነ ከዙህ በፊት በህወሃት/ኢህአዳግ እኩይ ተግባር ህይወታቸውን ያጡትን ወገኖቻችን ሁሌጊዛ ሲያስታውስ፣ ሲ዗ክር ይኖራሌ። ሇቤተሰብና ወዲጆቻቸው ሁለ ከፈጣሪ ዗ንዴ መጽናናትን ይመኛሌ። ሁሌጊዛ ግን በሃ዗ንና በቁ዗ማ ብቻ አንኖርም፤ ይህ የሚያበቃበት ዗መን እንዱመጣ ከምንጊዛውም በበሇጠ ይሰራሌ፤ አንገታችንን ዯፍተን ሳይሆን አባቶቻችን ባጎናጸፉን ነጻነት እንዯገና እኛም ይህንን ነጻነት ሇወጪው ትውሌዴ የምናስተሊሌፍበት አዱስ ኢትዮጵያ እንዴትመሠረት ተግባሩን በትጋት ማከናወኑን ይቀጥሊሌ። ዓሊማውን የሚዯግፉ ሁለ ከጎኑ እንዱቆሙ በዴጋሚ ጥሪ ያቀርባሌ። የሃይማኖት መሪዎች ህዜባችንን በማጽናናት ብቻ ሳይሆን ሞራለንም ከፍ በማዴረግ የሚጠበቅባችሁን ተግባር እንዴትፈጽሙ የጋራ ንቅናቄያችን ጥሪ ያዯርጋሌ። ያሊችሁ ኃሊፊነት በሰውና በፈጣሪ መካከሌ ያሇ በመሆኑ በሁሇቱም ተጠያቂ መሆናችሁን አውቃችሁ እውነትን በትጋት በመስበክ የህዜባችንን መንፈስ ወዯ ሊቀ ዯረጃ የማዴረስ አምሊካዊ ግዳታ አሇባችሁ። የወሰዲችሁት ስምና “ማዕረግ” የሹመት ወይም ራስን ከፍ የማዴረጊያ እንዲሌሆነ ከእኛ በሊይ እንዯምታውቁት ሁለ ሇተሰጣችሁ ስም ኑሩ! ኃሊፊነታችሁ መስዋዕትነትን የሚጠይቅ መሆኑን የምትከተለት የተቀዯሰ መጽሏፍ ተግባራዊ ምሳላ እየሰጠ የሚያስተምር መሆኑን እንዯምታውቁት ሁለ ታሪካቸውን እንዯምታነቧቸውና እንዯምትሰብኳቸው የሃይማኖት አባቶች የሰማዕትነት ህይወት መኖርን በቃሌ ብቻ ሳይሆን በተግባር እንዴትፈጽሙ የጋራ ንቅናቄያችን በጥብቅ ያሳስባሌ። ይህም የግዴ ህይወትን መሰዋት ሊይሆን ይችሊሌ፤ መስዋዕትነት ከትንሽ የሚጀምርና በየዕሇቱ የሚያጋጥም የግሌ ጥቅምን ከመሰዋት የሚጀምር መሆኑን በውሌ ትረደታሊችሁ ብሇን እናምናሇን። የሃይማኖት አባቶች የሚያስተምሩት መንገዴ ከማንኛውም የፖሇቲካ ፓርቲም ሆነ ዴርጅት መርሃግብር ፍጹም የሊቀ እንዯመሆኑ የህዜባችንን የመንፈስ ሌዕሌና ከፍ የሚያዯርገውና ከፈጣሪ ሇተሰጠው መብቱ በጽናት እንዱቆም የሚያዯርገው እንዯሆነ ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ያምናሌ። ስሇሆነም ሁሊችንም በዙህ ሃ዗ን ተቆጭተን ብቻ ሳንቀር ይሌቁንም በህዜባችን መካከሌ ሰሊም ፈጣሪዎች፣ ዕርቅ መስራቾች፣ ስምምነት አዴራጊዎች ሆነን በትጋት መስራት አሇብን። ይህ ካሌሆነ እና ሁሊችንም ነጻ ካሌወጣን ማናችንም ሇብቻችን ነጻ መሆን አንችሌም። መውዯቃችንም ሆነ መነሳታችን እርስበርሱ የተገመዯና የተሳሰረ ነው። አሁንም በአዯጋ ሊይ ያለትን ወገኖቻችንን አምሊክ እንዱታዯጋቸው እንመኛሇን፤ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚዯርስብንን ግፍና መከራ ተመሌክቶ ሰሊምን እና ዕረፍትን የምናገኝበትን ዗መን ያቅርብሌን። ሁሊችንንም በትጋት ሇመሥራት እንዴንችሌ ጽናቱ ይስጠን። በዴጋሚ ሇወገኖቻችን እና ሇቤተሰቦቻቸው፣ ወዲጅ ዗መድቻቸው ከፈጣሪ ዗ንዴ መጽናናትን እንመኝሊቸዋሇን። ኢትዮጵያችን ሇሁሊችንም ትኑርሌን!! ሇተጨማሪ መረጃ የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር ኦባንግPublic outrage in Ethiopia

No comments:

Post a Comment