Sunday, July 31, 2016

ሰበር ዜና የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ ከሚጠየቁ የህወሀት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው በማለት ምሬት የተቀላቀለበት ተቃውሞ አቅርበዋል። ዶ/ር አዲስ ዓለም በድንጋጤ ተዘፍቀው ሲሸሹ ታይተዋል። ESAT DC Breaking News Sun 31 July 2016

ሰበር ዜና



የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ ከሚጠየቁ የህወሀት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው በማለት ምሬት የተቀላቀለበት ተቃውሞ አቅርበዋል። ዶ/ር አዲስ ዓለም በድንጋጤ ተዘፍቀው ሲሸሹ ታይተዋል።

ይህ ጎንደር ነው! ይህ የአይበገሬነትና የፅናት ድምፅ ነው!

Ethiopia / የኢትዮጵያ ጦር በሶማልያ እና የሕውሓት መዘዝ

የፋሲል ሀገር፣ አይዞሽ እማማ ጎንደር Gonder by AMSAL MITIKIE

የጎንደር ህዝባዊ ተዕይንት በከፊል Gondar Rally Sunday August 1 2016

Saturday, July 30, 2016

ጎንደር ላይ ሰላማዊ ሰልፉ እየተካሄደ ነው

ጎንደር ትግሉን በማለዳ ጀምሮታል፥ እምቢ ለወያኔ ብሏል፥ እንኳን ተወለድኩብሽ አገሬ ጎንደር፥121

Ethiopia Music - Ende Helm - እንደህልም - Mekdes Abebe - New 2015

Yesrawitu Dimse In Collaboration With ESAT July 30 , 2016

ማሳሰቢያ ******** የተቃዉሞ ሰልፍ መነሻ ቦታ - መስቀል አደባባይ! *************** *********************** መነሻ - 3፡00 ሠዓት ላይ! *********************‪#‎AmharaResistance‬ - ሸር በማድረግ መረጃውን ለሌሎች ያካፍሉ!

 ከመስቀል አደባባይ ተነስቶ በከንቲባ ጽ.ቤት፣ዞን አሰተዳደር አድረጎ በፋሲል በኩል ወደ ዞን ፖሊስ መምሪያ በመታጠፍ በአርበኞች አደባባይ በኩል ወደ አስመራ መንገድ በማቀናት የሰልፉ ጉዞ ወደ አብዮት አደባባይ በማቅናት ኮለጅ 18 ማዞሪያ ደርሶ ይመለሳል፤የመልስ ጉዞዉን የሚያደርገዉ በሰርድ በኩል ሲሆን በፋሲለደስ ት.ቤት በኩል በአድረጎ በአዉቶ ፓርኮ በኩል ወደ ፒያሳ በማቅናት ማሰረጊያዉን መስቀል አደባባይ ላይ ያደርጋል፡፡ በመዝጊያ ሥነ ስርዓቱ ላይ ተተኪ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አስተባበሪ ኮሚቴ አባላትና የተመረጡ የአገር ሽማግሌዎች ንግግር ያደርጋሉ፤የተቃዉሞ ሰልፉ የአቋም መግለጫዎች ይቀርባሉ፤ለክልሉና ለፌደራሉ "መንግስት" በጉዳዮ ላይ የጽሞና ግዜ ገደብ ይሰጣል፡፡
ለዕሁድ ሐምሌ 24 ቀን 2008 ዓ.ም የተያዘዉ የተቃውሞ ሰልፍ ሐገርኛ በሆኑ ሙዚቃዎች፣አዝማሪዋች፣ቀረ ርቶና ፉከራ በሚያሰሙ ሰዎች እንደሚታጀብ የተቃዉሞ ሰልፉ አስተባባሪዋች መረጃ ያመለክታል፡፡በዕለቱ የሚስተጋቡ መፈክሮች አገር አቀፍ ይዘት ያላቸዉ እንዲሆኑ ታስቧል፡፡ በዕለቱ ከሚስተጋቡ መፈክሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1. ታሪክ ምስክር ነው ወልቃይት አማራ ነው! 
2. የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ሕገ- መንግስታዊ መብት ነው! 
3. የሻዕብያ ተላላኪ ህወሓት እንጅ የወልቃይት ህዝብ አይደለም! 
4. በግፍ የታሰሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በአስቸኳይ ይፈቱ! 5. አማራ ለኢትዮጵያ የግዛት አንድነትና ሉአላዊነት የተዋደቀ ታላቅ አርበኛ ሕዝብ ነው! 
6. ዘረኝነትን አጥብቀን እናወግዛለን! 

ኢህአዴግ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነው! Written by ኤልያስ

 የወልቃይት የማንነት ጥያቄ? ያገረሸ ተቃውሞ በአርሲ? የጎሳ ፖለቲካ ጣጣ?
· ምሁራን ደንግጠው ድምጻቸውን የሚያሰሙት አገር ምን ስትሆን ነው?!
· “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!” የሚል ከኢህአዴግም ከተቃዋሚም አልገጠመኝ!
· የአሜሪካ መሪዎች፤‹‹God Bless America!!›› ሲሉ ያስቀኑኛል

በህወሃት ኣምባገነናዊ አገዛዝ እዝ ስር የሚገኘው “የጠንካራው ሰራዊት” አፈታሪክ – ነአምን ዘለቀ




“በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ

“ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል”
ሱን ትዙ
Neamin-Zeleke-1
ነአምን ዘለቀ
በአናሳው የህወሃት ኣምባገነንናዊ አገዛዝ ስር የምትማቅቀውን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ “አስተማማኝና የተረጋጋች አገር” ናት የሚለው የተሳሳተ አመለከካከት ለተወሰኑ አመታት ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል። ይህ መሰረተ ቢስ አኣባባል በምዕራብያውያን አገሮች በተለይም አሜሪካና ታላቋ ቢሪታኒያ ዉስጥ በስፋት ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ጽሁፍ በህወሃት አገዛዝ የሚታዘዘውንና “ጠንካራው ሰራዊት” እየተባለ የሚነገርለትን የኣገር መከላከያ ሰራዊት ባህርያትና ውስብስብ ችግሮችን ይዳስሳል ።

Friday, July 29, 2016

የካናዳ መንግስት ጥገኝነት ጠይቀው ተቀባይነት ያላገኙ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ ዳግም ለማየት ወሰነ (ሃምሌ 22 ፥2008)


የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋት ወደ ከፋ ደረጃ ደርሷል በማለት ባለፉት 12 ወራት የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው ተቀባይነት ያላገኙ ዳግም ጉዳያቸውን ለማየት መወሰኑ ታወቀ።
በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋት ወደ ከፋ ደረጃ ደርሷል ሲል የገመገመው የካናዳ መንግስት የኢሚግሬሽን ሚኒስቴር፣  የጥገኝነት ጥያቄ ውድቅ የተደረገባቸው ኢትዮጵያውያን በድጋሚ ማመልከቻ እንዲያስከቡ ጥሪ ማድረጉ ታውቋል። 
canada
በኢትዮጵያውያን የፖሊሲ ለውጥ እንደተደረገ የተገለጸው ጥያቄያቸው በካናዳ መንግስት ውድቅ የተደረገባቸው ስደተኞች ከካናዳ በግዳጅ ከመውጣታቸው በፊት ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይ እንደሆነ ተገልጿል።
በዚህ አይነት የፖሊሲ ለውጥ መደረጉ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱና በስደት ሃገራቸውን ጥለው የወጡ ኢትዮጵያውያን ቢመለሱ አደጋ እንደሚደርስባቸው ውሳኔው በግልጽ ያሳያል ተብሏል።
የህግ ባለሙያው አቶ ተክለሚካዔል አበበ የፖሊሲ ለውጡን በሚመለከት ለኢሳት እንደተናገሩት፣ በካናዳ ህግ መሰረት የዚህ አይነት ውሳኔ 12 ወራት ከመሙላቱ በፊት የማይሰጥ ሲሆን ከዚህ በፊት የጥገኝነት ጥያቄው ውድቅ የተደረገበት ስደተኛ ካናዳን ለቆ እንዲወጣ ይደረጋል” ሲሉ ተናግረው የኢትዮጵያን የፖለቲካ አለመረጋጋት የገመገመው የካናዳ መንግስት ይህን ውሳኔ መስጠቱ ለኢትዮጵያውያኑ መልካም አጋጣሚ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የአለም መንግስታት እና ተቋማት በዜጎች ላይ በሚፈጽማቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደተወቀሰ ቢገለጽም አለመረጋግታቱ ከጊዜ ወደጊዜ እየበረታ መሆኑ ይነገራል።
የካናዳ መንግስት ይህንን ተንተርሶ የሰጠው ውሳኔ ሃገሪቱ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ እየገባች እንደሆነ ማሳያ ነው ሲሉ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ይና

አጋጣሚውን መጠቀም ብልህነትና ማስተዋል ነው።



አሁን የደረስንበት ሰዓት በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያለውን እውነተኛ ስሜት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ህዝባዊ እንቢተኝነቱ ከጫፍ ጫፍ በሚባል መልኩ እየተቀጣጠለ ይገኛል በውስጥም በውጭም
ይህንን እንቅስቃሴ ለድል ለማብቃት ትግሉን የጋራ ማድረግና በጥበብ መምራት ግድ ይላል።
ከአፋኞቻችን ውልደት ጀምሮ በብሔር በክልል በፖለቲካዊ ቡድን እየተቧድንን በሰላማዊ መንገድም ሆነ በአመጽ በተናጠልና ህዝቡን ባላማከለበት መንገድ ስናካሂደው ቆይተናል ውጤቱ ግን ዋናዎቻችንን መገበርና የአፋኙን ሥርዓት እድሜ ማራዘም ንው
"የብዙ ኪሎ ሜትር ጉዞ በአንድ እርምጃ ይጀመራል"ጉዞውን ለማስካት ደግሞ የጉዞ አቅጣጫውን መያዝ ግድ ይላል።
ነፃነታችንን ለማስመለስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በአስቸኳይ ታዋቂ ፖለቲከኞችን ምሁራንን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን የሚዲያ ሰዎችን በህብረተሰቡ ተደማጭ የሆኑ ታዋቂ ሰዎችን ያካተተ ቡድን ተመስርቶ ትግሉ ሊመራ ግድ ይላል መከፋፈል ይቁም
የአብዛኛው የትግል እንንቅስቃሴ ነፃነታችንን ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶቻችንን ማስከበርና ተከባብረን በሰላም የምንኖርባት ሉዓላዊነቷ የተከበሀገር እንድትኖረን ነውና 
የአባቶቻችንን ክብር እንዉረስ ተዋርደናልና ክብራችንን እናስመልስ ሀገር እያለን ባይተዋር ሆነናልና እንተባበር
ይህንን ከጫፍ ጫፍ ያለ ህዝባዊ እንቢተኝነት ተባብረንና ተከባብረን እንምራው ልዩነቶች ካሉ ከድል በኋላ በሰለጠነ አግባብ በጠረንጴዛ ዙሪያ ተወያይተን እንፍታ
እርስ በእርስ ተጋጭተን ሀገራችንን አደጋ ላይ እንዳንጥል በማስተዋል እንራመድ።
ከአዲስ አበባ ወጣቶች የተላከ መልእ

ESAT Afaan Oromo Waamicha Hidhamtoota Siyaasaa Thur 28 July 2016

እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሠጤ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ታወቀ ለገሠ ወ/ሃና በመጀመሪያ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ማነው ?


ሌሎቹስ ከሱ ጋር የተከሰሱት እነማናቸው ?

በትላንትናው እለት በሲውዲን እስቶኮሎም ከተማ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በወያኔ ኤንባሲ ፊት ለፊት የወልቃይትና የኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደርሰ ያለውን ጭቆና እና እሰራት ግድያ እንግልት በመቃወም የተደርገ ሰላማዊ ሰልፍ 2016/7/28 Demonstration in Stockholm infront of Ethiopian embassy july 28 2016

Demonstration in Stockholm infront of Ethiopian embassy july 28 2016

❖❖ኢትዮጵያዊው አቡነ ጴጥረሮስ በየት ተቀበሩ?❖❖


❖❖ኢትዮጵያዊው አቡነ ጴጥረሮስ በየት ተቀበሩ?❖❖
አቡነ ዼጥሮስ በአረመኔው ፋሺስት ጦር ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ/ም ሕዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ ላይ በግፍ በመገደል ሰማዕትነትን የተቀበሉ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕትነትን ከተቀበሉ ጊዜ አንስቶ ታሪካቸው በጥቂቱም ቢሆን ሲነግር የኖረ ቢሆንም፤ መታሰቢያም ይሆናቸው ዘንድ በአጼ ኃይለሥላሴ አሳሳቢነት በ1938 ዓ/ም ሰማዕትነትን በተቀበሉበት አካባቢ ሐውልት ቢቆምላቸውም፤ ቅድስት ቤተክርስቲያንም ስለተጋድሏቸው የቅድስናን ማዕረግ ብትሰጥም እስከ ዛሬ ግን አስክሬናቸው በየት እንዳረፈ በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ አስፈላጊውም ምርምር ሲደረግ አልታየም፡፡ አሁን ግን ነገሩን ጉዳዬ ብሎ የሚይዝና የሚያጣራ ቢገኝ የዚያን ዘመን የአስር አመት ልጅ የነበሩ የዘንድሮ አረጋዊ የሆኑ አንድ አባት የዛሬ ሰማኒያ ዓመት አቡነ ጴጥሮስ ሲገደሉ እርሳቸው በቤታቸው ከቤተሰባቸው ጋር ሆነው የተፈጠረውን ታሪክ የጴጥሮስ ዋዜማ የተባለውን ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፍ ለደረሱት ለደራሲ ፀሐይ መላኩ እንዲህ ሲሉ ነገረዋቸዋል "ከወላጆቼ ጋር እኖርበት የነበረው ቦታ ከጎኑ አንድ ጉብታ ነበረው፤ በዚህም ጉብታ ላይ ጣሊያኖች ይኖሩበት ነበር፤ ከዚያም በጣሊያን ጦርነት ጊዜ የሆነ ቀን ላይ አባቴ በጣም አመሸ ሰዓቱም ገፍቶ እኩለ ለሊት አለፈ፤ እናቴም ምን ሆኖ ይሆን ብላ በጣም ተጨንቃ ታለቅሳለች፤ እኛም እንቅልፍ ሳንተኛ እሳት እየሞቅን አባታችንን እንጠብቃለን፤ ከዚያም ሊነጋጋ ሲል አባቴ በጣም ደንግጦና አዝኖ እየተንቀጠቀጠ ወደ ቤት ገባ እናቴም <ምን ሆነክ ነው ስትል ጠየቀችው> አባቴም <ታላቅ ሰው እዚህ መጥተው አረፉ፤ ጣሊያን እዚህ መጥቶ ቀበራቸው አቡኑ ናቸው፤ እኔንም ጉድጓድ ቆፍር ብለው እዚያው ነው ያደርኩት> ሲል መልሰላት በዚህ ጊዜ ሁላችንም ተደናግጠን መብረቅ የሚወርድብን መስሎን ነበር፡፡" እንግዲህ እኚህ አባት በተናገሩት መሠረት ይህ ታሪክ የተፈፀመው በአዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ ለቡ አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ከመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጎን በጉብታ ላይ ሆኗ በሚታየው ጥንታዊ የግንባታ ቅርጽ ያለው በአሁኑ ሰዓት በረጅም ግንብ ታጥሮ በሚገኘው ቤት ግቢ ውስጥ ነው፡፡ ደራሲ ፀሐይ መላኩ ይህን መረጃ ይዘው ለሚመለከተቻው አካላት ሁሉ ቢያሳውቁም ጉዳዩን ግን ነገሬ ብሎ ፍለጋ የጀመረ አካል እንደሌለ ይናገራሉ፡፡ ይህ ቤት በቅድሚያ የተሰራው በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ሲሆን የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ከንቲባም የሚኖሩበት ቤት ነበር ከዚያም ጣሊያኖች ሀገራችን ሲገቡ በዚያ መኖር እንደጀመሩ ይነገራል ይህንንም መረጃ አጠናክሮ ቤቱ የሚገኝበት ክፍለ ከተማ የቱሪዝም ጽ/ቤት ጥንታዊ ቅርስ ነው ብሎ ቢመዘግብውም ከአቡነ ጴጥሮስ ጋር ተያይዞ ግን በቦታው ላይ ስለሚነገረው ታሪክ በወሬ በወሬ ክፍለ ከተማው የሚሰማው ነገር እንዳለ ሆኖም ግን የተጠናከረ ጥናት እንዳላደረገ ለማወቅ ችለናል፡፡ የሆነው ሆኖ ከአቡነ ጴጥሮስ ጋር በተገናኘ በዚህ ቤት እና በዙሪያው ላይ የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ተገቢውን ጥናትና ምርምር ሊያረጉ ይገባል ይህንን የመቀስቀስ ኃላፊነት ደግሞ የሁላችን ነው፡፡ አቡነ ጴጥሮስ በክርስትና እምነት ውስጥ ላለን ከቅዱስ ሰውነታቸው በረከትንና ፈውስን ማግኘት እንፈልጋለንና አጽማቸው ይፈለግ ልንል ይገባል፤ ከሃይማኖት ውጪም ያሉ አቡነ ጴጥሮስ የጀግንነት፣ የጽናትና የሀገር ፍቅር ተምሳሌት ናቸውና አጽማቸው ተፈልጎ በክብር እንዲያርፍ ሊጠይቁ ይገባል፡፡ በተጨማሪም ምንም እንኳን ክፍለ ከተማው ቦታውን ቅርስ ነው ቢልም እንደ ቅርስ እንክብካቤ ከማድረግ ይልቅ ግን ከ1997 ጀምሮ ቤቱን ለአምስት አባወራዎች አከፋፍሎ እያስኖረበት ይገኛልና የአቡነ ጴጥሮስ የተባለው ታሪክ ተፈፀመበትም አልተፈፀመበትም የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ከንቲባ መኖሪያ እስከሆነ ድረስ ግን አስፈላጊው ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል እላለሁ፡፡
ምንጭ፦ የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ዝግጅት
- ደራሲ ፀሐይ መላኩ
- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ

7 የቤተሰብ አባላት በምግብ መመረዝ መሞታቸው ተነገረ ኢሳት (ሃምሌ 21 ፥ 2008)


በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት በምግብ መመረዝ ምክንያት መሞታቸውን የክልሉ ፖሊስ ሃሙስ አስታወቀ።
የልጆች እናት የሆኑትና ስማቸው ያልተጠቀሰው እማወራ በከተማዋ ከሚገኝ አንድ ሱቅ የገዙት ነጭ ዱቄትና እርሾ ለቤተሰብ አባላቱ ሞት ምክንያት መሆኑን የክልሉ ባለስልጣናት ዋቢ በማድረግ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የልጆቹ እናት ዱቄቱን በእርሾው አዘጋጅተው (አቡክተው) ካደሩ በኋላ በተረፈው እርሾ የጋገሩትን እንጀራ ተመግበዋል የተባሉ ስድስት የቤተሰቡ አባላትና አንድ የጎረቤት ልጅ ሊሞቱ መቻላቸው ተገልጿል። Arsi Robe
ይሁንና በዕለቱ የቤተሰቡ አባወራና የቀበሌ ሊ/መንበር የሆኑት አቶ ፉአድ ወደ መኖሪያ ቤታቸው አምሽተው በመግባታቸውና እራታቸውን ባለመብላታቸው ከአደጋው ሊተርፉ መቻላቸውን የወረዳዋ ፖሊስ አስታውቋል።
ከአደጋው የተረፉት አባወራ የቤተሰቡ አባላት ሲያጣጥሩ በመስማታቸው ወደ ሆስፒታል ለመውሰድ ቢሞክሩም የቤተሰብ አባላቱ ሊተርፉ አለመቻላቸው ታውቋል።
በተያያዘ ዜናም አርሲ ሮቤ ከተማ ከሚገኝ አንድ ሻይ ቤት ምግብ ተመግበዋል የተባሉ 46 ሰዎች በጠና ታመው ሆስፒታል መግባታቸውንና ከህክምና በኋላ ወደ ቤታቸው መሄዳቸውን ባለስልጣናት ገልጸዋል።
በምግብ መበከሉ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል አንደኛው ግለሰብ አሁንም ድረስ በህክምና ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከአንድ ሱቅ የተገዛ እርሾ ለአደጋው መጠርጠሩን የዞኑ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አመልክቷል።
በአካባቢው የደረሰን አደጋ ተከትሎ በህመም ምክንያት ሆስፒታል ቆይቶ ነበር የተባለ የሱቁ ባለቤት በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተካሄደበት መሆኑን ከሃገር ቤት ከተገኘ መረጃ ለመረዳት ተችሏል።

በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የሚጠይቅ ህዝባዊ ትዕይንት በጎንደር እንደሚካሄድ አስተባባሪዎቹ ገለጹ ኢሳት (ሃምሌ 21 ፥ 2008)


የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ያነሱ የኮሜቴ አባላት እንዲፈቱና የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የሚጠይቅ ህዝባዊ ትዕይት የፊታችን እሁን በጎንደር ከተማ እንደሚካሄድ አስተባባሪዎቹ ለኢሳት ገለጹ። ለሚመለከተው አካል ከ72 ሰዓታት በፊት ማሳወቃቸውንም ገልጸዋል።
ሰልፉ በማናቸውም ሁኔታ እንዳማይቀር አረጋግጠው፣ “አትወጡም ብለው ቢተኩሱብን፣ እኛም በተኩስ ምላሽ እንሰጣለን በማለት ከሰልፉ ምድራዊ ሃይል እንደማይገታቸው አሳውቀዋል።
Gondar
ሃምሌ 5 ቀን 2008 የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ባነሱ የኮሚቴ አባላት ላይ የተከተለው እስራት ጎንደር ውስጥ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ቁጣ መንግስት እንዳመነው ከ10 በላይ የፌዴራል ፖሊስና የመከላከያ አባላት ሲገደሉ፣ የቆሰሉት ደግሞ ከ15 በላይ ናቸው። አሁንም ዘግይተው እየወጡ ያሉ መረጃዎች ከመከላከያ ሰራዊት የተገደሉት ብቻ 19 እንደሆኑ ያስረዳሉ።
ከሃምሌ 5 ቀን 2008 ጀምሮ በጎንደር ውስጥ የሰፈነውን ውጥረት ለማርገብና ችግሩ ወደ ሌሎች አጎራባች አካባቢዎች እንዳይዛመት አቶ በረከት ስምዖንን ጨምሮ የብአዴን አመራር የነበሩት ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
አቶ በረከት ስምዖን የወልቃይት ህዝብ ጥያቄን መፍትሄ ለመስጠት የሶስት ወራት ጊዜ ስጡን በማለት በስብሰባ ላይ የጠየቁ ሲሆን፣ ከተሰብሳቢዎች የታሰሩትን ፍቱ በሚል ለተነሳው ጥያቄም ጥቂት ጊዜያት ስጡን በማለት ተማፅነዋል።
ከተሰብሳቢዎቹ ውስጥ “አንተ ስልጣን የለህም ፥ ምንም ልታደርግ አትችልም፣ እነ ስብሃት ነጋና አቦይ ጸሃዬ አረጋጋ ስላሉ ነው የመጣኸው” በማለት ቃላቸውን ለማመን እንደሚቸገሩ ገልጸዋል።
እሁድ የሚካሄደው ሰልፍ ባይካሄድ እንደሚመርጡ የተናገሩት በረከት ስምዖን፣ ከተካሄደ ሰላማዊ እንዲሆን ጠይቀዋል።
የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ያነሱ የኮሚቴ አባላት በታሰሩና ጎንደር ውስጥ ግጭት በተፈጠረ ማግስት የትግራይ ክልል ወልቃይት የትግሬ ነው የሚል ሰልፍ መጥራቱ ጎንደር ውስጥ ይበልጥ ቁጣ መቀስቀሱ የታወቀ ሲሆን፣ የዕሁድ ሰልፍ ለዚህ ምላሽ ጭምር እንደሆነም ተመልክቷል

Thursday, July 28, 2016

አማራ ሕዝብ ጎንደር ላይ ተሰውቶ ማንነቱን ለማስከበር በሚገባ እንደተዘጋጀ ለፋሺስት ወያኔ መንግሥት ጥብቅ ማሳሰቢያ በአቶ በረከት ስምዖን በኩል አስተላልፏል።

ኢሳት ሬዲዮ ሀምሌ 21/2008 July 28/2016 -ጎንደር ለእሁዱ ሰልፍ ተዘጋጅታለች።''ሰልፉ የማይቀር ነው። ቢፈቀድም ባይደቀድም እሁድ ጎንደር የአማራ ህዝብ ቁጣ ይሰማባታል'' ...''በሰላም ለማካሄድ ነው እቅዳችን። ከዚያ አልፈው ከተኮሱ እንተኩሳለን። '' -በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል። በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ የነበረው ውጥረት አልበረደም። በሞያሌ አከባቢ የመንግስት ሃይሎች ከታጣቂዎች ጋር ውጊያ መግጠማቸው ይነገራል። -በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ እስረኞች የረሃብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ይዘዋል። አብዛኞቹ ራሳቸውን ስተው በጉሉኮስ እንደሚገኙም ታውቋል። ESAT Radio 30 min Thu July 28 2016

ከወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጋር በተያያዘ በሰሜን ጎንደር የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ለማብረድ ገዢው ፓርቲ የተለያዩ የማዘናጊያ ስልቶችን ቢጠቀምም፣ በህዝቡ ውስጥ ያለው ስሜት ግን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ማለቱን ዛሬ በጎንደር መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን የተሰበሰቡት የኮሚቴ አባላትና በስብሰባው ላይ የተሳተፉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

‪#‎ETHIOPIA‬ ሐምሌ ፳፩ ( ሀያ አንድ ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  በመጪው እሁድ ሃምሌ 24፣ 2016 ከጠዋቱ 2 ሰአት ጀምሮ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ተፈቀደ አልተፈቀደ ሰልፉን ከማድረግ ወደ ሁዋላ የሚያግዳቸው ነገር እንደሌለ ወጣቶች ተናግረዋል። በስብሰባው ላይ ከ300 በላይ ሰዎች ተሳትፈዋል። የጎንደር ዩኒቨርስቲ አመራር የመኪና አገልግሎት በመስጠት ችግር እየፈጠረ መሆኑን ተሰብሳቢዎች ገልጸዋል። ደህንነቶች ሆን ብለው ሽፋን ለማግኘት የዩኒቨርስቲውን መኪኖችና አምቡላንሶች ሳይቀር እየተጠቀሙ ነዋሪዎችን እየሰለሉ በመሆኑ፣ የዩኒቨርስቲው አመራሮች ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስጠንቅቀዋል። ትናንት በከንቲባው ጽ/ቤት አቶ በረከት ነዋሪዎችን ሰብስበው በነበሩበት ወቅት “ ሰላማዊ ሰልፉን ሰላማዊ በሆነ መልኩ እስካካሄዳችሁ ድረስ ችግር የለም” ብለው ቢናገሩም፣ ዛሬ ግን ስብሰባውን ማካሄድ አይቻልም የሚል ትእዛዝ ለኮሚቴው አባላት መተላለፉ ታውቋል። አቶ በረከት “ የድንበሩን ጉዳይ ለመፍታት 3 ወር ይወስዳል፣ የማንነትን ጥያቄ በተመለከተ ግን ስብሰባውን በሰላም ማካሄድ ትችላለችሁ” ብለው ማናገራቸውን ተሰብሳቢዎች ተናግረዋል። የኢህአዴግ አመራሮች የተለያዩ አወዛጋቢ መልሶችን መስጠታቸው ወጣቶችን ያስቆጣ ሲሆን፣ አመራሮቹ ምንም ይበሉ የእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ የሞት ቀጠሮ ነው ብለዋል። “ከእንግዲህ የደህንነት ሃይሉና ወታደሩ እጃችንን ሊይዝ ቢሞክር ሁላችንም የኮሎኔል ደመቀን መንገድ እንደምንከተል እናሳያቸዋለን ሲሉ ወጣቶች ተናግረዋል። በሰልፉ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ የሰሜን እና የደቡብ ጎንደር ከተሞች ነዋሪዎች ወደ ጎንደር ከተማ እየተጓዙ ነው።

እልም አለ እልም አለ ራቀ ሀገር ወገኑን እንደናፈቀ እልም አለ እልም አለ ሄደ ሀገሩን ትቶ ተሠደደ ቀረ እንደወጣ ቀረ እንደራቀ ቀረ እንደወጣ ቀረ እንደራቀ Selamawit Nega - Manenetachin (ማንነታችን) - New Ethiopian Music 2015 (Offic...

ሰበር ዜና


የረኀብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት 9 የፖለቲካ እስረኞች ራሳቸውን ስተው በግሉኮስ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት ገለጹ።
ከኃምሌ 13 ጀምሮ ከቤተሰቦቻቸው የሚሄድላቸውን ምግብ ያልተቀበሉ ሲሆን፣ በትላንትናው ዕለት እና ከትላንት በስቲያ ሰውነታችው ደክሞ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ እንዳሉ ለመረዳት ተችሏል።
1.በቀለ ገርባ 2.ብርሀኑ ተክለያሬድ 3.ዮናታን ተስፋዬ
4.ደጀኔ ጣፋ 5.ፍቅረማርያም አስማማው 6.ማስረሻ ሰጠኝ
7.ጉርሜሳ አያኖ 8.አዲሱ ቡላላ 9.አበበ ኡርጌሳ

‪#‎ሰበር‬ ዜና ‪#‎አማራ‬። ሸር ሸር በማረግ ላልሰማው አሰሙ።


የአማራውን መሳርያ ለማስፈታት ወያኔ አልተኛም በ አ/አ አካባቢ ትልቅ ስብሰባ አድርገዋል ። ምክንያቱም የስብሰባውም እርዕርስ የአማራን ማሳርያ እዴት እናስፈታው ነው የአፈታቱ እስትራቴጅ በወሎ ፣ በጎጃም ፣በደብረብራሀን ያሉትን እናስፈታለን በጎንደር ያለው ስለሚከብድ ለማስፈታት ሌላ ሲስተም ሊጠቀሙ ነድፈዋል ከ40 ሚልዮን ብር ወጭ አድርገው ሊያስፈቱ ነው ።እዴት የመሳርያ ዋጋ 30 ሽብር ከሆነ የመንግስት አካል በስውር። በ50 ሽብር ሊገዝ አስበዋል ማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ መሳርያ የምትሸጡለትን ሰው ማወቅ አለባቹ 100 ሽብር ብትባሉም የወያኔ ተላላኪ መጥቶ እዳትሸጡ አደራ እላለው በተለይ ‪#‎በጎንደር‬ አካባቢ#
‪#‎ይህን‬ መረጃ ሸር በማረግ አገራዊ ግዴታ ይወጡ #

አትነሳም ወይ? አትነሳም ወይ? አንገት ደፍቶ መኖር አይበቃህም ወይ? የእናተም ቤት ፈርሶ ነው የእኛም ቤት የሚፈርስ!! Ethio Patriots Atenesam Woy 2016

መከላከያ ሰራዊት በቦረና ሚኦ ወረዳ ነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፍቶ አንድ ሰው ሲገድል ሶስት አቆሰለ ኢሳት (ሃምሌ 27 ፥ 2008)


በቦረና ዞን ሚዖ ወረዳ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በህዝብ ላይ በከፈቱት ተኩስ ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የአይን ምስክሮች ለኢሳት ገለጹ። ማክሰኞ ዕለት በአካባቢው የመብት ጥያቄ በአደባባይ መነሳቱን ተከትሎ ረቡዕ ከተማዋን የተቆጣጠሩት የመከላከያ ሰራዊት አባላት በእርቀት ተኩስ አንዲት የመንገድ ላይ ቸርቻሪም ሰለባ መሆኑ ታውቋል።
ማክሰኞ ዕለት በሚዖ ወረዳ ኩሉቡማ ከተማ ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞውን ገልጿል ፥ ጥያቄም አቅርቧል።
“በወያኔ አንተዳደርም፣ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የታሰሩ ታሳሪዎች ይለቀቁ፣ ለሶማሊያ ክልል ተላልፎ እንዲሰጥ የተወሰነው ጉፋላይ የተባለው ቦታ አይሰጥብን” የሚሉ ጥያቄዎችና ተቃውሞዎች ቀርበዋል።

Wednesday, July 27, 2016

ኢሳት ሬዲዮ _በኦሮሚያ ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በቦረና ዞን የህወሀት ታጣቂዎች ህዝብ ላይ ተኩሰዋል። ሶስት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። _በጎንደር አቶ በረከት ስሞዖን የጠሩት ስብሰባ በተቃውሞ ተጠናቋል። ህዝቡ ብአዴንን የህወሀት ተላላኪ ሲል ብሶቱን ገልጿል። ለሀምሌ 24 ለተጠራው ሰልፍ ህዝቡ እየተዘጋጀ መሆኑም ይነገራል። _በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን በሀመር፡ በአሪ ወረዳዎች ህዝቡ ግብር መክፈል አቁሟል። መንግስታዊ መዋቅር የለም። ESAT Radio 30 min July 27 2016

የገዢው ፓርቲ ሹሞች በስብሰባ አዳራሽ ላይ የጠየቁትን ይቅርታ በመገናኛ ብዙሃን ለመድገም አልደፈሩም ተባለ ሐምሌ ፳ ( ሀያ ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-

 በሰሜን ጎንደር የተጀመረውን ህዝባዊ አመጽ  ተከትሎ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የገባው የ ህወሃት /ኢህአዴግ  አመራርና ክልሉን የሚያስተዳድረው ብአዴን፣ እንቅስቃሴውን ለማብረድ ከትናንት በስቲያ ጎንደር ከተማ ውስጥ ከተወሰኑ የወልቃይት የአማራ ማንነት የኮሚቴ አባላት፣ ከታዋቂ ሰዎችና ከአገር ሽምጋሌዎች ጋር ያደረገው ስብሰባ ያለውጤት ተበትኗል።

ነባሩ የብአዴን ታጋይ እና የጠ/ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምዖን፣ የክልሉ ፕሬዚዳንት ገዱ አንዳርጋቸውና ምክትላቸው አቶ ብናልፍ አንዷለም ስብሰባውን መርተዋል። በስብሰባው ላይ የተሳተፉት ሰዎች ብአዴን በህወሃት እያስጠቃቸው መሆኑን የተለያዩ መረጃዎችን በማቅርብ ተናግረዋል።

የገዢው ፓርቲ ሹሞች በስብሰባ አዳራሽ ላይ የጠየቁትን ይቅርታ በመገናኛ ብዙሃን ለመድገም አልደፈሩም ተባለ ESAT Daily News Amsterdam july 27 , 2016 Ethiopia

ESAT Daily News Amsterdam july 27 , 2016 Ethiopia

ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ “ስለ ኦሮሞና አማራ ትክክለኛ የዘር ምንጭ” ያብራራሉ!! ፕሮፌሰር Fikre Tolossa ሰሞኑን ባሳተሙት ‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› በተሰኘው መፅሀፋቸውና ተያያዥ ጉዳዮች ቅዳሜ እለት ከታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለመጠይቅ ሁላችሁም ታነቡት ዘንድ እዚህ ለጥፌዋለው፡፡ ትምህርት ሰጪ ስለሆነ አንብቡት


• ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው
• አዳም የተፈጠረው ጎጃም፤ ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው
• ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አጥንቼ አለሁ ይላሉ …

**አትነሳም ወይ !!** **አዲስ የትግል ቀስቃሽ ዘፈን**


**አትነሳም ወይ !!**
**አዲስ የትግል ቀስቃሽ ዘፈን**

ወልቃይት ጎንደር እንጂ ትግራይ ሆኖ አያቅም ሻምበል በላይነህ ዝ ����❤️✅

‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopia‬ የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ



ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ
የተሰጠ መግለጫ ከሕገመንግስታዊ አግባብ ዉጭ
በዜጎች ላይ የሚወሰዱ
የመንግስት እርምጃዎች
እንዲቆሙ በፓርቲያችንም ሆነ
የትግል ጓዶቻችን በሆኑ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት
መድረክ ሲሰጡ የቆዩ ጋዜጣዊ
መግለጫዎችንና ጋዜጣዊ
ኮንፌረንሶች እናስታዉሳለን፡፡
በተለይም የዜጎቻችን ከፊንፊኔ
ዙሪያ የማፈናቀል ድርጊት እንዲቆም ሲቀርቡ የቆዩ
ተማፅኖዎች የመንግስት

ESAT ከአቶ ሳምሶን አበራ የቀድሞ የደህንነት አባል የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል ሁለት ESAT Interview With Ato Samson Abera Former TPLF Security Officer Part Two

Tuesday, July 26, 2016

ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ስለ ወቅታዊው ሕዝባዊ ተቃውሞና ስለደህነቱ ተናገረ


ተስፋሁን አለምነህ ስለሱ የሚባለውን ይሰማ ነበር? ለምን በዚህ ጊዜ ብቅ ማለት ፈለገ? በኤርትራ ያሉት የነጻነት ሀይሎች መቼ ነው ለሕዝቡ የሚደርሱለት ለሚለው ጥያቄ የሰጠው መልስ እና ተያያዝ ጉዳዮች ተነስተዋል። ተስፋሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ኤርትራ ገብቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰነው ክፍል ለድምጹ ማመሳከሪያ እንዲሆን ተያይዞ ቀርቧል። 

Tesefahun_Alemeneh_er_pic_001
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

አማራ ሕዝብ ጎንደር ላይ ተሰውቶ ማንነቱን ለማስከበር በሚገባ እንደተዘጋጀ ለፋሺስት ወያኔ መንግሥት ጥብቅ ማሳሰቢያ በአቶ በረከት ስምዖን በኩል አስተላልፏል።


እሄን ሁሉ የመከራ አገዛዝ ተሸክሞ የኖረው አማራ ሕዝብ ትዕግስቱ ተንጠፍጥፎ አልቋል ሲል፥ እነ በረከትን በስም ጠርቶ በመወረፍ "ዋ ንገሯቸው ይረፋ" የታሰሩትም ይለቀቁ የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። 
===================================================
የዛሬው እና የሰሞኑ የጎንደር ስብሰባ ዝርዝር ሁኔታ እነሆ,,,,,

የጎንደር አማራ የብአዴን ሰዎችን ቁጭ አድርጎ ብሶቱን አንድም ሳያስቀር ነገሯቸዋል። ስብሰባው ላይ የተገኙ እናቶች ሳይቀሩ የህወሓትን ፀረ አማራነት አውግዘዋል። 
እነ በረከትን "ዋ ንገሯቸው ይረፋ" ብለዋቸዋል፥ እነ ኮሎኔል ደመቀ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ህዝቡ በአፅንኦት ተናግሯል። ህዝቡ ከመቸውም ጊዜ በበለጠ እራሱን ለመከላከል እንደተዘጋጀና ልበ ሙሉነቱን አሳይቷል።

በባህርዳር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጎንደር በህዝቡ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ተቃወሙ ሐምሌ ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :

የትግራይ ክልል የደህንነትና የፖሊስ አባላት የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት የኮሚቴ አባላትን ለመያዝ ወደ ጎንደር በተንቀሳቀሱበት ወቅት የኮሚቴው አባል የሆኑት ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን “ ህገወጥ በሆነ መንገድ አልያዝም” በማለት ተቃውሞ ማሰማታቸውን ተከትሎ፣ በሰሜን ጎንደር ህዝብና በመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል በተካሄደው የተኩስ ልውውጥ 19 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ 18ት ደግሞ መቁሰላቸው ባለፈው ሃሙስ በባህርዳር በሰፈረው የሰሜን ምእራብ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ወይም በተለምዶ አጠራር መኮድ በተደረገው ዝግ ስብሰባ ይፋ ሆኗል። ይህን ተከትሎ በተደረገው የሰራዊት ግምገማ ስብሰባውን የሚመሩት  የሰሜን ምእራብ እዝ አዛዥ ሌ/ጄ ብርሃኑ ጁላ  ፣ “ ይህ ሁሉ ሰራዊት ሲጨፈጨፍ ምን ትሰሩ ነበር?” የሚል ጥያቄ በቁጣ ሲያነሱ፣ የሰራዊቱ አባላት ዝምታን በመመርጥ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ አልነበሩንም።

አዛዡ “ወታደሮቹ ሲደበደቡ ጋንታ መሪዎች ምን እርምጃ ይወስዱ ነበር?እነሱ ሲደበደቡ ዝም

‎የጎንደር_ስብሰባ_አማራነት‬ የደመቀበት ነበር።


ጎንደር ላይ በነዋሪውና በብአዴን ሹማምንቶች የተካሄደው ስብሰባ ተፅዕኖው ቀላል አይደለም።እኛ ህግና ስርዓትን የምናውቅ በኢቢሲ፣ ፋና፣ በኮሙኒኬሽን እንደሰደባችሁን "ሽፍቶች፣ ፍርፋሪ ለቃሚ፣ሽብርተኛ"....አይደለንም።ጥያቄያችን ግልፅ ነው። የማንነት እና የድንበር እንጅ እናንተ እንደምትሉት የመልካም አስተዳደር አይደለም።"ወዳሃክር" እንጀራም እየበላን በሰላም እየኖርን ነው።ድንበራችን ተከዜ ማንነታችን አማራ ነን ኮሜቴዎቻችን በአስቸኳይ ፍቱ ..የሚል የአማራነት መንፈስ በአደባባይ ተንፀባርቋል።
ከመድረክ (ከሰብሳቢዎች) በአሁኑ ስብሰባ በጎ ነገር መጠበቅ ወይም ግልፅ አቋም ይንፀባረቃል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። እዚያ መደረክ የተገኙት ህዝቡን ለማረጋጋትና ስሜቱን ለማወቅ አዳማጭ ለመምሰል ነው።በዚህ የተነሳም ስለ እርከን ስራ፣ስለ ህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር ሲያወሩ ተሰብሳቢው ያስቆማቸው ነበር።

የጎንደር ሰላማዊ ሰልፉ


SHARE!
የማይቀርበት... የጎንደር ሰላማዊ ሰልፉ ብአዴኖችንም የሚያሳትፍ ነዉና ማንም እንዳይቀር!...ፈቃድ አግኝቷል። ሰልፉ በአማራ ህልዉናና ማንነት ላይ የተቃጣዉን የህወአት እብሪታዊ ንቀት ማዉገዝና የነፃነት ጥያቄ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ሲሆን እሁድ ሀምሌ 24/2008 የህወአት እኩይ የማን አለብኝነት የዘረኝነት የገዳይነት የዘራፊነት የአገርሻጭነት ጉድ ሁሉ ይወገዛል፤ ይዘረዘራል። 
መላዉ ተሰላፊ ህወአት በአገራችን በህዝባችንና ከኢትዮጵያዊ እስከ ብሄራዊ ህልዉናችን ያደረሰዉን አንድ አንድ የምናዉቃቸዉን በደሎች በኮምፒዉተር በማርከር በስክሪፕቶ እየፃፍን በየምንገኝባቸዉ ከተሞች እንጣለዉ።
የምንፈልገዉን መልእክት ሁሉ ፈለግነዉ መልኩና የፈለግነዉን ህወአት ያደረሰዉን በደል የሚገልፅ መልእክት እየፃፍን በየምንሰለፍባቸዉ አምስቱ ከተሞች ማለትም በጎንደር ባህርዳር ደሴ ደብረ ብርሀንና ማርቆስ በየመንገዱ መጣል ነዉ:: አንድ ሰዉ አንድ ገፅ ፅፎ አስፅፎ መጣል አለበት።ለምሳሌ:....የወልቃይት አማራነት ይከበር!!...የወልቃይት ህዝብ ሞት፣ ስቃይና እስር ይብቃ!.....አገራችንን አሳልፈን ለሱዳን አንሰጥም!..ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!....ህወሃት ውሸታም ነው!.....አባይ ወልዱ ለፍርድ ይቅረብ!!!...ወዘተ

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ


የህዝብን ጥያቄ በጠብመንጃ ኃይል ጨፍልቆና አድበስብሶ ማለፍ አይቻልም፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ

Melek Hara 9 ሰሞነኛ ነገሮች


++++++++++++
1. ሻእብያና ሱዳን ሰራሽ “ጅግና” ወያኔዎች የረሱት ነገር ጀግናው ራስ ውቤ እስከ ባህር ድረስ ቀጥቅጦ የገዛቸው መሆኑን ነው፡፡ ራስ ውቤ ወልቃይቴ ነው፡፡ ጎረቤት ትግሬዎች ተረታቸው እና ትውፊታቸው እንደሚለው ወልቃይት አስፈሪ ጀግና ነው፡፡ አሁንም የአገዛዙን የደህንነት እና ወታደራዊ ጉልበት መከታ ሳያደርጉ እንደ ግለሰብ ከአንድ ወልቃይቴ ፊት ሲቆሙ ይንቀጠቀጣሉ፡፡
2. ወያኔ ጎንደርን ትጥቅ ሊያስፈታ ይችላልን ተብሎ የተጠየቀ አንድ የአርማጭሆ ጎበዝ “እንኳን እነዚህ ጣልያንና ደርግም አላስፈቱት” ብሏል፡፡ በአካባቢው አንድ ሰው ሙሉ ሰው ነው የሚባለው ጠብመንጃ ሲኖረው ነው፡፡ ጠብ መንጃ ሲቀነስ ሰው እኩል ይሆናል ምንም! ስለዚህ ትጥቅን ከመፍታት ሞት ይሻላል ብለው ያምናሉ፡፡ ያለ ትጥቁ ሰው ሰው አይደለም፡፡ ስለዚህ ትጥቅ ሰው የመሆን እና ያለመሆን ጉዳይ እንጅ የጠብ መንጃ ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡ ደፍሮ ትጥቅ ፍታ የሚልስ ሲገኝ አይደል ከእንግዲህ በኋላ፡፡
3. የወያኔ በቀቀኖች ደርግን እንዳሸነፉ ይለፈልፋሉ፡፡ የፈንጃው ወንድማችን እነንደሚለው “ምላስ እንጅ ጆሮ የላቸውም፡፡” ወያኔ ጎንደር ላይ ተታኩሶ ሳይሆን አታሞ እየደለቀ “ላሎ ላለዬ” እያለ እየፈነጠዘ ነው፡፡ የፈንጠዝያው ምክንያት የጎንደር ሰው ከየቤቱ ምግብ እና መጠጥ ስለሚለግስና መንገድ ስለሚመራቸው እንዲሁም ደርግን ራሱ ስለሚዋጋላቸው ነበር፡፡ ያ ለምን ሆነ ለሚል ድፍን ቅሉ ደርግ ጎንደርን አስቀየመ፤ ከ58 ሽህ በላይ የጎንደር ክፍለ ሀገር ወጣቶችን ኢህአፓ (ስሙን ቄስ ይጥራውና ያን ጎደሎ የሻእብያ ጅራት የነበረ ፓርቲ) በሚል ሰበብ በአደባባይ ስለጨፈጨፈ ነው፡፡ ጎንደር እናቶች ሲናገሩ ሰው ሲገደል እንዳታለቅሱ ስለምንባል እንጨት እንልቀም ብለን ወደማራኪ፤ ዘሞ ገደል፤ ቀራንዮ መድሀኔአለም፤ ገንፎ ቁጭ፤ ወለቃ እና ጎንደሮች ማርያም እየሄድን እናለቅስ ነበር ይላሉ፡፡ በዛ ላይ ጎንደር ላይ የነበር የደርግ ወታደር አማራ ሳይሆን ከሌላ አካባቢዎች የመጣ ነበር፡፡ የማህረሰቡን ባህል ስለማያውቅ ብዙ እንስሳዊ ስራ ይሰራ ነበር፡፡ በዚህ ስራውም ጎንደር እና ደርግ ዳግም ላይስማሙ ተቀያየሙ፡፡ በዚህም ወያኔን አሳልፎ ወደመሀል አገር ላከው፡፡ ዛሬ በደርግ ግፍ ተማሮ ያሳለፋቸውን ህዝብ እንደፈሪ ራሳቸውን ደግሞ እደጀግና በመቁጠር ሲያፏጩ ይውላሉ፡፡

A former Chief of Staff calls for peaceful and orderly transition in Ethiopia ESAT News (July 26, 2016)



The former chief of staff of the Ethiopian armed forces Let. General Tsadkan Gebre Tensay who warned that the status quo in Ethiopia could lead to total chaos called for a smooth and peaceful transition to a democratic government.
The general who wrote a long article analyzing the state of affairs in the present Ethiopia said the ruling EPRDF has long become undemocratic and called on all stake holders and political parties to come together and establish a mechanism for a peaceful transition to a democratic system before the country plunges into total destruction.

Monday, July 25, 2016

"ዛሬም ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ሄደን ታሳሪዎችን ልናገኝ አልቻልንም። ባለፉት 6 ቀናት የወሰደነውን ምግብ ይዘን ተመልሰናል"

*
* "አምቡላንስ ሲገባና ሲወጣ አይተናል። እነርሱ ይሆናሉ ብልን ጠርጥረናል። ስንጠይቅ የሚነግረን አካል የለም"
* "ለጥየቃ ወደ እስርቤት ስንሄድ ፓንታችንን አውልቀው ይፈትሹናል። የምንወስደውን ምግብ እንደገብስ ፈትገው ይፈትሹታል"
የኦፌኮ አመራር አዲሱ ቡላላ እህት
የሕዝብ ልሳን ኢሳት ሬዲዮን ያድምጡ!

ልዩ ዝግጅት 'ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ''ESAT Special Program Restey Mebratu July 25 2016

“ወልቃይት ጎንደር ነው”የሻምበል በላይነህ አዲስ ዘፈን ወልቃይት Shambel Belayneh New Song 2016

በኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች የተገደሉትን ሶማሊያዊያን ዜጎች ግድያን አሜሶን በአፋጣኝ እንዲያጣራ ተጠየቀ


ባለፈው ሳምንት በቤይ ግዛት ውስጥ በኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች የተገደሉትን 14 ንጹሃን ያልታጠቁ ሶማሊያዊያን ግድያ ኢፍሃዊ ነው ሲሉ ታዋቂው የአገሪቱ የሕግ ምሁር ዳሂር አሚን ጄሰው ድርጊቱን አወገዙ። ሰላማዊ ዜጎችን በግፍ የገደሉ በሕግ ሊጠየቁ ይገባልም ሲሉ ከሸበሌ ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በአጽኖት ገልፀዋል።
በአፍሪካ ሰላም አስከባሪ ስር ያሉት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በወሰዱት ኢሰብዓዊ የጅምላ ግድያ ሰለባ የሆኑ ቁርዓን በመማር ላይ የነበሩ ሰላማዊ ዜጎች ግድያ በሶማሊያ የፓርላማ አባላት ዘንድ ጭምር ከፍተኛ ድንጋጤና መረበሽን ፈጥርዋል።
ከባይደዋ 37 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘው ዋርዲሌ መንደር አቅራቢያ የጅምላ ጭፍጭፋን አሚሶም አፋጣኝ የሆነ ምርመራ እንዲያደርግም የፓርላማ አባሉ ጥሪ አቅርበዋል። ዳሂር አሚን ጄሰው አክለውም ”የሰላም አስከባሪ ጦሩም ሆነ የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ከአልሸባብ ጋር በሚያደርጉት ውጊያ ላይ ለሰላማዊ የአገርቱ ዜጎች ሕይወት ከለላ በመስጠት ጥንቃቄ ሊወስዱ ይገባልም” ብለዋል የሕግ ባለሙያው። የሶማሊያ ጠቅላይ ሚንስቴርን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናት ከግድያው በኋላ ስፍራውን መጎብኘታቸውን ሸበሌ የዜና አውታር አክሎ ዘግቧል።

ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ፣


የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ፣ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ፣የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት ጥያቄ በቀላሉ እልባት እንደማያገኝ ተገለጸ
<… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ ነበርኩ።ምንም አልሰማሁም። በአገር ቤት ያለውን አሁን በጎንደር ያለውን ግን እሰማለሁ እንከታተላለን። … > ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለሱ በኤርትራ ሞቷል ወይ ታስሯል ስለሚባለው ኤርትራ ደውለን በቀጠሮ ሰሞኑን ባነጋገርነው ወቅት ከተናገረው (ሙሉውን ያዳምጡ) 

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) ******************** የህዝብን ጥያቄ በጠብመንጃ ኃይል ጨፍልቆና አድበስብሶ ማለፍ አይቻልም፡፡ ********************




ደደቢት በረሃ ላይ እንደ አሸን የተፈለፈለው የህወሓት አገዛዝ ለህገ-አራዊት እየተመራ የኢትዮጵያን ህዝብ ላለፉት አመታት በመግደል፣ በማሰር፣ እንዲሁም የሃገርን ሃብት በመዝረፍ አስነዋሪ ወንጀል በመስራት ህዝቡንም በብሄርና በቋንቋ በመከፋፈል እንዲሁም ሃገርንም በክልልና በጎጥ በመሸንሸን ህብረተሰቡ ያለውን ኃይል እንዳይጠቀም በማድረግ ሰጥ ለጥ ብሎ እንዲገዛና አረመኔያዊ ስርዓት መውደቅ አለበት ብሎ በአደባባይ ወጥቶ በገሃድ እንዳይቃወም እግረ ሙቅ አስሮና አንገቱን አስደፍቶ እንዲኖር መፍረዱ ሳያንሰው በተለያ ጊዜ እራሱ በሚቆጣጠረውና እንደፈለገ በሚያሽከረክረው የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ስርጭቱ ሃገራችን በእድገት ጎዳና ላይ በመገስገስ ላይ ትገኛለች፤ ህዝቡም የመብቱ ተጠቃሚ ሆኗል እያለ በተደጋጋሚ ጊዜ ሲዋሽ የቆየው የደደቢቱ አራዊት በአሁኑ ጊዜ በየአመቱ ተመዘገበ የሚባለው ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት ምናልባትም የህወሓት ባለስልጣናትና የእነሱ አጫፋሪ የሆኑ ጥቂት ግለሰቦችን ያካተተ ካልሆነ በስተቀር የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት የኑሮ ውድነት አንገሽግሾት የዴሞክራሲ እጦት አንገብግቦት ስርዓቱን በመቃወም በየአቅጣጫው ብሶቱን በማሰማት ላይ ይገኛል፡፡
እነዚህ የንፁሃን ደም ያሰከራቸውና ገና ወደፊትም በርካታ ንፁሃንን ደም ለመጠጣት በዝግጅት ላይ ያሉት የህወሓት ባለስልጣናት በተለያየ ጊዜ እነሱ እራሳቸው የስልጣን እድሜያቸውን ለማርዘም ሲሉ ብቻ ከህዝቡ የነጠቁትን ሰላም፣ ዴሞክራሲና ነፃነት ለማስመለስ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚደረጉ ህዝባዊ ተቃውሞዎችንም ሆነ ይህ ስርዓት ያንገፈገፋቸው የህዝብ ብሶት የወለዳቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚያደርጉትን የትጥቅ ትግል ለማኮላሸትና ከህዝብ ለመነጠል ያልቆፈሩት ጉድጓድ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም፡፡
ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን በሚገኝበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በወያኔዎችና በተላላኪዎች አማካኝነት ለበርካታ አመታት የሚያሰራጩለትን የሃሰት ወሬ አሜን ብሎ ሳይቀበለው ውስጥ ውስጡን በመደራጀትና የወያኔን እንቅስቃሴ በንቃት በመከታተል መብቱ ሲረገጥ፤ መሬቱ ሲነጠቅና የመኖር ህልውናው ሲጠፋ ዝም ብሎ ከማየት ይልቅ እስከ አፍንጫው የታጠቀውን የህወሓት አገዛዝ በትጥቅ ትግል በማንበርከክና ህዝቡንም የስልጣን ባለቤት ለማድረግ በሃገራችንም ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ የሆነ ስርዓት በመገንባት ወያኔ የከፋፈላትን ኢትዮጵያ ሳይሆን አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ዱር ቤቴ ብለው ርሃብ፣ ውሃ ጥም፣ ሃሩርና ቁሩ ሳይበግራቸው ለዚህ ለተቀደሰ አላማ የሚታገሉ ሃይሎችን የተለያየ ታፔላ በመለጠፍና የተለያዩ ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት የህዝብን ይሁንታ ለማግኘትና የተጀመረው ትግል ተቀጣጥሎ ግቡን እንዳይመታ ለማድረግ በትጋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የዘመኑ ሰውበላና ጭራቅ የህወሓት አገዛዝ ባለስልጣናት ሰሞኑን እራሳቸው በሚቆጣጠሩት የቴሌቪዥን ስርጭት አስገራሚ ነገር ይዘው ብቅ በማለት የህዝብን የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ በመቅረቱ አሁንም ለሌላ የበቀል እርምጃ ህዝቡን እያመቻቹት ይገኛሉ፡፡
ከበርካታ ወራት በፊት ከፍተኛ የንብረት ውድመትና በርካታ የሰው ህይወት የጠፋበት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ እልባት ሳይገኝለት እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ቦታዎች እየተቀጣጠለ ባለበት ሰዓት ይህንን የወያኔ የመሬት ሽንሸና እና ብሄርን ቋንቋን ብሎም ሃገርን የማጥፋት እቅዱን በመቃወም የወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄን በማንሳቱና “የለም እናንተ አማራ አይደላችሁም መሬቱም የአማራ አይደለም” በማለት ከፍተኛ ብጥብጥና ሁከት በማስነሳቱ ምክንያት የወልቃይት ህዝብ ተሰብስቦ የራሱን የኮሚቴ አባላት መርጦ እስከ ፌደራል መንግስት ድረስ ሄደው ለጥያቄያቸው ምላሽ እንዲሰጣቸው ቢያደርጉም ወያኔዎች ግን ይህ የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ ሳይሆን የአሸባሪዎችና የፀረ ሰላም ሃይሎች እጅ አለበት በማለት የኮሚቴ አባላቱን እና ንፁሃን ዜጎችን በማሰር ተቃውሞውን ለማቀዝቀዝ ሙከራ ቢያደርግም ጥያቄው የህዝብ ነውና ግጭቱ ወደለየለት ጦርነት ተቀይሮ ጎንደር ከተማን ጨምሮ ሽሬና ደባርቅ ከተሞች የጦር አውድማ ሆነው ሰንብተዋል፡፡

North Gondar / የሰሜን ጎንደር መከራና ሥቃይ ሕውሀት ኢትዮጵያን እስከገዛ ድረስ ይቀጥላል

ሰበር ዜና.... ሐገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የጎጥ ሐይል እጅ ከወደችበት ወቅት አንስቶ በገዢዉ ሀይል ላይ እንደዚህ ያለ ጭንቀትና ዉጥረት ተፈጥሮ አያዉቅም ለማለት ያስደፍራል!!


ህዝባዊ ተቃዉሞዎች ከድምጸትና ከመፈክሮች ዘለዉ መስዋትነት እየተከፈለባቸዉ ከመገኘት ባለፈ መልኩ መንግስት ተብዬዉ አጥቂ ህዝብ ደግሞ ተከላካይ ሆኗል።
አሁን ነገሮችን መቆጣጠሩ እጅግ የተሳነዉ ህወሃት በተጠንቀቅ የቆሙ የነጻነት ሐይሎች በሐገር ዉስጥ ያለዉን የአመጽ እንቅስቃሴ ተገን አድርገዉ የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ የሚል ስጋት አስጠብቦታል።
በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ ከቤጊ( Begi ) እስከ ቶንጎ( Tongo ) እንዲሁም አሶሳ ( Asosa ) ዙሪያዉን የመከላከያ ሰራዊት እንዲሰማራ ከተደረገ የሰነበተ ቢሆንም በሐገር ዉስጥ የተቀሰቀሰዉን የዉስጥ አመጽበማክሸፍ በወንጀል ላይ የሚገኘዉን የልዩ ሐይልንና የአጋዚን ቅጥረኛ ጦር ግዳጅ በመደገፍ መከላከያዉ ስለተሰማራ ህወሃት መራሹ ቡድን ከፍተኛ የሐይል እጥረት ላይ ወድቋል።
በተጨማሪ በሰሞኑ በጎንደር የተቀሰቀሰዉን ህዝባዊ አመጽ ተንተርሶ በሰሜኑ ክንፍ ጠርምሶ ይገባል ተብሎ በእጅጉ የተፈራዉን አርበኞች ግንቦት 7ን በተለይም በህወሃት መከላከያ ሰራዊት ዉስጥ አንዳርጋቸዉ እየተባለ የሚጠራዉን ክ/ጦር ለመቆጣጠር የመከላከያ ሰራዊት 5 ክ/ጦሮች በሰሜኑ እዝ ዉስጥ በአንድ ተቋጥረዉ የቃኘዉ ስለላ፣ የብረት ለበስ ( ሜካናይዝድ ) ፣ የእግረኛ ግንባርና ደጀን ፣ የአየር ሐይል ጊዜያዊ ስምሪት፣ የልዩ ሐይል፣ የአካባቢ ሚሊሻዎች ፣ የጸረ ሽብር ቡድን ባጠቃላይ ያለ የሌለዉ ሐይል ተሰማርቶ ይገኛል።
ህወሃት አለኝ የምትለዉ ይህዉ መከላከያዋ ድንገተኛ የሆኑ ማንነታቸዉ ያልተረጋገጠ መጠነኛ ጥቃቶች እያስተናገደ ሲሆን የሰሞኑን የህወሃት መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ ስትራተጂ እና አወቃቀር ተጠልፎ መዉጣቱን ከ25ተኛ ክ/ጦር አመራሮች ፍንጭ የተገኘዉ ፍንጭ አረጋግጧል ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !

Sunday, July 24, 2016

እጅግ የሚደንቅ ታላቅ ሰው!!!!



ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ከማረሚያ ቤት በአገልግል ውስጥ በብጣሽ ወረቀት መልእክት ለጎንደር ህዝብ አስተላለፈ!!!
"ጀግናው የጎንደር ህዝብ ሆይ ብትረሳኝ ቀኜ ትርሳኝ!!
ትግሌን አደራ!!
ደመቀ ነኝ"

ሕወሃት በወልቃይት ተወላጆች ላይ ያደረሰው ግፍና ጭፍጨፋ በዓይን ምስክር እንዲህ ነበር የተገለጸው፥


ወልቃይት በጉልበት ወደ ትግራይ ክልል ሢከለል ለምን ይሆናል ያሉና የተቃወሙ ወጣቶች ላይ የደረሠውን ግፍ አንድ ወታደር እንደሚከተለው ተናግሮ ነበር።

በመጀመሪያ ወጣቶቹ ከወልቃይት ተጭነው ወደ ትግራይ ተወሠዱ። ከዚያም እጅና እግራቸው ታጥፎ ተሠበረ።
በዚህ ሁኔታ ለሀምሣ ቀናት እራቁታቸውን አንድ ቤት ውሥጥ ተዘግቶባቸው በቀን አንድ ዳቦ ከብዙ ዱላ ጋር እየተሠጣቸው እንዲቆዩ ተደረገ።
ሀምሣ ቀን ሙሉ ከዚያ ቤት አልወጡም። 
በሀምሣኛው ቀን አንድ የጭነት መኪና መጣና ወጣቶቹ ተዘግተውበት የነበረው ቤት ተከፈተ። 
በወቅቱ በአካባቢው የነበረውን ሽታ በቃላት ለመግለጽ አዳጋች ነው።

ወጣቶቹ በጣም ከመክሣታቸው የተነሣ ወታደሮቹ በአንድ እጃቸው ጸጉራቸውን አንጠልጥለው ወደ መኪናው ይወረውሯቸው ነበር።
አንደኛውን ወጣት ጸጉሩን ይዞ ሢወረውረው ጸጉሩ ተነቅሎ ወደቀ። ያንን ሥመለከት ሠው ሆኘ መፈጠሬን ጠላሁት። ወጣቶቹን ጭኖ የሄደው መኪና ማታ አካባቢ ባዶውን ተመለሠ።
ወጣቶቹን እንደገደሏቸው ባውቅም ከዚያ ሁሉ ሥቃይ መሞት እንደሚሻላቸው በመረዳቴ ደሥ አለኝ። ቢሆንም ግን ይህ ድርጊት በአእምሮየ እየተመላለሠ ሥለረበሸኝ ከሥራየ ልለቅ ችያለሁ።
በወቅቱ ይህ ሁሉ የሚፈጸመው በትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት በገብሩ አሥራት ቀጥተኛ ትእዛዝ ነበር።

ወያኔ በጎንደር በደረሰበት ሽንፈት እጅግ ከፍተኛ የሞራልና የስነልቦና ኪሳራ ስለደረሰበት በወቅቱ የቆሰሉ አባሎቹን ከሆስፒታል የማስተባበያ ቃል እንዲሰጡ እያረገ ነው። ፖሊስ መረጃ - ጎንደር ላይ የተገደሉ የፌዴራል እና የክልል ፖሊሶችን በተመለከተ

የድረሱልኝ ጥሪ ===========



እኔ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ሄውቴ በመኖረ እና ባለመኖ መካከል ትገኛለች ሁኖም ግን ሙላ አማራ ህዝብ ሆይ እንደ ሚታወቀ ትግሬዎች አንተ ትግሬ ነኝ ብለህ እመን እንጅ ሁለት ሚልየን ተኩል ብር እንስጥህ ብለውኝ ማንነት በብር አይቀየርም አማራነኝ በማለቴ በስሜን ጎንደር ሀምሌ 4 2008 በወያኔ ታጣቂዎች የደረሰብነን በደል እና አሰቃቂ አሳፋሪ ድርጊት ተፈፀመብን አሁንም እኔ ልወጣ ላልወጣ እችላለሁ አደራየን ግን እንድትጠብቁ ሀገሬ ጠገዴ አርማጭሆ ወልቃይት ሁሉም አማራ ህዝብ አላማችን ተባብረን ከዳር ለማድረስ ሁላችንም ተግተን ልንቀሳቀስ ይገባናል የኔ ሄዎት በመኖር እና ባለመኖር መካከል ናት ሁሉ ያአማራ ህዝብ ከተባበራቹህ ሄወቴን ማትረፍ ምትችሉ መሆኑን ባልተርፍምአላማችን ከዳር ለማድረስ ሁሉም ያአማራ ህዝብ ቆርጦ ለነፃነቱ እንዲነሳ ስል መልክቴን እና አደራየን አስተላልፍ አለሁ ማንነት ክብር ነው

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከበረሃ ያስተላለፉት መልዕክት

ፓርላማው ከእረፍት የተጠራው ከ3 አዋጆች በተጨማሪ የተወሰኑ ሚኒስተሮችን ሹምሽር ለማጽደቅም ጭምር ነው ተባለ

ፓርላማው ከእረፍት የተጠራው ከ3 አዋጆች በተጨማሪ የተወሰኑ ሚኒስተሮችን ሹምሽር ለማጽደቅም ጭምር ነው ተባለ
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ እንዳስታወቀው ከ እረፍት በአስቸኳይ የተጠራው ፓርላማ የተወሰኑ ሚኒስተሮችን ሹምሽር ለማጽደቅም ጭምር መሆኑን ዘገበ::

እንደ ሪፖርተር ዘገባ የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን 2008 እንዲሰበሰቡ ጥሪ የቀረበላቸው የፓርላማ አባላት የገቢ ግብር አዋጅ፣ የግብር አስተዳደር ሕግና የጂኦተርማል ሀብት ልማት አዋጆችን ለማጽደቅ ሲሆን በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝም የሚኒስተሮችን ሹም ሽር በዚሁ ዕለት ያጸድቃሉ ብሏል::
ከላይ የተጠቀሱት 3 “አዋጆች ለምክር ቤቱ የቀረቡት ፓርላማው ለዕረፍት ከመበተኑ አስቀድሞ ቢሆንም፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም. ማፅደቅ ባለመቻሉ ለዕረፍት ተበትኗል፡፡ የገቢ ግብር አዋጁ ግብር የማያርፍበት የደመወዝ መጠን አሁን ካለበት 150 ብር ወደ 600 ብር ከፍ እንዲል የሚፈቅድ፣ እንዲሁም 35 በመቶ ግብር የሚያርፍበት አምስት ሺሕና ከዚያ በላይ የሆነ የደመወዝ ገቢ ወደ 10,900 ብር ከፍ እንዲል የሚያደርግ ነው፡፡” ያለው ሪፖርተር “ይህ ማሻሻያ በተቀጣሪዎች ወርኃዊ ገቢ ላይ መጠነኛ ጭማሪ የሚያሳይ በመሆኑና ይህም ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ መፈጸም ያለበት በመሆኑ፣ አስቸኳይ ስብሰባ መጠራቱን ምንጮቹ ይገልጻሉ፡፡የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሩ አቶ አብዱላዚዝ መሐመድ በቅርቡ እንደገለጹት፣ መንግሥት በገቢ ግብር አዋጁ ውስጥ በተካተተው የቅጥር ገቢ ላይ ብቻ ባደረገው ማሻሻያ ሦስት ቢሊዮን ብር ገቢ በዓመት ያጣል፡፡” ሲል ዘግቧል::

“ግማሹ መሬቱን… ሌላው ማንነቱን በወያኔ ሲነጠቅ!!” – ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ማኅበራት ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ

  australia ethiopiansበኢማማምአ የተሰጠ መግለጫ!! ግማሹ መሬቱን... ሌላው ማንነቱን በወያኔ ሲነጠቅ!! እ.ኤ.አ 21/07/2016 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ እነ ከተማ ይፍሩና እውቁ ደራሲ አዲስ ዓለማየሁ ከዚያ ዘመን ትውልድ ራሳቸውን እጅግ በጣም ተራማጆች አድርገው ይቆጥሩ ስለነበር በወቅቱ በምሥራቁ አውሮፓ የተራማጅነት ምልክት ተደርጋ የምትቆጠረውን ቀይ ባጅ (ምልክት) በእግራ የደረት ኪሳቸው ላይ ይሰኩ እንደነበር የዚያ ትውልድ መጻጽፎች በዋቢነት የሚጠቀሱ ሲሆን እንዲሁም በዓለማችን የተለያዩ ጠንፍ ላይ የሚገኙት እነ ቸጉቤራና ሆቺሚን የኢትዮጵያን የአምስት ዓመት የአርበኝነት የነፃነት የሽምቅ ውጊያ ስልትን ለነፃነት ትግላቸው በያሉበት በዋቢነት መጠቀሙ እንዳለ ሆኖ የቸጉቤራ ለሰው ልጆች እኩልነት ሲል (በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ቅኝት ለማለት ነው) የወጣ የወረደባቸው ጋራ ቁልቁለቶችና የዘመራቸው የእኩልነት መዝሙሮች እንደ ሰደድ እሳት በአዲሱ ትውልድ ሕሊና ውስጥ በመቀጣጠላቸው በሂደት በ1960ቹ አጋማሽ አካባቢ በነ አዲስ ዓለማየሁ እግር የተተካው ኢትዮጵያዊው ወጣቱ ምሁርና በ

ESAT Radio, Saturday, June 23

አባይ ጸሃዬ ከኤርትራ ጋር ወደጦርነት አንገባም አሉ ኢሳት (ሃምሌ 15 ፥ 2008)


ከኤርትራ ጋር ጦርነት ውስጥ እንግባ እያሉ የሚገፋፉን ጦርነቱ ውስጥ የማይገቡ፣ ሌላው እንዲሞት የሚፈልጉ ወገኖች ናቸው ሲሉ አቶ አባይ ጸሃዬ ገልጹ።
የህወሃት መስራችና አሁንም የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አባይ ጸሃዬ የህወሃት ደጋፊ ከሆነው አይጋፎረም ጋር ሰሞኑን ባደረጉት በዚህ ቃለምልልስ ሻዕቢያም ሆነ በርሱ የሚደገፉ ሃይሎች ሲተነኩሱን አጸፋ ምላሽ እንሰጣለን፣ ከዚያ በላይ ግን ልማታችንን የሚያደናቅፍ ጦርነት ውስጥ አንገባም, ህዝብም ልጆቻችንን አንገብርም በማለት ይቃወመናል ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

በወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ ክስ ተመሠረተ ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል


በወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ ክስ ተመሠረተ
ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል
የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ ሆኗል፡፡ የትግራይ መንግሥት በ34 የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ የመሠረተው ክስና ማስረጃ ብሎ ያቀረበው ባለ 250 ገጽ የትግርኛ ድርሰት በግልጽ እንደሚያሳየው የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ‹‹እኔ ዐማራ ነኝ›› ማለታቸው፣ የተለያየ ጊዜ ለሚመለከታቸው አካላት ማመልከቻዎችን ማስገባታቸው፤ በባንክ ገንዘብ ማንቀሳቀሳቸው ብሎም አንደኛው ተከሳሽ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ በአውሮፕላን መጓዙ በወንጅል ከተከሰሱባቸውን የወንጀለኛነታቸው ማስረጃ ሆነው ቀረበዋል፡፡
በምስክርነት በዳንሻና በአካባቢው በሠፈራ የመጡ ትግሬዎችና የሕወሓት አመራሮች ተዘርዝረዋል፡፡ የደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ፣ የአንበሳና የወጋገን ባንኮች አብረው ከሳሽ ሆነው ቀርበዋል፡፡
የትግራይ መንግሥት አቃቢ ሕግ ባቀረበው ክስ መሠረት የዐማራ ማንነት የሚባል ጥያቄ እንደሌለ ደምድሟል፡፡ ይህም ለፌደሬሽን ምክር ቤት ገብቶ የፌደሬሽን ምክር ቤትም እንዲታይ ያስተላለፈውን ውሳኔ የሚጣረር ነው፡፡
ይህ ዝባዝንኬ የትግርኛ ድርሰት 254 ገጽ ሲሆን ጭብጥ ተብለው የቀረቡትን የተወሰኑ ገጾች ከትግርኛ ወደ አማርኛ መልሰን በሚከተለው መልኩ አቅርበነዋል፡፡

Saturday, July 23, 2016

ታጋይ ርስቴ መብራቱ ተስፋይ ለኢሳት ይናገራሉ



-''ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ''
-''ወልቃይት የሚለው ስም ያቅለሸልሻቸዋል። በትግራይ ክልል መንግስት የተጠመቅነው ስያሜ 'ምዕራባዊ' የሚል ነው። ስዬንም በለው፡ ጻድቃን፡ የትኛውም የትግራይ ሰው በወልቃይት አቋሙ አንድ ነው።''
-''ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ''
-''የብአዴን አመራሮች በወልቃይት ጉዳይ ፈሪዎች ናቸው። ሞቅ ሲላቸው ግን ያነሱታል። ሞቅታው ሲለቃቸው ፍርሃት ሲለቃቸው የፍርሃት ቆፈን ውስጥ ይከተታሉ።''
ዛሬ ምሽት ይጠብቁ

የሰራዊት ድምጽ ሬድዮ ESAT TV Yesrawitu Dimse In Collaboration With ESAT July 23 2016

ሻምበል በላይነህ ስለ* ወልቃይት *ነጠላ ዜማ* ወልቃይት ጎንደር ነው* Shambel Belayneh New Song 2016

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከተናገሩት በጥቂቱ how Wolkite area amhara sufer and figite with TPLF investion

ሰበር ዜና



"ሞት ወይም ነፃነት"
======
አሁን ከታማኝ ምንጭ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ወያኔ መራሹ መንግስት በሁሉም አካባቢ ትጥቅ አስፈትቶ መሳሪያዎችን ለመግዛት ወስኗል። ለዚህም የሚረዳውን 2 billion dollar ወይም ከ40 million birr በላይ ገንዘብ ብድር ከውጭ ማግኘቱን ለማወቅ ተችሏል። በዚህም መሰረት መሳሪያዎች በነፍስ ወከፍ በአማካኝ በ40,000 ብር ግዥ ለመሰብሰብ መወሰኑ ታውቋል።
ይህ መረጃ ለሁሉም መዳረስ አለበት። ከእንግዲህ መታለሉ ይብቃ። ማንም ግለሰብ ብር ሊያታልለው አይገባም። ባሪያ ሆኖ በጭቆና ከመኖር መሞት ይሻላል። ሁሉም "ሞት ወይም ነፃነት" ብሎ መነሳት አለበት። ማንም ወደ ኋላ እንዳይመለስ።

የጎንደር ሕዝብ እያደረገ ያለውን ፍትሃዊ ትግል ሙሉ በሙሉ እንደግፋለን !!


DCESON - satenawዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ከተቋቋመበት መሰረታዊዓላማዎች አንዱና ዋነኛው በሃገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ፍትሃዊና  የአንድ ዘርየበላይነት አገዛዝ  የሰፈነበትን አምባገነን ሥርዓት በማውገዝ  እንዲሁም በመታገል ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን  ማለትም  የዜጎችን እኩልነት የተረጋገጠባት፣ ሕዝብየሥልጣን ባለቤትነት የተረጋገጠባት  የዜጎች ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችየተከበረባትና የተረጋገጠባት   የሕግ የበላይነት የሰፈነባት፣ እንዲሁም ሁሉምየህብረተሰብ ክፍል በኩል አይን የሚታይባት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጲያን ለመገንባትየሚደረገውን ህዝባዊ ትግል መደገፍና ብሎም በአጋርነት መቆም ነው፡፡
እኛ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አባላት የወያኔ መንግስትበመላው አገሪቱ ዜጎችን በማናለብኝነት ከትውልድ ቦታቸውና ከመኖሪያ አካባቢያቸው ማፈናቀልም ሆነ ይዞታቸውን በጠመንጃ አፈሙዝ መንጠቅ አንድን አገር አስተዳድራለሁያለን መንግስት ለሕዝብ ያለውን ንቀት ያሳያል። ወያኔ ስልጣን በጠመንጃ ከያዘ ጀምሮበ መላው አማራ በጉራ ፈርዳ  በጋምቤላ  በኦሮሚያ ክልል በማስትር ፕላን ሰበብ፣እንዲሁም አዲስ አበባ ዜጎችን የመኖሪያ ቤታቸውን ከሀና ማርያም፣አቃቂ ቃሊቲ፣ላፍቶ ክፍለ ከተማና ሌሎችም አካባቢዎች ህዝብን ከይዞታቸውማፈናቀል አሁን ደግም በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄን በጠመንጃ አፈሙዝ ለማፈን የሚደረገውን ትግል በማናለብኘነትና በአምባገነንነትየተወሰደና ሕገ ወጥ እርምጃ ነው 

Friday, July 22, 2016

ESAT 30 Minutes Radio Fri July 22 2016

የኪቦርድ አቋራጭ ስልቶች (ሾርትከትስ) የኮምፒውተር አጠቃቀማችን ለማቅለል ሁነኛ አማራጭ ናቸው። ይሁን እንጂ አንዳንዶቻችን አብዝተን ስንጠቀምባቸው አንታይም። ከዚህ በታችም መሰረታዊ የኪቦርድ አቋራጭ ስልቶች ተዘርዝረዋል፤ ይጠቀሙባቸው።

Alt + F ፋይል (እያከናወንነው በምንገኘው ፕሮግራም ላይ የፋይል አማራጭ)
Alt + E ኢዲት
Alt + Tab የከፈትናቸውን ከሁለት በላይ ፕሮግራሞች ለመመልከት እና ወዳሻን ለማምራት
F1 ማንኛውንም እርዳታ ለማግኘት
F2 የተመረጠ ፋይልን ስም ለመቀየር
F5 ወይንም Ctrl + Shift + R ሪፍሬሽ ለማድረግ
F6 ወይም Alt + D የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት
Ctrl + T አዲስ ታብ ለመክፈት
Ctrl + W የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት
Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ
Ctrl + Shift + T በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት
Ctrl + A ሙሉ ፅሁፍ ለመምረጥ
Ctrl + B የተመረጠውን ፅሁፍ ለማድመቅ አልያም ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት
Ctrl + I የተመረጠውን ፅሁፍ ኢታሊክ ለማድረግ
Ctrl + U የተመረጠውን ፅሁፍ ከስሩ መስመር እንዲጨመርበት
Ctrl + D + Enter ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ
Ctrl + F የፍለጋ ሳጥን (find window) ለመክፈት
Ctrl + S ሴቭ ለማድረግ
Ctrl + X ወይም Shift + Del የመረጥነውን ቆርጠን (ከት) አድርገን ወደ ሌላ ለመውሰድ
Ctrl + C የመረጥነውን ኮፒ ለማድረግ
Ctrl + V ወይም Shift + Ins የመረጥነውን ፔስት ለማድረግ
Ctrl + K የመረጥነውን (ሰሌክት) ያደረግነውን ነገር ከድረ ገፅ አድራሻ ጋር ለማዋደድ
Ctrl + P ፕሪንት ለማዘዝ
Home ወደመጀመሪያው ገፅ ወይም መስመር ለመመለስ
End ወደ መጨረሻው ገፅ ወይም መስመር ለማምራት
Ctrl + Esc የስታርት ሜኑ ለመክፈት
Ctrl + Shift + Esc የዊንዶው ታስክ ማናጀርን ለመክፈት
Alt + F4 እየተጠቀምንበት ያለን ዊንዶው ለመዝጋት

ውድ የፔጃችን ተከታታዮች እንዴት ነው? ለናንተ ብለን የማንፈለቅነው ድንጋይ የለም!!
ከተመቾት like or share በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ
ደህና ቆዩኝ እያልኩ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

ሰበር ዜና ህወሓት አማራ ቴሌቪዥንን ዘጋ፡፡



ህወሓት በአማራ ክልል መንግስት ከመናደዱ የተነሳ እሱ በሚቅጣጠረው ቴሌ አማካኝነት የቴሌቪዥን ጣቢያው ከናይል ሳት እንዲቋረጥ አድርጓል፡፡ እንደ አማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ገለፃ ከሆነ ምክኒያቱ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ነው፡-
የአማራ ቴሌቪዥን በናይል ሳት ሳተላይት ስርጭቱን ለተመልካቹ እንደሚያደርስ ይታወቃል፡፡ የሳተላይት ክፍያው ለመፈፀም ደግሞ የአማራ ብዙሃ መገናኛ ድርጅት ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በወቅቱ ይከፍላል፡፡ ኢብኮ ደግሞ ለኢትዮ ቴሌኮም ክፍያውን ያስገባል፡፡ በዚህ ሂደት ላለፉት 2 አመታት የተፈፀመውን ክፍያ ኢትዮ ቴሌኮም ለሳተላይት አከራዩ ድርጅት ባለመክፈሉ የአማራ ቴሌቪዥን ስርጭቱ ዛሬ ንጋት ጀምሮ ተቋርጧል፡፡ ይላል፡፡ ሆኖም አሁን ላይ መሆኑ የጎንደሩን ጉዳይ አሸባሪ ምናምን እያለ እንደ ህወሓት ባለማስጮሁ ተበሳጭተው እድርገውት ይሆናል፡፡ ህወሓት የአማራ ክልል መንግስትን ውስጡ ገብታ መፈረካከስ ቢያቅጣት ብቸኛውን የአማራ ቴቬ ዘጋችው!
የፌደራል መንግስቱን መጠቀሚያ በማድረግ አማራ ክልልን ማጥቃት ቀጥላለች፡፡ የሚገርመው ከመንግሥት ሚዲያዎች አማራ ቴቪ ነበር የምመለከተው፡፡ ለጊዜው ሌላ አማራጭ አያለሁ፡፡ ፈቅደው ከከፈቱላቸው ሃሃሃሃ ገና ብአዴንና ህወሓት ወደ ጦርነት ሳይገቡ አይቀርም በዚህ አያያዝ፡፡ ምክኒያቱም የህወሓት ጥጋብና ትዕቢት ወሰን አጥቷልና፡፡ ነገ ደግሞ ምን ሊዘጉ ይሆን?
የድጎማ በጀት?