Tuesday, July 19, 2016

""የአማራ ጀግኖችን ማጥፋት ይቁም።

Tlaye Tlaye's page
""የአማራ ጀግኖችን ማጥፋት ይቁም።
የአማራ ትግስትም በዚህ ያበቃል።"

እስኪ ፍረድ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
ኮሬኔል ደመቀ ዘውዱ ይባላል
ጀግናው ደርግ ለመጣል የታተገለ ጀግና ከኢትዮጵያ አልፎ በሱዳን በአለም ሰላም አስከባሪ ድርጅት ተልእኮ ተሰጥቶት ሰላም ያሰፈነ ጀግና የዛሬ ሆድ አደሮች እንዴት አሸባሪ ነው ይሉታል። tplf የወልቃይት ማንነት ጥያቄ እንዲተውና አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር እንስጥህ ብለውት ማንነቴ አይደለም በብር በሂወቴ አልደራደርም የሚል መልስ የሰጣቸው ጀግና ነገር ግን ህገ-መንግስት ይከበር መብት ይጠበቅ ስለአለ ይሄው አሸባሪ ነው ይላሉ። 
እስኪ እምታውቁት የኢትዮትጵያ መከላኪያ ሰራዊት ስለዚህ ጀግና አንድ አንድ ነገር በሉን። እናንተም የዚህ አይነት እጣ ፈንታ ሊገጥማችሁ ይችላል። ይህ ጀግና እኛ አማራዎች ለtplf አሳልፈን በፍጹም አንሰጥም በምንም አንደራደርም። ይህ የምታውቁ ጀግኖች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ይህን ችግር ልትረዱን እንደምትችሉ ተስፋ እያረግን ለአንድ ባለስጣን ሳይሆን ትግላችሁ ለብዙሃኑ ህዝብ አስባችሁ ህዝባችሁ ላይ ጥይት ላትተኩሱ በታላቋ ኢትዮጵያ ስም እንጠይቃችሃለን።
ኮሬኔል ደመቀ ዘውዱ ንጹህ ህጋዊ ሰው ነው።
የአማራ ጀግኖችን ማጥፋት ይቁም።
የአማራ ትግስትም በዚህ ያበቃል።"

No comments:

Post a Comment