Thursday, July 28, 2016

ኢሳት ሬዲዮ ሀምሌ 21/2008 July 28/2016 -ጎንደር ለእሁዱ ሰልፍ ተዘጋጅታለች።''ሰልፉ የማይቀር ነው። ቢፈቀድም ባይደቀድም እሁድ ጎንደር የአማራ ህዝብ ቁጣ ይሰማባታል'' ...''በሰላም ለማካሄድ ነው እቅዳችን። ከዚያ አልፈው ከተኮሱ እንተኩሳለን። '' -በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል። በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ የነበረው ውጥረት አልበረደም። በሞያሌ አከባቢ የመንግስት ሃይሎች ከታጣቂዎች ጋር ውጊያ መግጠማቸው ይነገራል። -በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ እስረኞች የረሃብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ይዘዋል። አብዛኞቹ ራሳቸውን ስተው በጉሉኮስ እንደሚገኙም ታውቋል። ESAT Radio 30 min Thu July 28 2016

No comments:

Post a Comment