Tuesday, July 26, 2016

Melek Hara 9 ሰሞነኛ ነገሮች


++++++++++++
1. ሻእብያና ሱዳን ሰራሽ “ጅግና” ወያኔዎች የረሱት ነገር ጀግናው ራስ ውቤ እስከ ባህር ድረስ ቀጥቅጦ የገዛቸው መሆኑን ነው፡፡ ራስ ውቤ ወልቃይቴ ነው፡፡ ጎረቤት ትግሬዎች ተረታቸው እና ትውፊታቸው እንደሚለው ወልቃይት አስፈሪ ጀግና ነው፡፡ አሁንም የአገዛዙን የደህንነት እና ወታደራዊ ጉልበት መከታ ሳያደርጉ እንደ ግለሰብ ከአንድ ወልቃይቴ ፊት ሲቆሙ ይንቀጠቀጣሉ፡፡
2. ወያኔ ጎንደርን ትጥቅ ሊያስፈታ ይችላልን ተብሎ የተጠየቀ አንድ የአርማጭሆ ጎበዝ “እንኳን እነዚህ ጣልያንና ደርግም አላስፈቱት” ብሏል፡፡ በአካባቢው አንድ ሰው ሙሉ ሰው ነው የሚባለው ጠብመንጃ ሲኖረው ነው፡፡ ጠብ መንጃ ሲቀነስ ሰው እኩል ይሆናል ምንም! ስለዚህ ትጥቅን ከመፍታት ሞት ይሻላል ብለው ያምናሉ፡፡ ያለ ትጥቁ ሰው ሰው አይደለም፡፡ ስለዚህ ትጥቅ ሰው የመሆን እና ያለመሆን ጉዳይ እንጅ የጠብ መንጃ ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡ ደፍሮ ትጥቅ ፍታ የሚልስ ሲገኝ አይደል ከእንግዲህ በኋላ፡፡
3. የወያኔ በቀቀኖች ደርግን እንዳሸነፉ ይለፈልፋሉ፡፡ የፈንጃው ወንድማችን እነንደሚለው “ምላስ እንጅ ጆሮ የላቸውም፡፡” ወያኔ ጎንደር ላይ ተታኩሶ ሳይሆን አታሞ እየደለቀ “ላሎ ላለዬ” እያለ እየፈነጠዘ ነው፡፡ የፈንጠዝያው ምክንያት የጎንደር ሰው ከየቤቱ ምግብ እና መጠጥ ስለሚለግስና መንገድ ስለሚመራቸው እንዲሁም ደርግን ራሱ ስለሚዋጋላቸው ነበር፡፡ ያ ለምን ሆነ ለሚል ድፍን ቅሉ ደርግ ጎንደርን አስቀየመ፤ ከ58 ሽህ በላይ የጎንደር ክፍለ ሀገር ወጣቶችን ኢህአፓ (ስሙን ቄስ ይጥራውና ያን ጎደሎ የሻእብያ ጅራት የነበረ ፓርቲ) በሚል ሰበብ በአደባባይ ስለጨፈጨፈ ነው፡፡ ጎንደር እናቶች ሲናገሩ ሰው ሲገደል እንዳታለቅሱ ስለምንባል እንጨት እንልቀም ብለን ወደማራኪ፤ ዘሞ ገደል፤ ቀራንዮ መድሀኔአለም፤ ገንፎ ቁጭ፤ ወለቃ እና ጎንደሮች ማርያም እየሄድን እናለቅስ ነበር ይላሉ፡፡ በዛ ላይ ጎንደር ላይ የነበር የደርግ ወታደር አማራ ሳይሆን ከሌላ አካባቢዎች የመጣ ነበር፡፡ የማህረሰቡን ባህል ስለማያውቅ ብዙ እንስሳዊ ስራ ይሰራ ነበር፡፡ በዚህ ስራውም ጎንደር እና ደርግ ዳግም ላይስማሙ ተቀያየሙ፡፡ በዚህም ወያኔን አሳልፎ ወደመሀል አገር ላከው፡፡ ዛሬ በደርግ ግፍ ተማሮ ያሳለፋቸውን ህዝብ እንደፈሪ ራሳቸውን ደግሞ እደጀግና በመቁጠር ሲያፏጩ ይውላሉ፡፡

4. የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ማሽን ፍልስልሱ ወጥቷል፡፡ አማራው ለመጀመሪያ ጊዜ በአማራነቱ ተነስቶ ጎንደር ላይ የቀይ መብራት ምልክት ካሳየ ወዲህ የሚናገሩት ሁሉ መላ ቅጡ የጠፋ እና እርስ በእርሱ የሚጣረስ ሆኗል፡፡ ለምሳሌ በአንድ ወገን ህዝቡን ሻእብያ፤ ወሮበላ፤ ትምክህተኛ፤ ስርአት አልበኛ ሲሉ በሌላ ወገን ደግሞ የትግራይ ህዝብ እና አማራ አንድ ላይ በፍቅር የኖረ ነው…ወዘተርፈ ይላሉ፡፡ ከዛም አልፎ አገር አንድ ናት በማለቱ ሲያሳድዱት የኖሩትን አማራ ዛሬ አማራ ነኝ ሲል ጊዜ ሌላ ስም ለመለጠፍ ይንደፋደፋሉ፡፡ ስለአገር አንድነት ሊያስተምሩትም ይዳዳሉ፡፡ በአንድ ወገን ማስፈራሪያ ያዥጎደጉዳሉ፡፡ በሌላ ወገን ደግሞ ልመናና ልምምጥ ሲያደርጉ ይታያሉ፡፡ በአንድ ወገን የማይበገሩ ጀግኖች እንደሆኑ ያፏጫሉ፡፡ በሌላ ወገን ደግሞ ከፍርሀት የተነሳ የሚያደርጉትን ሲያጡ ይታያሉ፡፡ ከኦሮሞ ጋር አንድ ነን ሊሉም ይዳዳቸዋል፡፡ በኦሮሞና ደቡብ የሚኖሩ አማሮችን እናስገድልላችኋለን ሊሉም ሲዳዱ ይታያሉ፡፡ ይሄ ሁሉ ጎንደር፤ ደባርቅ እና ዳባት ብቻቸውን ባሳዩት የቀይ መስመር ምልክት የመጣ የፕሮጋንዳና አስተሳሰብ መቃወስ ነው፡፡ መላው አማራ ሲነሳ ምን እንደሚሆኑ አምላክ ነው ይውቀው፡፡
5. የኤርትራ ጸሀፊዎች ትግራይ ከጎንደር ያደረገችውን ግጭት የትግራይን የህይወት መስመር ዘጊ (Lifeline blocker) ብለውታል፡፡
6. ወያኔ እንደታዘለ ህጻን ማለት ነው፡፡ የታዘለ ህጻን ያዘለችውን እናቱን ጸጉር ይነጫል፤ ሰውነቷን ይቧጭራል፡፡ ወያኔም አማራ ላይ እየኖረ አማራን ካላጠፋሁ ብሎ ስንት ነገር ያደርጋል፡፡ አማራ ግን ለወያኔ ስነህይወታዊ እናት ስላልሆነ ከትከሻው አሁን አውርዶ ይፈጠፍጠዋል፡፡
7. አማራን ሲያስጠቃው የኖረው ካድሬ ቄስና ሸክ መሆኑ ታውቆ ቄሶችን ወይም ሸኮችን በምንም ተአምር ለእርቅም ሆነ ለምንም ነገር አለማቅረብ በግድ መተግበር አለበት፡፡ ሁልጊዜም የጀግናን እጅ በውግዘት ስም አሳልፈው ለእባቡ ወያኔ የሚስረክቡ እነሱ ናቸው፡፡ ከእንግዲህ ወዲያ ትግል ሲደረግ እነዚህ በእምነት ስም የሚንቀሳቀሱ እርጉማን የህዝቡን ልቦና ሰልበው ለወያኔ ሊያስረክቡ ሲመጡ ቀድሞ በእሳት ማቃጠል፤ አይናቸው ላይ በርበሬ መድፋት ነው፡፡ እኛ የአምላክ ወኪል እንጅ የዲያብሎስ ወያኔ ወኪል አንፈልግም፡፡ ደህና ሸክና ቄስ ቢሆን እንኳ ማመን አያስፈልግም፤ የእነሱ ቦታ አምልኮ ብቻ ነው፡፡ ከወያኔ ራሳችን የምንጠብቀወን ያህል ከእነዚህ ወኪል የእምነት አባት ተብየዎችም ራሳችንን መከላል አለብን፡፡ አለቀ፡፡
8. ከእንግዲህ አመጽ ሲቀሰቀስ ህዝቡ ማድረግ ያለበት አንድ ከተማ ላይ ብቻ ድል አድርጎ እንደገና ወደቤቱ መመለስ አይደለም፡፡ ከዛ ይልቅ አገዛዙን ለማስወገድ በማለም ከተሞችን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮ ወደቀጣዩ ከተማ ተጎዞ እንደገና መቆጣጠር ነው፡፡ ከዛም እንደገና የዛችን ከተማ ህዝብ አስተባብሮ ቀጣይ ከተሞችን መቆጣጠር ነው፡፡ እንደዛ ሲሆን ነው መላውን አማራ አንድ ጊዜ ማስነሳት የሚቻለው፡፡ ይሄ ምክር ለኦሮሞም ይሰራል፡፡ ባለፈው ስሉልታና አምቦ ላይ በጥብጠው ከመመለስ ከስሉልታ በኩል ሰሜን አዲስ አበባን፤ ከአምቦ በኩል አለም ገናን፤ ሆለታ ገነትን ወዘተ መቆጣጠር ነበረባቸው፡፡ ከዛ ቀጥሎ አዲስ አበባን፡፡ አሁንም ሀይል አስተባብሮ አዲስ አበባን በኦሮሞ ፈረሰኛ መውረር ለከተማዋ ህዝብ ጉልበትና ወኔ ስለሚሰጠው እንዲነሳ ሊያደርገው ይችላል፡፡
9. በመጨረሻም ወያኔ ምላስ እንጅ ጆሮ እንደሌለው በመላ ህዝቡ ግንዛቤ ተወስዶ በጉልበት ፈንቅሎ መጣል የግድ መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ እባቡ ወያኔ ጊዜ ባገኘ ቁጥር ክፋቱ እጥፍ እየሆነ ነው የሚሄደው፡፡

No comments:

Post a Comment