Saturday, July 23, 2016

ታጋይ ርስቴ መብራቱ ተስፋይ ለኢሳት ይናገራሉ



-''ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ''
-''ወልቃይት የሚለው ስም ያቅለሸልሻቸዋል። በትግራይ ክልል መንግስት የተጠመቅነው ስያሜ 'ምዕራባዊ' የሚል ነው። ስዬንም በለው፡ ጻድቃን፡ የትኛውም የትግራይ ሰው በወልቃይት አቋሙ አንድ ነው።''
-''ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ''
-''የብአዴን አመራሮች በወልቃይት ጉዳይ ፈሪዎች ናቸው። ሞቅ ሲላቸው ግን ያነሱታል። ሞቅታው ሲለቃቸው ፍርሃት ሲለቃቸው የፍርሃት ቆፈን ውስጥ ይከተታሉ።''
ዛሬ ምሽት ይጠብቁ

No comments:

Post a Comment