Thursday, July 21, 2016

ማስታወቂያ



ከስራዊቱ በየወሩ ከደመወዙ እየተቆረጠ ለስፖርትና ለህክምና አገልግሎት እንዲውል የሚንቀሳቀሰው ሂሳብ እና በኮንትሮ ባንድ ከተያዙ እቃዎች ለኮሚሽኑ ገቢ የሚሆነው ሂሳብ ኦዲት ተደርጎ ያውቃል? የኮሚ ኑ ዋና ዋና ባለስልጣናት ለምሳሌ ረ/ኮሚሽነር አለምፀሀይ ካሳ እና ጀነራል ሲሳይ ሽኩር ውጭ አገር ሄደው የታከሙት በማን ገንዘብ ነው? ህወሃትና የንግድ ሸሪኮቹ ከሰራዊቱ ለስፖርትና ለጤና እየተባለ የሚቆረጠውን ገንዘብ እንደሚዘርፉት ያውቃሉ? አሜሪካ ኤምባሲ፣ ኢሲኤ፣ አፍሪካ ህብረትና ሌሎችን ድርጅቶች ለፌደራል ፖሊስ የሚሰጡት ገንዘብ በግል አካውንት እንደሚገባስ? 
በእነዚህና በሌሎችም ጥያቄዎች ዙሪያ ኢሳት በሚቀጥሉት ቀናት አንድ ዝግጅት ያቀርባልና የፌደራል ፖሊስ አባላትም ሆኑ ሌሎች የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ኢሳትን እንዲመለከቱ በአክብሮት እንጠይቃለን።

No comments:

Post a Comment